@memretibebu: 👉#ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ)Ashwagandha) (ጊዜዋ) #ለዓይነ ጥላ #ጭንቀት ለማስወገድ! #የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል! #እንቅልፍ ለሚከለክላቸው ፍቱን ነው። ሕመምተኞች! መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ ሻይ ለማዘጋጀት በኢትዮጵያውያን የባህል ሕክምና አዋቂዎች ዘንዳ ለብዙ በሽታ ማከምያ እንደሚውል እርግጥ ነው። እንዲሁም ዓለማትም በዘመናዊ መልኩ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ሕክምና ሲያዘጋጁበት ይስተዋላል። እንዲሁም በተለያዩ ዓለማት ዕፀ- ግእዝ/ጊዜዋ/ግዛዋ/ዋሃሌ/አሽዋጋንዳ ዕፅ ሰውን ከበሽታ ሲፈውሱቡት ኢትዮጵያውያን ደግሞ የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል ዘሩ እስኪጠፋ ከስሩ በመንቀል ለጭሣ ጭሥ ብቻ መጠቀማችን ሊታሰብበት ይገባል። ፍቱን እና ተአማኒ መፍትሔዎች! ፩. ጥላ ለዛር መናፍስት የጊዜዋ ሥርና ቅጠል በብዛት አሰባስበው ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ተሸፋፍነው በትንሽ በትንሹ እየለኩ በከሰል እሳት እየጨመራችሁ መታጠን። ከ7-14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ። ፪ ትል ያልበላው የጊዜዋ ቅጠል በንጽህና በማዘጋጀት የደረቀውን ጧት እና ማታ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ትንሽ ማር ጨምረው እንደሻይ እያፈሉ ለ 5 ቀን በሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። ፫. ወሲብ የጊዜዋ ሥሩን በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው ማታ ማታ በሾርባ ማንኪያ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት እያፈሉ ቢጠጡ የዘር ፍሬ ያበዛል እንዲሁም ፍትወትን ያስተካክላል። ፬. ህመም የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል በንጽህና አንድ ኪሎ ያክል አዘጋጅተው ፈጭተው ከግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ ጋር ቀላቅለው በ 5 ሊትር ውኃ በማፍላት 3 ሊትር ገደማ ከቀረ በኃላ አጥለው አቀዝቅዘው በማስቀመጥ ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። ለአንድ ወር ገደማ ይጠቀሙ። ፭. ለሚከለክላቸው የጊዜዋ ፍሬ በብዛት ለቅመው ፈጭተው ማታ ማታ በስሱ በአፍንጫዎ በማሽተት እንቅልፍ ማጣትን ይሰናበቱት። ፮. መቁሰል/ለፎሮፎር የጊዜዋ ቅጠል በእርጥቡ ጨቅጭቀው ከንፁህ የፀጉር ቅቤ ጋር በማቀላቀል አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት መላ ራስዎትን በመቀባት ለ 4ሰዓታት ያክል አቆይተው ይታጠቡ።ፍቱን ነው። ፯. ሻይ ለማዘጋጀት ጊዜዋ በተለያዩ የእጽዋት ተማራማሪዎች በተደረገ ጥናት ከ 12 በላይ በሽታን እንደሚያክም ተረጋግጧል ። አባቶቻችን ዘንዳም ከክፉ አጋንንት እስከ ስጋ ደዌ በሽታ ሲያክሙበት ይስተዋላል። የተነሳ ማንኛውም የጤና ቀውስ ቢደርስብን የጤና ሻይ አዘጋጅተን ብንጠቀም ድንቅ ፈውስ እናገኝበታለን። 👉አዘገጃጀት፦ 3 የሾርባ ማንኪያ የጊዜዋ ሥር በ አንድ ሊትር ለ 20 ደቂቃ ያህል በማፍላት ከ 5-7 የሻይ ብርጭቆ ይወጠዋል። ትንሽ ማር ወይም ስኳር ይጨምሩበት። ማስጠንቀቅያ:-እርጉዝ ሴቶች እንዲጠቀሙበት አይመከርም። የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው 0935363786 ይደውሉ

መርጌታ አለሙ የባህል መድኃኒት መስጫ
መርጌታ አለሙ የባህል መድኃኒት መስጫ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 January 2026 06:45:32 GMT
453
19
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @memretibebu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About