@melegnaa: ቀይ ዳጣ ይህን ዳጣ ለተለያዩ የምግብ አይነቶች ማባያነት ፣ በቂቤ ሞቅሞቅ አድርጋችሁ በእንጀራ ልትመገቡት የምትችሉት እና ከተለያዩ የስልስ አይነቶች ጋር በመቀላቀል ጣፋጭ እና የሚያቃጥል ስልስ ማዘጋጀት ትችላላችሁ፡፡ ዳጣውን ለማዘጋት የሚያስፈልጋችሁን የግብዓት አይነት እና መጠን ከስር አስቀምጠናል፡፡ የግብዓት አይነት እና መጠን - ግማሽ ኪሎ ቀይ የሚጥሚጣ ቃሪያ - 2 ዘንግ የሮዝሜሪ ቅጠል - 2 ዘንግ የጤናአዳም ቅጠል - 2 ዘንግ የድንብላል ቅጠል - 2 ዘንግ የበሶ ብላ ቅጠል - የምትፈልጉትን ያህል ጨው - ግማሽ ኩባያ የምግብ ዘይት - ግማሽ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሃ አቀማመጥ ዳጣው ለረጅም ጊዜ ቃና እና ጣዕሙን ሳይቀይር እንዲቀመን ንፁህ እና ደረቅ በሆነ ከጠርሙስ በተዘጋጀ ብልቃጥ መቀመጥ ይኖርበታል ፡፡ ለእጅ ንክኪ ነፃመሆን እና ከተጠቀማችሁ በኃላ በሚገባ መዝጋት እና መሸፈን እንዳትረሱ፡፡ #creatorsearchinsights
Melegna መለኛ
Region: ET
Friday 02 January 2026 08:27:09 GMT
Music
Download
Comments
🐜🐜 ጥቁር ጉንዳን 🐜🐜 :
ከሚስትህ በላይ ያቃጥላል?
2026-01-02 15:36:11
7
🦋sheta🦋 :
ያልጫ ምስር
2026-02-16 15:55:12
0
beki shegaw :
ከለሩ ለምን እንዲ ሆነ
2026-01-03 07:14:09
1
TeddyenaMesky :
ስንት ነው ቅቤ
በርበሬ
ሚጥሚጣ ዋጋ
2026-01-02 11:14:17
2
dirbe :
ዳታ እኛን ጠይቀን
2026-01-02 15:58:42
1
Abeni family 👨👩👦👨👩👦 :
አትሸጡም እንዴ ዳጣ 🙏🙏🙏
2026-01-02 13:03:32
0
fike :
ቃሪያውን ፈንክተው ቢያዩት አሪፍ ነው ምክንያቱም ትላትል ሊኖረው ስለሚችል
2026-01-04 07:04:25
1
💖LILA👑❤💔💞💗 :
ቃሪያ አረንጓዴውን ብጠቀማስ🥰
2026-01-03 13:34:14
1
ዩካ ታዬ :
ደረቅ ቅመ ም ይጎለዋል
2026-01-04 09:56:09
0
Frehiwot_friti :
እጅህ ይባረክ
2026-01-02 18:10:58
0
TOP1 :
የ አዋዜ አሰራር በናትህ🙏🙏🙏
2026-01-02 14:18:39
2
ጃፒ :
መፈንከት ግዴታ ነው
2026-01-03 12:37:35
0
hanaendaletesfaye :
ቂቤ ስንት ነው
2026-01-02 19:01:10
0
Tsi :
ፍሪጅ ቢቀመጥስ ??
2026-01-02 19:24:45
0
K I D U S :
acheto argebet, it lasts longer and gives it a better taste
2026-01-02 10:25:43
5
mulugojjamemuye :
አዋዜ አሳየን
2026-01-02 09:36:10
0
mesi :
ኮረሪማ ቢገባበት የበለጠ ጣእም ይኖረዋል
2026-01-25 05:37:27
1
miku :
የወጥ ቅመም አሰራሩን
2026-01-05 01:33:08
1
ᯓ★𝕭 :
የማያቃጥል ዳጣ አሳየን😭
2026-01-03 14:40:58
1
❤❤❤fikir ❤❤❤❤ :
የአርስቶ አሰራር
2026-01-02 09:55:35
1
ልዩ የጁ Lyu :
ኑሮነው እንዴ እያቃጠለ የሚያቃጥለን
2026-01-02 19:21:15
1
×͜× ዘኪ :
መለኛ
2026-01-02 08:34:30
2
Semeab Seyoum :
መጠኑ ምን ምን ያህል መሆን አለበት?
2026-01-02 08:57:20
1
ፈገግታ :
የኑሮአችን መንታ ወንድም የሆነ ዳጣ
2026-01-02 10:55:40
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.