@subael737: ቤት አከራዮች ለነፍሳችሁም ለሰማዩ ቤታችሁም አስቡ ። ሰውን የጠላ እግዚአብሔር ናቀ ሰውን ያከበረ በእግዚአብሔር ተከበረ ነው እና !! #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #orthodox #ሱባኤ⛪️ል

ሱባኤ💒ል
ሱባኤ💒ል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 January 2026 15:29:02 GMT
501708
55077
821
16832

Music

Download

Comments

ilove13_03
i love :
የኔ እናትና አባት 4 ክፍል ቤት 6000 ነው የሚያከራዩት አዲሱ ገበያ ማርያምን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንጂ
2026-01-03 17:23:03
77
user121221212112
የማርያም :
አይይይ ሰዉማ ጨካኝ ነዉ እግዚአብሔር በረከቱን አብዝቶልን ነዉ እንጅ
2026-01-03 08:36:28
23
getaneh.belay5
Getaneh Belay :
የኔአከራይግንአልፈግምብሎይሀኸው3አመትሞላኝ
2026-01-02 23:39:05
36
mesi.z3
Mesi z :
ተከራይም ችግር አለ አስቤዛ ይሰርቃሉ ቤት በአግባቡ አይዙም አሽሙር ይሳደባሉ ሰላም ያሳጣሉ ደግ ሲሆን ሞኝ ስው ይላሉ
2026-01-03 17:33:50
14
ethiofun2112
justfunn12 :
አባታችን እንደሀገር ነው እምንወዶት
2026-01-04 03:36:26
19
user620028752857
መ ፣ ሠ ፣ ረ ፣ ተ ፣ ዜ ፤ ማ ፤ :
አሁን ይህ ፖለቲካ ለኛ ምን ይሰራል
2026-01-03 20:08:41
5
user6876081385653
Mulusew :
መድሀኒያለም እድሜ ጤና ይስጥህ
2026-01-02 19:37:54
9
user22287804700078
user22287804700078 :
እውነት ነው አባ
2026-01-03 05:16:16
5
user5195234082611
0943939352 :
ትክክክ አባ በጣም ከብዶናል ፈጣሪ ጥሩ ቀን ያምጣልን🥰
2026-01-04 06:06:54
6
yosef1676
Yosef :
እውነክንነው
2026-01-03 03:38:05
5
helina27189
helina :
የኔ አባት የልቤን ነው የተናገሩልኝ🙏🙏🙏
2026-01-03 16:18:39
8
sis06668
sis :
እውነት ነው አባታችን በረከቶት ይደርብን
2026-01-02 16:36:44
7
lesanw
ሙሌማን :
እውነት ነው አባቴ
2026-01-03 04:29:13
5
123riya000
emu 1621 :
አባ የቅር ይበሉኝና አከራይም እኮ መብራት ክፍያ የውሃ ቤቱም በብድር ነው የተሰራው ምን እናድርግ ወደን አይደለም
2026-01-03 18:53:41
6
user1226714655108
ዳሳሽ ደሳለ :
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-01-03 05:59:48
13
user5150969703072
ላታመልጭኝ አታስሩጭኝ :
ገና አሁን እዉነት አወሩ መምሩ
2026-01-04 10:19:12
5
user7099055154302
ደብረወርቅ ማርያም 21 :
እውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-04 17:52:21
6
one.love1919
myself :
2026-01-04 16:58:54
8
weldehiwet1
WeldeHiwet :
አባን ምን ላርጋቸው 🥰🥰🥰
2026-01-02 20:18:07
5
user77903540260035
user77903540260035 :
ዕድሜ ይስጣቸው አባ
2026-01-03 05:20:02
5
user9394003591693
user9394003591693 :
ወሩ ካለፈ ሆረር ይሆነሉ
2026-01-03 18:00:39
6
user6230157216006
user6230157216006amsal sura :
የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደው ይሰሙት ይሆን የቤት አከራዮች
2026-01-03 10:54:49
5
user9955046083661
user9955046083661 :
እድሜ ይስጥልኘ አባቴ እኛ አንድንድን
2026-01-03 06:12:19
5
messi.192129
messi 192129🙏🙏🙏 :
እረ እሔ ጥሩ ነው የኔ አከራይ 5000 ነው የጨመረችብኝ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ትሔዳለች
2026-01-02 20:36:23
6
neti06322
netsi :
እውነት ነው አባታችን መኖሪያ አተናል
2026-01-02 20:15:18
8
To see more videos from user @subael737, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About