@ken_alew_: ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ#መዝሙር #አእላፋት_ዝማሬ #ላሊበላ @Kidus ephrem

sura_10tu🇺🇸&🇪🇹
sura_10tu🇺🇸&🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 January 2026 09:50:03 GMT
347191
66507
569
5160

Music

Download

Comments

alfazzz1994
▄︻elfazz♡ :
እዚ ደሞ ሌላ ውበት
2026-01-07 17:47:12
300
hailemareyam
Haile 19 :
ይሄ ነው ቦታው በዓሉም እደዚነው መከበር ያለበት በሰማይም በምድርም ምስጋና የሚታይበት ቦታ ይህ ነው ቅዱስ ላሊበላ
2026-01-07 15:49:45
217
user618477024913
dani :
የምን አላፋት እዲ ነው ባህል ማክበር
2026-01-07 16:53:03
35
edenheaven21
Eden W 1921☦️ :
ኦርቶዶክስ መሆን ግን እድለኝነትን ይጠይቃል 🙏🙏❤️❤️
2026-01-07 11:40:25
98
meron6754
Meron :
ታድለህ አንድ ቀን ለቤቱ ያበቃኛል ብዬ አስባለው
2026-01-07 15:29:52
45
fritafrita580
fiyu 🌹🌹ze🌹tewahdo :
እኔ ብቻ ነኝ ኣባ ገብረኪዳን ለመጀመርያ ጊዜ ሲወርቡ ያየሃቸው የኔ ደግ ኣባት😍😍🌹🙏🙏
2026-01-09 09:35:40
9
user8000586312370
እንደፈቃድህ ይደረግልኝ :
አባ ገብረኪዳን የኔ አባት❤❤❤❤
2026-01-08 17:01:30
9
mahi21s24
ሳምራዊቷ :
ቅዱስ ላሊበላ ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏
2026-01-07 15:52:08
19
yitbarek374
የሶማዉ ንጉሥ :
ዮም ተወልደ ቤዛ ኩሉ አለም❤❤እነሆ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ተወለደ ❤❤❤
2026-01-09 06:53:13
5
bura.bul93
bura bul :
አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን ያየ
2026-01-07 18:48:45
6
fany47216580348897
እሙቲ ሻኪሶ(የ Ifaa ልጅ) :
zemedkun yiheninim tekawem aluk demo
2026-01-07 12:47:55
63
elduta21
eldaና :
ኦርቶዶክስ ሆኜ የተፈጠርንበት ቀን የተባረከች ናት ☦️🥰
2026-01-08 12:12:24
7
dikonsertsadingel41
dikonsertsadingel41 :
እድሜናጤናን ያድልልንለአባቶቻችን
2026-01-27 05:57:11
1
fanhemen
fanhemen :
🥰🥰🥰ለአመቱ በሰላም ያድርሰን፡ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰🥰
2026-01-24 14:39:45
2
mahletteka71
smileyface :
አባ ገብረክዳንን አገልግሎት ላይ ማየት እጀግ ደስ ይላል
2026-01-26 09:04:12
1
n.formula.f1
N Formula F1 :
🥰😍🥰😍እዚ ደሞ ሌላ ውበት መታደል ነው ቦታውን መርገጥ እራሱ መባርክ ነው ለዚህ ያብቃኝ አምላኬ ደጁን እድረግጥ አሜን🙏🙏🙏
2026-01-10 06:22:35
4
user3851502471052
beranu :
እውነት ነው
2026-01-08 10:34:22
2
userpa1my1fxhv
ብሬ,ጎንደሬው :
እልልልልልልልልልልልልልል
2026-01-07 17:44:54
1
user42827467200150
Dani ⚡️Danel Ertban :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-09 17:21:30
2
user1366847966237
@ምኞት ያለስኬት🫑 :
መታደል ነው ቃል የለኝም🙏🙏🙏🤲🤲💐💐
2026-01-08 03:20:51
1
user948862271293
የአርሴማ ልጅ :
አምላኬሆይ እንደጸቀድህ ለደጅህ ከብቃኝ
2026-01-07 16:28:21
3
bezuasefa3
ብዙአየሁ አሰፋ21 :
ምን መታደል ነው ይህን ቅዱስ ቦታ መሳለም
2026-01-08 06:17:45
3
lonely.eagle10
FisumLegacy :
this the real one
2026-01-08 07:46:45
3
kuliorbezi
Bezawit Legese :
በፈጣሪ በጣም ነው ምታምሩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-07 20:21:34
3
tsion.mulu
Tsion Mulu :
የኔ ልብ ያለው ከዚህ ነው
2026-01-08 03:34:36
3
To see more videos from user @ken_alew_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About