@amdot1991:

Habesha🎩
Habesha🎩
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 January 2026 01:32:41 GMT
1372541
76079
702
8585

Music

Download

Comments

mikiortodox465
ሚኪ የሰመአቷ :
ታቦት እናሰራለት ወርቅዬ ከሞቱት እነ ተክልዬ እሱ ይሻላል🥰🥰
2026-01-08 03:10:05
8
bekibly
bekibly :
ትግሬ ግን ይጠላ ነበር በለን
2026-01-07 15:10:14
41
ela26860
ela :
ወዳአገርቤት መመለስ አለበት ወርቁ ያስፈልጋል👍
2026-01-07 04:57:19
722
mariam212121212121
ማርያም እናቴ :
እረ በሳቅ ገደለኝ
2026-01-07 05:58:00
197
user8125373938631
[email protected] :
አሁንም የዚህ ሽፌር ህይወት ሊቀይርለት ይችላል እባካቹ ለ ወርቁ አድርሱለት
2026-01-07 05:28:29
209
workmahi2023
work&mahi :
ሻሽ ልብ ማለት ለሁሉም የሚሳሳ ማለት ነው።
2026-01-07 07:52:15
121
bekind75.k
𝔶𝔬𝔫𝔞𝔰🔎 :
የፅላት ገንዘብ
2026-01-07 22:06:18
6
zewdneshteketel
z :
ታድሎ በቁሙ የተመሰገነ ሰው እንዴት የታደለ ነው
2026-01-07 14:43:15
90
belistilake
Belisti Lake :
ካሮሎ ደምሴ አንተም ደግ ስው ነህ ስላየሁ ደስስስ ብሎኝል🥰🥰
2026-01-07 18:58:09
11
user3738138848141
M and S :
አረ በናትህ ይህ ሾፌር በጣም ምርጥ ሠው ነው
2026-01-07 07:01:05
15
yenatelij39
የሸዋው ፀይም 🦅😍😍😍 :
እውነት ነው ወርቁ ማለት የሃገር ፍቅር ሚሰብክ የሃገራችን ድምቀት የሃገራችን ባለሃብት በቃ እሱን ሚገልጵ ቃላት የለኝም
2026-01-07 06:28:01
41
1984bantamlak
bantamlak sewunet :
ይሄን ለትልቁ ሰው ወርቁ አድርሱለት እሱ ምንም እሚሳሳ ነገር የለውም አሁንም ይደርሳል
2026-01-07 10:29:05
45
solomon.weldesela
Solomon Weldeselassie :
ወርቁ በጣም ጥሩ ሰው ነው ።አንድ ያሰቃዩትን የኢህአዴግ ባለስልጣናት ገድሎ የታሰረ ትራፊክ ፖሊስ ጓደኛችንን ቤትሰቦች በየወሩ የሚያስፈልጋቸውን ወጪ ለረጅም ጊዜ ሲደግፍ አውቃለሁ።
2026-01-07 05:15:38
38
babisol.12196
beletu galaw :
ጎጃም ድሮስ የዋህ እንጂ ክፋ አለ እንዴ ሁሉም የዋህ ነው
2026-01-08 03:24:37
9
user6816918586857
ቻቻ :
ወርቁ ማለት ወርቅ ማለትነዉ
2026-01-07 14:44:55
10
selamawit90
king 👑 nh :
ያስታወቃል በጣም ደግ መሆኑን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው እኔ እራሴ ስወደው
2026-01-07 09:53:44
12
brook.k3
brook.k3 :
ጨዋታ ራሱ ሲያምርብህ እንዴት መታደል ነው ዋ!
2026-01-08 10:06:31
9
user4799810288509
Teshome Bahiru :
መስጠት ከፈጣሪ የሚሰጥ ፀጋ ነዉ ።ወርቁ አይተነዉን ሰጪ እንዲሆን ያደረገዉ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን።
2026-01-08 20:41:19
7
zelalemtadesse341
Zelalem Tadesse :
ሲጀመር ጎጃሜ ከአገኘ ደግነው ጀግናምነውእልህ መያያዝ ብቻነው የማይወድ
2026-02-15 18:54:06
7
user9525372144933
gach :
ወርቁ ለማሀራ ህዝብ ብቻ ሣይሆን ለሀገሪቱ አሥፈላጊ ሠዉ ነዉ አንበሣ ጀገና ነዉ
2026-01-08 16:27:13
5
changemode1
🤔 :
እግዚአብሄር ነው የድልህን የሚሰጥህ ሰዉ አይደለም ::
2026-01-07 19:17:35
17
zenebe.abachewu
19 ኙ አባቴ :
መልካምነት ለራስ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-07 08:01:23
20
desalegn888
desu :
እስኪ ለወርቁ አድርሱለት በናታችሁ
2026-01-08 04:43:07
5
abdumohammed111
ጉልት :
ይሄን ሰዉየ ለወርቁ እናድርስለት እዉነት አሳቀኝም አሳዘነኝም
2026-01-07 11:04:30
8
fayesel8
Fayesel :
መሳቅ ሳልፈልግ እዴት እደሳኩ
2026-01-07 18:24:20
9
To see more videos from user @amdot1991, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About