@mareyamenaty: ታኅሳስ 2️⃣4️⃣ የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓላቸው ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🕯👏♥️ ✍️ የስማቸው ትርጉም የሃይማኖት መሰረት ፍሬ የሆነው አባታችን ከእናታቸው እግዚእ ኃርያ ከ አባታቸው ፀጋ ዘአብ #መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው #ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ ። 🥀አባታችን የሃይማኖት ተክል ናቸው። ጻድቁ አባታችን ገና እንደተወለዱ በሶስተኛው ቀናቸው ከ እናታቸው እቅፍ በመውረድ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውዕቱ መንፈስ ቅዱስ እያሉ በመስገድ የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነዋል። ➻እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ መርጧቸዋል። ጻድቁ አባታችን ክብረ በዓላቸው እንደሚከተለው ነው። ✥ ህዳር 24 ቀን ሃያ አምስተኛ ካህናተ ሰማይ ሆነው በሰማይ የስላሴን መንበር ያጠኑበት እለት ነው። ✥ ታህሳስ 24 ቀን የአባታችን ልደት ነው። ✥ ጥር 24 ቀን የአባታችን ሰባረ አፅሙ ነው። ✥ መጋቢት 24 ቀን የአባታችን ፅንሰታቸው ነው። ✥ ግንቦት 12 ቀን የአባታችን ፍልሰተ አፅሙ ነው ✥ ነሐሴ 24 ቀን የአባታች እረፍታቸው ነው ~💙የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዕረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫💚💛❤️✝️🙏#capcut #orthodoxtewahdo1 #creatorsearchinsights2026

የተዋሕዶ ልጅ🙏
የተዋሕዶ ልጅ🙏
Open In TikTok:
Region: BH
Friday 02 January 2026 10:04:04 GMT
16929
1546
27
69

Music

Download

Comments

user8382177426568
የራያዉ ብለሽ ነይ✌️✌️✌️ :
ተክልየ አባቴ ጠብቀን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-07-30 16:15:23
0
tamushawu100
ታሙሻ፣ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-06-01 07:48:27
0
bt007b
❤ :
2026-06-01 05:32:56
0
rhfh292
ጓል ረዳእ :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
2026-04-01 23:02:55
0
arsema12126
@tdf ንቅድሚት :
❤❤❤
2026-01-02 10:10:55
1
biruk8261
biruk :
🙏🙏🙏
2026-01-02 10:15:03
1
h839073
➻ቲንሿ➻ነኝ➻ባለማህተቧ💒☦️✅ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-02 10:12:32
1
enigidaworike
Engidawork :
🥰🥰🥰🥰
2026-01-02 10:23:26
1
kla1721
ኢትዮጵያ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-02 10:15:29
1
tegray186
tegray :
🥰🥰🥰
2026-04-02 01:02:36
0
cooltape32
🎖🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🎖🅶1️⃣9️⃣🎖 :
🙏🙏🙏
2026-04-30 19:14:38
0
io.oi952
ተመስገን ኣምላኬ :
🥰
2026-07-01 02:39:45
0
19.2115
🎖🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🎖🅶1️⃣9️⃣🥈 :
🙏🙏🙏
2026-04-30 22:47:43
0
mebratu240
maabree ilmaa sadden soddoo :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-02 04:33:25
0
user8529550680436
እሙ የማሪያም ልጂ💘✝️❤️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-01 11:09:52
0
bdm0953
,M ,D,,H""✝️❤👸✅ :
🙏❤️
2026-04-02 04:52:31
0
_fbasu
Suhail-Side Hustle su :
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-02 13:00:44
0
martadachasa
Marta Dachasa :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-02 15:07:49
0
user5813161867417
ሀቨሻዊት🍇🍇 :
🙏
2026-06-30 19:41:05
0
io.oi952
ተመስገን ኣምላኬ :
🙏
2026-07-01 02:39:46
0
martadachasa
Marta Dachasa :
ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-02 15:07:55
0
samuel00930
samu,el00930 :
❤❤❤
2026-01-02 13:08:18
0
user241219697187
usermuley teshale :
❤️❤️❤️
2026-01-02 11:41:28
0
martaaa8824
martaaa :
❤❤❤
2026-01-02 11:32:20
0
user434050352126
ብስራት ጓል ሀገረ ሰላም :
🙏🙏🙏🙏
2026-01-02 10:54:45
0
mikayel86
Temesgen Amlake🙏 :
🙏🙏🙏
2026-01-02 10:32:29
0
kebebush93
Kebebush 21❤️‍🩹 :
🥰🥰🥰
2026-01-02 10:30:49
0
To see more videos from user @mareyamenaty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About