Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ad_habesha_officiall: #amharicmusic #lyrics #music #mesfinbekele@ad_lyrics
AĐ ☄️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 January 2026 16:44:45 GMT
940915
45168
314
5885
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.21MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.21MB
)
Watermark .mp4 (
5.26MB
)
Music .mp3
Comments
less go7 :
የምር ፍቅር ይዞኛል እርዱኝ ወላሂ በጣም ነው የከበደኝ እሷን እንዳገኝ አግዙኝ ካላገኘዋት ግን😭
2026-01-08 19:33:36
72
eva945111 :
90 ዎቹ ፍቅር፣ ጓደኝነት የሚከበርበት ዘመን ነበር እኛ ሴቶች ደሞ በጣም ኩራተኞች ነበርን እናም እየወደድናቸው ግን እንኮራ ነበር ጨዋነታችን እና ኩራታችን ውበታችን ነበር
2026-01-19 19:05:01
2
Aman :
የፍቅርን ምርጥ ስቃይ የቀመሰ በላይክ😢😢😢😢😢
2026-02-07 09:37:07
25
wendiy :
እውነት የመጀመሪያዬ ናት በቤተሰብ ምክንያት ተለያየን እንደ ቀልድ 3አመት አለፈን ግን ዛሬ ላይም ከሷ ውጪ መልመድ አቃተኝ ዉጪ እየተዝናናው ሲመሽ እንደበፊቱ ቶሎ ና ምትለኝ ይመስል መሸብኝ ብዬ ገባለሁ የዚህ ሲገርመኝ ናፍቆቱ ሲብስብኝ ላፈላልጋት በሚያውቋት ጓደኞቿ ብጠይቅ ሽምግልና ተልኮላቸው ቤተሰቦቿም እንደተቀበሉ ሰማው እውነት በሷም በኔም የተፈጠረ ነገር ስለሌለ ምንመለስ እየመሰለኝ ዛሬም ድረስ እጠብቃታለሁ🥰🥰
2026-01-10 17:13:04
25
user Tekle Malkamu :
90ዎች አለችዉ
2026-01-09 20:50:30
25
call Me 🔮 KAT⚡️RINA :
የወደድኩት እኔ እሱን ነው😌😌😌😌
2026-01-20 07:38:17
2
ማልደን :
በጣም የምወደው ዘፈን
2026-01-08 18:04:04
24
selam :
zim biye miwodewu ena😌
2026-01-10 16:28:02
3
s❤ :
ስሰማው የማለቅሰው እኔ አይይይ ፍቅር
2026-01-11 04:51:23
2
Saturday✌️ :
music name benatachu
2026-01-08 18:40:34
5
Tigst Ayalew :
የምር ፍቅር ነው የያዛችሁ እስኪ እራሳችሁን መርምሩ እንዳንዴ ለጊዜዉ እሳን ወይም እሱን የመፈለግ ስሜት ፍቅር ሊመስል ይችላል ።ፍቅር ከባድ ነገር ነዉ ከነ መቀበል መቻል ከነ ማለት ከነ ጥሩም መጥፎም ፀባይ ከነ ጉዳቷ ለማከም ከነ ጎዶሎዋ ለመሙላት ከነ ሀዘን እና ደስታዋ ሁሉንም ለእሷ ለእሱ መሆን ሁሌም ማፍቀር መቻል ብታገኛትም ባታገኝውም መሳላቸት የለለ ፍቅር እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ ለምን ይመጣል ሁል ጊዜ አዳዲስ ሰዉ ማፍቀር አይቻልም እሂ ፍቅር አይደለም ስሜት እንጂ...........ከተሳሳትኩ 🙏
2026-01-12 09:17:09
13
Redet :
2026-01-11 08:21:08
5
It's_Me :
ጨልሞብን ያኔ ስናለቅስበት ነበር😭😭😭
2026-02-11 17:48:22
3
huuuug :
2026-01-19 10:39:50
1
Liyana :
በጣም ነበር የምወደው በጣም ከ4 ሰአት እስከ 10 ሰአት ለሊቱን ሙሉ ቀን በቀን እናወራ ነበር ለ2 አመት ይዜ ነው በማይባል ምክንያት ተለያየን የመጀመሪያዬ ነበር ይኸው 3 አመት ወንድ ሳልቀረብ ህይወት ፈተና ናት 💔😭
2026-01-12 18:53:49
9
Mahi Homa :
በጣም ጊዜ ወደዋላ ቢመለስ ያን ስተቴን ባስተካከልኩ ብዙ ትውስታ አለኝ ❤❤❤
2026-01-10 15:03:02
11
Temesgen Setegnጎንደሬውየ44ቱ :
እውነት ነው
2026-02-09 14:20:28
1
asnika tesfaye :
እውነት ነው
2026-02-11 10:04:45
1
E&Y :
2026-01-23 20:48:27
1
semo ye hawa :
ኧረ ሙሉዉን
2026-02-11 08:42:03
1
ኤርሚያሥ 2122 :
የኔ ትዝታ ነው እውነት
2026-02-20 17:06:23
1
ABENEZER AYELE :
fikir yazegn😞😞😞
2026-01-10 12:49:41
2
I'm🌧️ :
🥺..
2026-01-09 21:55:18
2
ABENEZER AYELE :
fiker yazegn😔
2026-01-10 18:29:15
1
samri 🌴 :
ቸረስ በዚህ ሙዚቃ ላለቀስን
2026-01-12 19:27:29
1
To see more videos from user @ad_habesha_officiall, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Quần jean lưng thấp vừa cho các mom đây #thequaojean #quanjeannu #lungthap #jeanongrong
Engagement Announcement Video #roshinvitations #engagement #engaged #fyp #annoucement
قلتش نسخ السكنات !! اختصار الماب (OOY) 😱😱#فورتنايت #سوردي #ماب_سوردي #sordy #اكسبلور #fortnite #البنق #حل_للبنق #sordymap #fyp #ooy #نسخ_سكنات
قيل لأحد الصالحين ما سر السكينة التي في قلبك... #quran_kareem245 #اقوال #اقتباسات #خواطر #حكم
Time Slice Transition Tutorial | Linear Wjpe Transitions | After Effects Tutorial #aftereffects #aftereffectsedits #aftereffectstutorial #aetutorials #fyp #viral #anime #tutorial
#LUNA #lunamiraclehairgrow #ውህድ #ፀጉር #lunaorignal
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy