Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gamebirhanu: The controversial mortgage and vehicle loan from the commercial bank of Ethiopia. #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok
Game Birhanu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 05 January 2026 07:38:45 GMT
1550675
49428
879
10215
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.49MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.49MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Rahel traditional habesh💚💛❤️ :
የሚያበድረን 2.5 ሲሆን የምንከፍለው በወር 38816 ለ10አመት 4,657,920 ነው ሚመጣው
2026-01-05 11:04:42
63
zekaryas kiros :
የኢትዮጵያ ባንክ ስሪት ከደሃ ይሰበስባል ለሃብታም ያበድራል ። ከዚህ ውጭ የለውም ። እጅግ በጣም የሚያሳዝን የባንክ ሥርዓት ያለን ።
2026-01-19 13:30:14
61
በመጀመሪያም ቃል ነበረ :
አበድራለው ግን አላበድርም ሲቀጥል 2.5million በ10አመት ሲወልድ ሌላ 2.5 ይመጣል አጠቃላይ 5million መጀመሪያ የቆጠብከው 2.5 ሲጨመር አጠቃላይ 7.5million ይመጣል
2026-01-05 09:36:50
253
Niftalem T. :
እንካ ግን አትንካ 😂😂😂😂😂
2026-01-05 19:38:56
211
muste Golden🥇 :
እቁብ ገብቼ አልገዛም እንዴ ይሄን የክል ገቢ ከለኝ😁
2026-01-06 14:12:10
18
ASADHARARI :
2.5 million loan 10 years = 38816 x 10 years (120 month) = 4,657,920
2026-01-05 14:18:37
22
Beza 🌺🌺 :
ባንክ ለግለሰብ ብድር መስጠት በመጀመሩ ደረጃ ትልቅ ጅማሬ ነዉ። ( afford ማድረግ ከባድ መሆኑ እዳለ ሆኖ) ግን ይሄ ጅማሬ ነገ ላይ የግል ባንኮች በተሻለ እና Affordable በሆነ መንገድ እደሚቀጥሉት ተስፋ ተጪ ነገር ነዉ። 👏👏
2026-01-05 09:40:50
67
ዴሪክ :
አላበድርም ማንን ገደለ 😁😁
2026-01-05 10:28:14
61
Yotor :
አላበድርም! አይልም እንዴ?
2026-01-05 09:41:36
56
Chima-ጭማ :
ስለ ብድር አውርተህ ወለድ interest rate ሳትናገር ምን የሚሉት እውቀት ነው በጌታ
2026-01-05 12:39:05
15
Seya :
149000 ደሞዝ ማገኝ ከሆነ እነሡጋ ምን ወሠደኝ 😁
2026-02-02 21:12:21
6
no 1 :
የውጪ ባንኮች ለምን ቶሎ አይገቡልንም በሐገራችን ባንኮች የእውነት ተስፋ ቆርጠናል
2026-01-05 13:49:16
17
አንች የልቤ ጉዳይ♥ :
በወር ይሄን ያህል ገቢ ካለኝ ለምን እበደራለሁ??
2026-01-28 13:15:25
10
ãŷę 1221 :
የአመቱ ምርጥ ቀልድ
2026-01-17 16:44:46
5
Busy Bee :
"እንኩ አትንኩ " ነው ይሄ
2026-01-15 15:07:34
5
Ras :
በ ቀልድ ዘርፍ መጣ ንግድ ባንክ 🤔🤔
2026-01-05 10:10:43
6
ashe :
ብድር የሚባል ነገር እንዳትጠይቁን ለማለት ነው😂😂
2026-01-05 17:44:15
5
𝗮𝗯𝗱𝗹𝗸𝗲𝗿𝗶𝗺 :
የ 100.000 ደሞዝ ካለኝ ለምን እበደራለሁ
2026-01-05 19:14:53
5
maakiya :
ይህን ያክል ገቢ ያላቸው ለምን ይበደራሉ?
2026-01-05 17:02:16
5
j_kelo :
በ6 ወር መቆጠብ ከቻልኩኝ በእቁብ ብገዛ አይሻልም😂 የኔን 2.5 በfixed time deposit yaskemitilignal?
2026-01-05 12:17:38
9
Eyoel D :
በአጭሩ አሰይቶ መነሳት በሉና
2026-01-05 18:55:17
5
yaredo m :
ያንን ያክል የምቆጥበዉ ካለኝ ባለኝ ብር በምቆጥባት በአቅሜ ገዝቼ እንቅልፌን ያለ ሃሳብ ብተኛስ
2026-01-05 09:46:57
10
V9✍️ :
:በጣም የሚገርመው እኮ 2.5 ሚ ቆጥበህ እሱ የሚያበድርህ 2.5ሚ ነው ወለድ የሚታሰበው ከ5ሚን ለምን? ባንኩ ለኔ ማበደር የሚችለው 2.5 ብቻ ነው እዚህ ጋ ደሞ ሌላ ትኩሳት ነው🤭
2026-01-07 06:05:37
5
xxxxx :
አልገባኝም 49900ብር በወር ለ 10ዓመት ለ 2.1ሚሊዮን ማለት 5.9ሚሊዮን በ 10ዓመት ሊከፍል ነው አስረዳኝ miss ያረኩት ነገር ካለ 👍🏽
2026-01-05 09:51:08
21
Matt :
" ሂድ አትበለው ነገር ግን እንዲሄድ አድርገው " የሚለውን አባባል CBE በእጥፍ ደገመው !! Don't tell him to go, but make him go!!!!
2026-01-05 10:16:54
7
To see more videos from user @gamebirhanu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Really? #plzzunfreezemyaccount #viewsproblem #viralvideo #foryou #fyp
padahal bener bener nangis banjirrr tp masih secakep itu?! mantep sih wajib cobaa!!! #SekaliTapBlurNoCakey #Carslanid #CarslanPowder #PressedPowder #Zhanglinghe
همه جوره رو نوشتم همه جوری🤡 #foryou #برو_فوریو #text #viral #تکست
Nước giặt nhà Rosedos mà nhà em tin dùng mấy năm nay đây ạ , lưu hương lâu mà giá trải nghiệm quá là ưng ý luôn #nuocgiat #viral #giadungtienich #giadinh #sansale
`بـے نـِیـَاز طـَرز🕊️🤍🤲🏻` *جہاں قدر نہ ہو وہاں سے مسکرا کر پیچھے ہٹ جانا سیکھو* *اپنا وقار بچانا دنیا کی ہر بحث جیتنے سے بڑا کمال ہے!!🫀* 🕊️⃝🌸✨⃝🫀 #shehzadi #viral_video #fyp #shahzadi #trand
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy