@adeyesus17: @Adonay @Jon Daniel 🥷 @Brook News @Rache Tesfaye #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok

Ade⚡️🇪🇹🇺🇸
Ade⚡️🇪🇹🇺🇸
Open In TikTok:
Region: US
Friday 02 January 2026 03:09:46 GMT
141136
7191
689
667

Music

Download

Comments

blessedone_begrateful_12
Be_grateful-12 :
ህጻን ነው ተቸግሮ ነው መርዳት ደሞ ሰባዊነት ነው። ።
2026-01-02 08:02:30
171
.1228268
ያዳነኝን አውቀዋለሁ @1228 :
እውነት ነው ነገ ሌሎችንም ህፃናት ማነሳሳት ነው ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው ጥሩ እይታ ነው ተባረክ 🥰
2026-01-02 06:56:40
149
melaniya198
Melan :
የቁልቢ ገብርኤል ሰማኝ ሎተሪ ወጣልኝ አመስግኑልኝ
2026-01-02 07:36:02
76
saaarcho
Sari 🌳 :
ልክ ባይሆንም ይለፍለት ተወው
2026-01-02 08:05:26
59
user18449161371280
Minalush yetepiwa Lij❤❤❤👌👌 :
ለማንኛዉም ሹፌሮች አይተዉ መቀሳቀስ ነዉ እዉነትህን ነዉ
2026-01-02 12:42:24
7
hellomam50
እናቴ :
ተወው እስኪ እናቱን ሊረዳ ወቶ ነው
2026-01-02 08:47:05
8
fare__27
Afro :
አንዴ አጥፍቷል ግን ይሄንን ነገር ያደረገው ቸግሮት የተመቻቸ ህይወት ቢኖረው ኖሮ ይሄንን ሪስክ አይወስድም ነበር እናም የሆነው ሆኗል ይረዳ ወደ ሀገሩ ይመለስ
2026-01-02 08:51:36
6
tsii160
tsii 🦋 :
ትክክል ነህ የምር🙏🙏🙏
2026-01-02 07:01:19
12
anetenh.mulugat.w
Anetenh :
ፈጣሪ ይስጥህ እኛ የከባድ መኪና ሹፊሮች ድሬዳዋ መስመር ያስቸገረን ይሄ ነው 👍👍👍
2026-01-02 06:37:04
32
eden.aradom1
Eden Aradom :
ትክክል ነው እኔ ብሆን ገርፌ ነው ምመለልሰው ወደ እናቱ ማገዝ ከፈለጋቹ እናቱን አግዙ
2026-01-02 11:58:11
7
tiktokwarnings2211no
F.B.I :
ከመጡም ይምጡ እንረዳቸዋለን እዛ በችግር ከሚሰቃይ እንካን እዚህ ዉጭ እየተሰደድን አይደለንዴ😎
2026-01-02 09:10:37
6
senayitbekel
seni beki :
ትክክል ነህ ወንድሜ ግን ደግሞ የትራንስፖርት ስለሌለው ነው እናም አዲስ አበባ ሰርቶ እናቱን ለመርዳት ነው የእናቱን ችግር አጠገቧ ሆኖ ላለማየት ነው ይመስለኛል....አንተ ያልከው ልክ ነህ
2026-01-02 07:19:47
8
dawithailedadi02
🌹🥀🌹 Kingdom Come :
ምን ያህል ቢቸገር ነው ተጠልጥሎ የመጣው የሚለውን ማሰብ አለብህ
2026-01-02 08:42:52
19
akinahom29
አኪ ናሆም :
ሀሳብህ ያስማማኛል
2026-01-02 13:41:40
6
seetamirat
see :
በ ዝምታ ቢረዱ ቢያግዙ ጡሩ ነበር ልክ ነክ
2026-01-02 08:08:39
6
worku330
@Worku Ta :
ልክ እኮ ነክ ወንድሜ...
2026-01-03 10:39:18
5
fekruadugna
መጥፎ እኮ አልነበረም :
በፕሌኑን እንዲሞክረው ነው
2026-01-02 10:28:51
5
s.o4154
s o :
ወንድሜ ትክክለኛ እይታ ነው ያየኸው የኛ ሰው ለወሬ ነው በስሜት መነዳት ነው ጀግና ነህ
2026-01-02 09:07:05
11
dawitteklu11
Dave t :
አበሻ እንዲህ ነዉ ወንድሜ
2026-01-02 05:57:51
8
t_emu8
ተመስገን🙏 :
ለጥሩም ለመጥፎም ማሰባሰብ
2026-01-02 05:43:30
5
kunfeyekun236
Abu Hamza :
ewenetehen new
2026-01-04 16:16:02
1
tzfk565
rakebee :
ewnet newe
2026-01-04 16:59:38
1
waan.ofii.koo92
kaayyoo :
እውነት ነው
2026-01-04 16:52:01
1
yared3395
Yared :
ትክክል ነህ
2026-01-04 15:43:55
1
user67669051720580
ለመኖር ፈርቼ አላውቅም ወዳጄ :
ይመችህ❤️❤️❤️❤️❤️👍
2026-01-04 12:08:56
1
To see more videos from user @adeyesus17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About