@banchi_z: Replying to @h0755904 ቀጭኖች ተጠቀሙት ያወፍራል የአብሽ ሻይ 👌ለወላዶች ለጡት ወተት ይጨምራል በቀን 2ለት ግላስ መጠጣት 🙏👆😘ፎሎ አትርሱ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ertrawin🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ

💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 04 January 2026 04:44:53 GMT
553785
10820
457
1545

Music

Download

Comments

befrohotushysere
semira guragewa 💚 :
ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ😞
2026-01-04 07:44:42
167
user1914491816818
አደበኛዋ :
ወላሒ ጡቴን አሞኝ ልሞት ነዉ ዱአ አርጉልኝ
2026-01-05 09:51:20
49
serklmal
ስትወድቅ ሰው ባፉጂ በጁ አያነሳህም :
እስኪ እሚያወፍር ከሆነ ልሞክር ግን አይምሮ እረፍት ከሌለን እደት እንወፍራለን
2026-01-04 16:40:47
140
salmsalam09
ሰላም ለሀገራችን :
ለሺታው ቅርንፉት ወይም ዝንጅቢል ጨምሩበት አሪፍ ነው
2026-01-04 05:40:37
23
goderawa3
ቃል ስጋ ሆነ 🤲✝️⛪ :
ሰውነት ያሸታል አሉ እውነት ነው እዴ 🤔
2026-01-04 06:04:25
11
kemeriyamohammed9
Kemeriya Mohammed :
ብብት ሚያገማዉ ነገር እኮ ነዉ ሚያሳስበኝ
2026-01-04 09:53:31
7
haylulegess2
Hailye :
ያልተፈጨውን ቀቅሎ ነው በማርያም መልሽልኝ
2026-01-04 11:37:11
2
hussainalaradi7
ያልተፈታዉ ሕልሜ💤 ዛሬም ቀጠሮላይነዉ✍️ :
ይኸነዉ የቀረኘ ልሞክረዉ🥺🥺🥺
2026-01-04 20:38:39
0
nasir.ahmedabdo
𝘕𝘈𝘚𝘌𝘙 𝘈𝘏𝘔𝘐𝘌𝘋💫🔴⚪✅ :
ስሙ በአርብኛ ምን ይባላል
2026-01-23 09:51:50
0
neimaseid02
Neima seid :
አብሹ ስጠጣ አየወፍረንም
2026-01-04 05:37:35
1
m9103931
𝑀ቾ 💫የመረሳዋ 🎀🎧 :
የኔም ወላሂ ሰወዬዬ ይጠቀምነበረ በዘምዘሚያነበረ የማዘጋጅለት ይዞይወጣል ጨረሶነዉ የሚመጣዉ አሁን ወፍራል
2026-01-04 10:16:41
0
mesiya206
ዩናኤል የ ሰሚነሽ ልጅ :
2ግላስ ምንማለት ነው
2026-01-04 18:36:16
0
bitu3394
Bitu❤👸🦋 :
ቦርጭ ወጣብኝ🥺
2026-01-05 12:37:20
0
tshaynsh
እግዚአብሔር አዋቅ ነው ♥️ :
በአራበኛ ምንድን ነው ምባለው የምታቁ ንገሩኝ
2026-01-04 08:32:21
1
e_u_e_y_s
メ᭄ :
ግን ሽታ አያመጣም
2026-01-15 08:19:00
1
user82419615970848
✮⃝𝐀𝄟⃝ፊር𝄞ዛ⋆⃝༎ሙ🦅💓 :
አብሽ በአረበኛ ምድነው ስሙ🥺
2026-02-05 01:02:19
0
shimakonjo
Mãŧëɓla ወፍ 🇹🇷🫀🫣 :
ሱካር እንጨምራለን
2026-01-16 17:23:46
0
mohammedali754
➺Alhamdulilah❤️ :
በአረበኛምዲነዉየሚባለዉአብሽ
2026-02-02 04:17:40
0
situkiya
Subhina :
ገንፈል አይደረግም እንዴ
2026-01-04 15:20:30
1
user9847462717081
👸Queen👸 :
mari yelgnim sikwari litkm sis
2026-01-04 05:12:28
1
user6165903237454
ህልሜን በልቤ💝 :
እኔን አላወፍርኝም 15ቀን አለፍኝ ምንም ለወጥ ያለወም
2026-01-15 15:03:21
2
mekdibd
Mekdi Cosmo :
ከነፍሬው ነው የሚጠጣው
2026-02-28 11:03:10
1
rem01930
remሸ🌸🌸 :
በባዶ ሆድ ነው ምንጠቃመው
2026-02-09 17:31:58
1
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About