@yishak_art: People’s reaction 😄😅 #ethiopian_tik_tok #artistsoftiktok #yishakart

YIስሐAK
YIስሐAK
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 January 2026 14:54:59 GMT
327013
26544
234
950

Music

Download

Comments

m7884608
m jel :
ትችላለህ ግን እኛ ሀበሾች ሚችል ሰው አናበረታታም👏👏👏👏
2026-01-02 18:55:25
340
genisha1616
Ğenisha 👸🧚‍♀️ :
ለምድነው አብሬ ፈገግ የምለው🤭
2026-01-03 07:53:38
63
user9320828781311
mili mili :
እነሱ ሲስቁ እኔም ደስ ብሎኝ ፈገግ አልኩ 😃😃😃 ለካ የሰው ደስታ እንዲህ ያስደስታል 🥰🥰🥰 እስኪ እንደኔ ደስ ብሏችሉ የሳቃችሁ
2026-01-03 19:27:53
42
ne_l_19
NL :
ሱስ አስይዘኸን በጣም ጠፋህኮ😳
2026-01-02 17:22:38
19
meti00600
meti :
ታድለህ ባንተ ምክንያት እነዚ ሁሉ ሳቁ የእውነት ሳቅ ተባረክ
2026-01-04 08:01:07
13
emmugmichael
Emmu G Michael :
ለሰዎች የሳቃቸው ምክንያት መሆን ግን እንዴት ደስ ይላል?
2026-01-04 08:05:13
6
abelos.21
Abel :
ስዕል መልመድ እፈልጋለሁ
2026-01-03 09:04:46
4
m3a_.a
michael-scott :
looveeee your videos
2026-01-02 14:59:56
6
meseret.fanitu
meseret fanitu :
እንዴት ደሰ ይላል ሰዎችን ፈገግ ማድረግ እግዚአብሔር እጅሕን ይባርከው
2026-01-03 16:02:18
5
se1219m
ye@lke♋ :
እውነትም❤YlስሐAK👌
2026-01-04 07:45:43
3
muaz2318
Muaz Toyib :
አንደዚህ ፈገግ የሚያደርገን ነበር ያጣነው 😂😂😂
2026-01-26 17:20:20
1
minalbatnegn_27
🦋ምናልባት_ነኝ🦋 :
የሰሁ ፈገግታ 🥺💊
2026-02-04 10:27:32
1
mohamednur979
ሰው ካላበላሸው ፍቅር አያረጅም :
የምር ትችላለህ
2026-01-15 06:58:31
1
abrshi3849
Abrshi :
አቦ ተባረክ ስንቱን ፈገግ አስባልከው በርታልን ጥበብህን ይጨምርልህ
2026-01-03 08:47:20
5
faisellove1
faisel :
ትችላለህ የምር💪💪
2026-01-05 07:02:39
2
1209345876ahfh
ANZ123 :
ሞተር ተራ መተህ ሳለኝ
2026-01-09 16:40:03
1
user5625420935179
@lexo :
ትችላለህ እኮ
2026-01-08 03:27:58
1
abelalbertoalbert
Abel Alberto Alberto :
ከዚ በላይ ደስታ ምንኣለ 💔💔
2026-01-03 15:14:26
1
t0944445
T ነኝ የወንዶቹ እህት 💞💞👌👌 :
የእውነት ፈገግታ ማየት እንዴት ደስ ይላል
2026-01-06 08:53:11
1
er_ore3
『FLEX』XY :
በዚው ቀጥል እጅግ በጣም ደስ ይላል 🥰
2026-01-04 20:26:37
1
yordadzdkhi
Its Me :
ደምቦችንም ሳላቸው
2026-01-04 18:03:18
1
martii0949552677
user4949294358067 :
ጀግና ማርያምን 💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣
2026-01-03 07:36:45
1
zeydubederu
zeydu bederu :
ትችላለህ የምር
2026-01-03 07:59:41
1
user31025112054437
ayu :
በጣም ነው የምቀናብህ በናትህ ደብረ ማርቆስ ናና እኔንም ሳለኝ
2026-01-02 16:49:02
0
To see more videos from user @yishak_art, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About