@make55630: #የመዳም🤣✌️🤣ቅመሞች #ስደት🖤🖤🖤🖤💔💔😭😭😭 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ

MAKI🍫🦋
MAKI🍫🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 07 January 2026 09:17:39 GMT
1085034
29320
3305
1080

Music

Download

Comments

user43120675665867
የኮኪ እህት :
ችርሥ ከጸዳት በሀላ ግጥም አርገን ለምንበላ
2026-01-07 15:54:43
816
wediweldu3
ብሪጋልትግራይ :
ችርሰ ቁርሰ በልተን ለማናቅ
2026-01-07 14:45:57
1070
aberash.tesfay
Abersh Tesfaye :
ዛሬ 🍎ፖም ሰርቄ ወደ ክፍሌ ስገባ ወድቆብኝ ተከበሎ ሶፋ ስር ገባ ሰዎቹን አልፎ 😥አፈርኩ
2026-01-21 15:06:11
58
user4845111192208
ዜዷ ነኝ ተስፈኘዋ❤❤ :
ፅዳት ብቻ አትስሩ ምግብም ስሩ በዛዉም ትበላላችሁ
2026-01-07 15:08:05
269
usero90034
ማርያም እናቴ 💖💖💖 :
ችርስ በግድ ለምታበላን ማዳም ላለን❤❤❤
2026-02-02 17:37:38
78
dejene2053
የተመታ ላይፍ,, :
በስደት ሁሉ ላላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ🙏🙏
2026-01-11 19:54:52
112
hiwothabtamu297
👉H❤..ነኝ💃ቀበጧ💃👌 :
ቢጠፋ ቢጠፋ ኩብዝ አይጠፋም
2026-01-07 16:50:18
52
mesi11629
ያባቷ ብለህ ጥራኝ :
ችርስ ለምሰርቀው😘😘😘😘😘
2026-01-07 18:58:19
67
hayime806
N&T🔐 :
ችርስ ሳርቅን ላሚንባላ 🤣
2026-01-08 18:29:13
52
mysweti2
♡𝐌ዬ🎀꧂ :
ችርስ ቁርስ ለማንበለው ቁርስናምሳ በአንድ ለይ ለምንበለው 💔
2026-01-07 21:06:58
28
ekram.ahmed3646
Eku 👑 :
ኩርስ እራት አይታወቅም ከኔጋ ድሀቤት የምሠሩ 🥺
2026-01-24 18:36:37
19
user5301830972965
وأن شاء وإن شاء :
ጠዋት ላይ ቴምር በጣም አሪፍ ነውሆሌ ብይ ከዳቡና ከኩብዝ ከሻይከቡና ይበልጣል ሙሎ ጤነኛ ነው የምትሆኚው ❤❤❤❤
2026-01-15 16:51:46
8
mama123457136
ma12345 :
ሌላምግብ,የለም,አይዞሽ,እኔም,ሰርቄነዉ,እምበላዉ,ያልፍይሆን
2026-01-09 15:30:15
8
user5580847761772
አልሀምዱሊላ :
አረ እኔተምር ስበላ ጥሪሴን ያመኛል
2026-01-28 22:53:08
9
sablina156
s💚m :
እህቴ እኔ እህትሽ ቁርስም የለ ምሳ9:00 ነዉ ቻይዉ እማያልፍየለም
2026-01-07 13:29:11
5
fedifkr5
Fedila kemal :
ችርስ ስራችን ጨርሰን ዘና ብለን ለምንበላ
2026-01-23 21:26:18
9
awolseid370
one day ☝️🤟💍👈 :
ተገዴሽ ነዉ ታዳ በፍቃዴኝነት🥰🤫
2026-01-11 07:19:33
5
.h66682
@Hussen🤟 :
አብሽሪ እህት ያልፋል👌👌👌👌👌👌
2026-01-11 08:20:46
5
user5829951486070
Mቾ ታዛቢዋ😏 :
አረየበላሽማሬ እየተደበቅሽም ቢሆን 😥ቁርስካልበለሁ ልቤነው የሚሳነኝ ወላ😥
2026-01-13 07:44:53
5
eeee1234tik
tiktok :
ጠዋት ቁርስ ትበላላችሁ እንዴ😳እኔኮ ወዲያ ወዲህ ስሮጥ 7-8ሰአት ነው ምግብ የምቀምሰዉ ስራ ካልጨረስኩ አይዋጥልኝም ምን ላድርግ😏😏
2026-01-25 18:32:57
13
jerry00836
Christian girl🧕😍 :
ለኔ ቁርስ እራሱ ዬለም😂ለምጄለው🥺🥺
2026-01-07 15:45:41
21
user150910554611
redet :
ችርስስ ቁርስ ሁለት ጊዜ ለምንበላዉ ስራ ስጀምር እበላለሁ ትንሽ ስጨርስ ግጥም አርጌ እበላለሁ
2026-01-11 16:27:39
8
ggghuuu13
ስደተኛዋ♥️🫶🏾 :
ወላህ ሳውድ ከመጣው ቁርስ በልቸ አላቅም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-08 02:09:45
6
user96149705858068
D :
አይዞሽ እህቴ ይኸም ቀን ያልፋል አብሽሪ
2026-01-09 19:29:03
5
je1212120
የቤትሽን አመል እዛው،،🫣 :
ብታውቂው መዳኒት ነው ተምር ፈጣሪሽን አመስግኒ ይሄንኑም ያጡ ስንት አለ
2026-01-07 19:13:33
5
To see more videos from user @make55630, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About