Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@bereketdagne1: እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው። #apostletamrattarkegn #cjtv #viral #prophecy #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bereket Dagne
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 January 2026 15:47:15 GMT
217562
25521
550
7173
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.86MB
)
Watermark .mp4 (
4.88MB
)
Music .mp3
Comments
wendiymak :
አሁን ግን እዚ ጉባኤ ላይ ነብይ ዘካሪያስ ምእመን ሆኖ አንድ ተራ ሰው ሆኖ ማንም ሳያቀው እግዚአብሔር ተናግሮት አሁን ያለበት የእግዚአብሔር ክብር ተገልጦት ነብይ ሆኖ ስናይ ምን ያህል አስደናቂ አምላክ እንዳለን እሚመሰክር ነው ።
2026-01-02 20:20:37
684
Yishak Sedik :
አይ እግዚአብሔር ደጉ 🔥🔥🔥
2026-01-02 18:54:26
742
Dave :
ማንም ሊክደው የማይችለው የ ትውልድ አባት🔥🔥
2026-01-02 20:00:36
189
naniyegeta :
ያለውን የሚፈፅም ጌታ አቤት ድንቅ ነው
2026-01-02 20:39:49
167
ⓩⒺⒷⒾ ⒷⒶ🎀 :
ደጋግሜ እያየው ስንቴ እጅ አስጫንኩለት እሰይ🥰
2026-01-02 19:50:39
78
yoni_ላከኝ🇺🇸🇬🇧🇨🇦 :
Apostle🔥🙏
2026-01-02 19:17:14
90
Binyam kifle :
ከመቀባት ወደ 🧑🎨መቀባት
2026-01-03 03:43:37
75
Top5_Ethiopia🇪🇹 :
prophet zekariayas wondimu/Glory of God Tv
2026-01-04 09:25:11
18
GLORY BEKI :
እዚህ ምድር ላይ እኔ መኖር እንድመኝ እና የ እግዚአብሔርን ክብር እንድራብ የመጀመሪያ መንገድ ከሂኑኝ ሰዊች መካከል አንዱ እና አንዱ የክብር ሰው ሐዋሪያው ታምራት ታረቀኝ ናቸው ለአንተ ያለኝ ክብር እስትንፋሴ እስክትወሰድ ይቀጥላል እወድሀለው አከብርሀለው🙏❤️🙏❤️
2026-01-02 17:33:36
77
kabod Emmanuel youth worship T :
Apostle የትውልድ አባት ❤
2026-01-02 19:58:41
15
Amen :
ዋው ለካ ከነብይ ተካፍለሀል ቅባት ሁለቱንም እወዳቸዋለሁ🙏
2026-01-02 17:03:59
55
Teme_-Tare :
የእግዚአብሔር ስራ ግን የሚገርም ነው።
2026-01-13 19:44:31
6
mirtኤ :
ለዚህኮነዉ በጌታ ተስፋ የማልቆርጠዉ 🙏✨
2026-01-03 13:42:51
20
Enat :
እግዚአብሔር ተነግሮ አይወሽም
2026-01-03 04:27:06
22
Prophet Lemi adu :
“እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እናገራለሁ የምናገረውም ቃል ይፈጸማል፥ ደግሞም አይዘገይም፤ እናንተ ዓመፀኛ ቤት ሆይ፥ በዘመናችሁ ቃሌን እናገራለሁ እፈጽመውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።” — ሕዝቅኤል 12፥25
2026-01-03 18:50:27
14
Aster Teju :
ዋው እንዲ ያለ የእግዚአብሔር እውነት እያለ ሀሰተኛ ተባለ ለነገሩ ኢየሱስንም ዛሬም ሀሰተኛ ነው ይሉታል ለተቀበሉት ግን እግዚአብሔር ልጅ እንዲሆኑ መረጠ ።
2026-01-03 02:27:32
13
Asrat Asefa :
pastor zeki newu
2026-01-02 17:59:53
83
@Esube....👈 :
ታሜ የብዙዎቹ አባት 👐 እግዚአብሔር ታማኝ 👐
2026-01-03 07:45:39
12
pro yirgalem :
በእውነት ጌታ ታማይኝ ነው በጣም ይገርማል ትምቢት ሲፈፀም በሱና በነቢይ ጥሌ አየዉ ክብር ለጌታ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-02 19:48:01
15
Yafet@Grace#NexusAdvertising :
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን እኔም እንደዚህ እቀባለሁ መሻቴ ይፈፀማል በኢየሱስ ስም ለብዙዎች ከአጋንንት እስራት መፈታት በእኔ ጌታ ይሰራል።ባርኩኝ እስቲ ቅዱሳን!!
2026-01-03 05:17:40
7
Andu Yabe :
ታሜ ያልቀባው ማንን ነው? ጸጋ ይብዛልህ
2026-01-03 07:30:24
24
ermias kassahun :
አፖስትል ብዙዎች ለመነሳታቸው እግዚያብሄር መንገድ ያደረገ የነብያት ና ራብተኞች አባት
2026-01-02 19:47:38
10
wube :
This is the Apostle of Generations 🔥
2026-01-02 19:39:47
10
Shimeles Filate :
ድንቅ ነው🔥🔥🔥
2026-01-02 21:04:52
5
AJ Media✨ :
አምሮ አይኔ ነውዐበለኝ ታሜ በእውነት አንቴ Really የእግዚአብሔር ሰው ነህ ወይነ አምላኬ
2026-01-02 20:11:02
8
To see more videos from user @bereketdagne1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
អូនស្រឡាញ់បងតែម្ខាង..😔💔#jonathan #chenyiheng_陈奕恒 #tffamily_4th_generation #tffamily🇨🇳💫 #fyp
#viralvideos #manmanm #
This interactive Dino book is actually genius. So freaking cool. #interactivetoys #boymom #dinotoys #giftsforkids
#CapCut #InspirationByWords #انت الذي تعلم ما يؤلمني يا الله 💔🤍
#2026 #🤲🧎😢🙇♂️🧎 😭🛫
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy