@mitikuyassin: የአለማችን ውዱ ዛፍ #habeshatiktok #vairal #mitikuyassin #fyp #ethopiantiktok

Mitiku Yassin
Mitiku Yassin
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 03 January 2026 14:00:22 GMT
328383
28596
475
4311

Music

Download

Comments

working3453
working 🇨🇦 💧 :
ሚገርም ነገር ነው ምትሰራው 💯💯
2026-01-03 14:16:04
150
fxtrader787
𝐢𝆺𝅥⃝𝐐𝐚𝐬𝐢𝐦-Fx :
PUSHPA የሚባል የ ህንድ ፊልም ተሰርቶበታል ገብታቹ እዩት ምርጥ ፊልም ነው
2026-01-07 20:10:47
84
haylu.beiiii
ᴀɴᴀɴɪᴍᴏs :
እራጋ ምትለው ነገር በጣም ይመቸኛል አይዞክ በራታ 1ኛ
2026-01-03 16:30:44
43
ermiasabiy
ermiasabiy :
family+ ሁሌም ያንተን ቪዲዮ ማየት ይናፍቀኛል ቶሎ ቶሎ ሥራ በርታ
2026-02-01 14:50:42
18
zariko.himaney
Respectful :
selamta betam new mwedew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰
2026-03-22 19:17:02
1
ferdii7f
hana የኔ ❤️❤️❤️ :
ከአዶናይ ቀጥሎ በጣም ምወድክ ሰው ተባረክልን
2026-02-27 15:17:50
7
zerihun24lij
zerihun24lij :
ድር ዝም ብዮ ሳላስተውል እስክሎር አደርግ ነበር ነገር ግን በቅርቡ ግዜ ውስጥ አስተውዮ መስማት ከቸመርኩ በኋላ ትልልቅ ነገር ማወቅ ችያለሁ በጣም ጥሩ እውቀት ጨብጫለሁ። ተከተሉት!!!!!!!!!!
2026-01-03 15:29:26
37
seyodima
seyo dima :
ኢትዬጵያ ውስጥ ውዱ ዋጋ ያለው ነገር ንገረኝ
2026-01-03 19:59:29
9
tame7124
Tam Tam :
10 copylink አርግያለው
2026-03-31 09:51:45
1
eyob12231
Job M :
ሰላም ወንድሜ ባትልስ
2026-03-15 20:12:13
7
joharnfr3um
Habib :
ስራሽ ስለተመቸኝ ፎሎ አርጌሀለው አባቢ🥰🥰🥰ቀጥልበት
2026-01-05 01:31:14
5
haethiopia8
Ethiopia :
አላህ ኢማን ከእዴሜ ጋር እዲሁም ከሀብት ይስጥህ 1 ኛ
2026-01-07 18:03:30
6
bluna009
bluna6 :
🙏🙏🙏ሰላም ወንድሜ በደንብ ነው የምሰማህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-22 06:49:05
2
aman16227
Aman16 :
waw mite betam turu
2026-01-04 05:57:46
1
leni_moon2
🌙 Leni_moon :
አንተን መስማት በጣም ይጠቅማል ወንድሜ🙏 ተባረክ
2026-01-13 22:09:59
3
user6872196154155ahme
Ahma 2126 :
ትመቸኛለህ በጣም
2026-02-04 19:05:24
1
agegnehu140
agegnehu :
በጣም ድቅ ሠዉ ነህ ለምን የማናቀዉን እዉቀት ያስተምረናል እድሜና ጤና እመኝልሀለዉ ወንድሜ በርታ
2026-01-03 17:21:04
7
furaat_76
🐐 :
'Pushpa' film lay ye aya esti❤
2026-01-04 10:46:09
5
bela_z_best
Aβξ£ж жHA£A :
ጠቅላላ እውቀት ባንተ ነው ወንድም ቶሎ ቶሎ ስራልን 😊😊
2026-03-30 19:23:32
3
user2680222990118
habtamuteshome :
ok
2026-01-25 18:39:11
1
nurulibe
Heeraan&Seeraan :
mitikuu best best best best best teacher 👌👌👌
2026-01-06 19:44:08
1
amirnigus2
black panda :
ቀጥታ ነገረን ሰው ከጎንህ እንዳለ አድርገህ አታውራን 🥰
2026-01-18 10:43:31
3
mengistu.legese4
mengistu Legese :
ለመሆኑ በኢትዮጵያ የት አከባቢ ይገኛል ጠቁመን
2026-01-30 19:00:10
1
alex.muluye
Alex ye dire :
ዋው ድንቅ ድንቅ ነገር ነው እምታስተላልፈው አቦ ይመችህ ቀጥልበት👍👍❤❤❤
2026-01-03 18:45:44
1
To see more videos from user @mitikuyassin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About