@janderebawmedia: ተወለደ ኢየሱስ በቤተልሔም . . #ስብሐት_ለእግዚአብሔር #ሰላምም_ለሰው #የአእላፋት_ዝማሬ #ዘንድሮስአልቀርም aelafat zemare mezmur 2018,አእላፋት 2018 ዝማሬ, አእላፋት ዝማሬ
Janderebaw Media
Region: ET
Tuesday 06 January 2026 16:51:44 GMT
2702708
453925
3996
44454
Music
Download
Comments
@ F ኖ T :
በ ገነትም🥰🥰🥰 እንደዚ ይሰብስበን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-06 19:16:20
9083
Mi Ku :
ጌታዬ ሆይ እኔን ዱርዬዉን የዛሬ ዓመት አዚህ ቦታ ለመዘመር ካበቃኸኝ 100ጡዋፍ ይዤ እመጣለሁ🥰
2026-01-06 17:18:52
5227
༄️𝗞𝗜𝗡𝗚ᴶᵉˣˣⁿʸ :
አኔን ብቻ ነው የነዘረኝ በስመአብ
2026-01-06 17:03:11
1701
mohammed :
ዋው ማሻአላህ ያምራል
2026-01-06 19:14:13
1594
ወላሂ ስታምሩ🥰
2026-01-06 21:40:26
1511
ቡራk🇨🇭✔️ :
ሰው በራሱ እምነት ይቀናል 🥰🥰🥰🥰
2026-01-06 17:00:28
1422
Abiyu Getnet :
በአርሲና በወለጋ የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያንን ነብሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን አሜን
2026-01-06 18:24:58
955
. :
አስኪ የነበራችሁ❤✝️
2026-01-06 19:43:11
500
Malaku Polo :
ወላሂ ስታምሩ ማሽ አላህ 🥰🥰🥰
2026-01-07 05:41:55
320
🥷Tommy_Lee_Sparta🥷🎧 :
ዛሬ ልደቴ ነው ጋይስ እንካን ተወለድ በሉኝ 🥰
2026-01-07 07:28:30
87
Aweke 1221 :
በዮኔስኮ መመዝገብ አለበት
2026-01-07 02:08:22
136
ማሂ አሌክሰ🦋🦋🦋 :
በሰማይ አባታችን ፊትም እዲ ይሰብሰበን ለንሰአ ለሰጋ ደሙ ያብቃን 🥰🥰🥰🙏
2026-01-06 19:57:49
447
senait BLACK :
እንኳንም ባለማተብ ሆንኩ ድምቀታችን
2026-01-06 19:02:35
165
መሬማ ነኝ የደሞዜ💵 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ፈጣሪ ከማዳም ቤት አውጥቶ ለሀገራችን ገብተን ለማመስገን ያብቃን😥🤲
2026-01-06 20:17:56
87
❤M❤Y❤EM❤ :
ብንፀድቅም ባንፀድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንን🙏አሉ አባ ገብረኪዳን🙏የእውነትም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን🙏🙏🙏🙏
2026-01-06 19:26:49
19
የደብረወርቋን :
:ኦርቶዶክስ በመሆኑ የሚኮራ 👍 😎
2026-01-07 10:13:44
67
1st :
ማሻ አላህ ስታምሩ
2026-01-07 07:52:05
106
BigBoss :
imagine ይህን ያክል ህዝብ በዚህ እርጋታና ስርዓት ፈጣሪን ስታመሰግን 🙏🙏🙏
2026-01-15 21:04:15
6
sol :
እምነት
ውበት
አድነት
2026-01-06 20:23:53
116
Eygo :
This how Christmas should be
2026-01-06 21:02:47
59
Adam AA :
የጤፍ ዘር አንዴት ያልቃል
ክርስቲያን ማለት እንደዚህ ነው 🥰🥰
2026-01-07 08:37:01
24
ሩት አስራት :
በጣም ታምራላችሁ❤🥰 ። ከProtestant
2026-01-06 20:07:30
364
ያሳምነው ዘር :
ነበርኩ ማሪያምን በሂይወቴ እዴዝህ ዴስተኛ ሁኘ አላቅም
2026-01-07 08:16:11
60
ŇÃŦÏ🤴🤴 :
የ አመት ሰው ይበለን🙏🙏🥰🥰🥰
2026-01-08 18:51:25
7
million abera :
ከዛሬ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ በጣም በጣም ታምራላቹ እውነት በጌታ ስም ❤️❤️❤️
2026-01-06 20:18:59
108
To see more videos from user @janderebawmedia, please go to the Tikwm
homepage.