@kingmubahogan: #ከሁለተኛው አብዮታዊው ሰራዊት ዋና አዛዥ ሜ/ጀነራል ደምሴ ቡልቶ ጋር በአስመራ ከተማ በ1ዐ2ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦር ህይወታቸው በአሰቃቂ ና በዘፈቀደ ሁኔታ ያጡት ስመጥር ጀነራሎች እና ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦ 1. ብ/ጀነራል አፈወርቅ ወ/ሚካኤል = የኤርትራ ክ/ሃገር የአስቸኳይ ጊዜ ዋና አስተዳዳሪ 2. ብ/ጀነራል ታዬ ባላኪር = የኤርትራ ክ/ሃገር አቢዮታዊ ፖሊስ ዋና አዛዥ 3. ብ/ጀነራል ታደሰ ተሰማ = የሁአሰ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ 4. ብ/ጀነራል ወርቁ ቸርነት = የሁአሰ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ 5. ብ/ጀነራል ንጉሴ ዘርጋው = የአስመራ አየር ኃይል ዋና አዛዥ 6. ብ/ጀነራል ከበደ መሀሪ = የሁአሰ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ 7. ብ/ጀነራል ተገኔ በቀለ = የኤርትራ ክ/ሃገር የአስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዘመቻ መኮንን 8. ብ/ጀነራል ከተማ አይተንፍሱ = የ 6ዐ6ኛ ኮር ዋና አዛዥ 9. ብ/ጀነራል ከበደ ወ/ጻዲቅ = የሁአሠ ወታደራዊ መረጃ መምርያ ኃላፊ 1ዐ.ብ/ጀነራል ሰለሞን ደሳለኝ = የ 1ዐ2ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ 11. ዶ/ር ኮሎኔል ጌታቸው አወቀ = የሁአሰ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር 12. ኮሎኔል መስፍን አሰፋ = የ2ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር አዛዥ 13. ኮሎኔል ፈቃደ እንግዳ = የሁአሰ ዘመቻ መምሪያ ረ/ኃላፊ 14. ሌ/ኮ ዘርአይ እቁባአብ = የሁአሰ ቀዳሚ መምሪያ ፖለቲካ ኃላፊ 15. ሌ/ኮ ዮሀንስ ገብረማሪያም = የመከላከያ ቀዳሚ መምሪያ ወታደራዊ መረጃ ኃላፊ 16.ሻለቃ ካሳ ፈረደ = የሁአሰ መሀንዲስ መምሪያ ኃላፊ 17. ሻለቃ ሚካኤል ማርቦ = የ 2ኛ ታንከኛ ብርጌድ ፖለቲካ #fypシ゚ #viral_video #viral #creatorsearchinsights2025
👑King muba 👍👍👍
Region: ET
Thursday 01 January 2026 16:56:14 GMT
Music
Download
Comments
user9555098943774 :
በጣም ያሳዝናል
2026-01-02 19:30:06
2
To see more videos from user @kingmubahogan, please go to the Tikwm
homepage.