@lakew_simien: የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ልዩ መስህብ! #viraltiktok #simienmountainnationalpark #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #savewaliaibex #creatersearchinsights

Lakew24
Lakew24
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 January 2026 17:15:37 GMT
278013
11190
173
862

Music

Download

Comments

keberaraw21
ጋሸው እ :
ወይኔ አገሬ ናፈቀችኝ ሰው እርስ በራሱ ይጫረሳል እሄው እነሱ ተስማምተው ይኖራሉ🤙🌹
2026-01-07 08:47:45
7
ashagere.teshager
Ashagere teshager :
በጣም👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-14 11:09:06
0
letitpasses
መተዛዘቢያ@ :
ዝንጀሮ ማጋ ላይ ያሰፈራኝ የነበረው ጭላዳ ደስ ሲል ወይኔ ደባርቅ ናፈቀኝ!!!
2026-01-13 17:43:28
1
mihrt.workineh
Mihrt workineh :
ከሁሉም እንደ ተፈጥሮ ደስ የሚል ነገር የለም ወገኔ ።
2026-02-06 12:22:56
0
daniel21820340
Daniel :
ዝንጀሮ እና ጅብ ከተማ ለምንኖር እና ሰብል የማናመርት የቤት እንስሳ ለሌለን ደህና መኖሪያ ቤት መዝናኛ ነው።ለገበሬው ግን አመት የለፋበትን በትንሽ ሰአት ያወድማል
2026-02-06 07:39:36
0
hvbt5jvb7
GGG :
የሰዉ ፍቅር በጠፋበት ዘመን ብርቅዮ እንስሶች ተፋቅረዉ ይኖራሉ ወገን እንደነሱ እንተሳሰብ🙏🙏🙏
2026-01-09 17:17:56
0
shimelsasnake
Shimels Asnake :
አቤት ውበት ፍቅር ሲኖር
2026-01-07 17:43:56
0
abrshe850
አብርሽ ጎንደሬው :
ካዛሬ ዘመን ሰው እነሱ ይሻላሉ
2026-01-07 18:33:35
0
wendmu871
ሳይቅሙ ምርቃና የሆነ ጊዜ :
ደስ ሲል እደሱኮ የለም አሁን ላይ ጫካ ፋኖን ነዉ ምታገኝ
2026-02-25 06:02:50
0
de...eth
ትክክለኛ መንገድ በተጓዦች ብዛት አይወሰንም ! :
ናፈቀኝ ሰፈሬ ናፈቀኝ ሰሜኑ ክፍል
2026-01-07 13:49:18
0
tesfa76822
Tesfa :
እኔ ቸግሮኛል ይሸጡና የድርሻዬ ይሰጠኝ
2026-01-09 15:19:54
0
abebe4786
abebe :
የት ነዉ
2026-01-07 11:27:27
0
user1462153881623
ዳዊትብርሀኑ1019 :
ቧይትጨነቅናፈቀኝ
2026-03-13 00:15:31
0
user27738865748002
zemenay :
🥰😍🥰🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰
2026-03-13 20:04:55
0
life_password
Melese Taye Beyene :
😁
2026-04-24 08:48:17
0
awningtrfesh22
@ayni.www :
🥰🥰🥰🥰
2026-03-04 12:56:55
0
paulos267
paulos :
🥰🥰🥰
2026-02-02 05:52:31
0
anwar.seid210
ተወከልቱ አላህ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-24 08:55:07
0
birie0712
𝑏𝓲𝓻𝓲𝓮12 :
@
2026-06-06 21:12:12
0
To see more videos from user @lakew_simien, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About