@yilugg: ባክህ ባክህ ልቤ ማርከኝ ባክህ ልቤ ማርከኝ ጎጆ ልውጣ እንዳቅሜ እንደ ዶሮ ጭሬ አልደር ለቅሜ ባክህ ባክህ ልቤ ተለመነኝ እየኝ እንደወዳጅ በማላውቀው ጉዳይ አታስገባኝ ግዳጅ          ባሳብ ተሳክሬ የትም ከምባክን ሞሽረኝ መርቀህ ላስከብረው ስምክን እኔም ይመርብኝ እኔም ወግ ይድረሰኝ ሌላ አልሻም ካንተ ፍቅር ብቻ አውርሰኝ የመውደድን አገር ያብሮነትን ደብር       አመላክተኝና የነፍሴን ልገብር በሰው ፊት አልፈር በሰው አልወቀስ አገር አሰለቸው ጧት ማታ በማልቀስ ባክህ እባክህ ልቤ ከእኔ ወዲያ ላንተ ካንተ በላይ ለ'ኔ ከአፍ ከወጣ አፋፍ ነው ይመስክር ጥንድ አይኔ ሰው ራሱን ችሎ ካልቆመ እንደ እኩያው ማዕዱ ርግርግ ቢሆን ይገዳል ማባያው ዛሬስ ሳቅ አምሮኛል አምሮኛል የምሩን             ካወራረድክልኝ የዞረ ድምሩን      ላንተ ክብር ሲባል ብሎም ለ'ኔ ጥቅም አስታጥቀኝ እርቅህን አንጀት አያጠብቅም በሰው ፊት አልፈር በሰው አልወቀስ አገር አሰለቸው ጧት ማታ በማልቀስ ወስብሓት ለእግዚአብሄር ለዳንኤል ፀጋዬ አቡነ ኪሮስ ታህሳስ 1996

𝙮𝙞𝑙𝑎𝑘 G-𝑔𝑖𝑜𝑟𝑔𝑖𝑠
𝙮𝙞𝑙𝑎𝑘 G-𝑔𝑖𝑜𝑟𝑔𝑖𝑠
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 January 2026 18:02:45 GMT
19660
1097
21
170

Music

Download

Comments

atew.che21
@_ማቲ212121 :
ግጥምን አያ ሙሌ ይግጠማት🥰🥰🥰
2026-03-13 19:04:38
2
gosajojo
መሆን አለመሆን :
ነፍስ ይማር ሙሌ
2026-03-06 19:59:28
1
abu.oborra
mamushe mashe :
ሙሉጌታ ተስፋየ አያ ሙሌ ነብስህን በገነት
2026-01-08 18:47:44
2
kefiyalew.kawiso
K2 📩 :
አያ ሙሌ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ስወድክ ነብስህን በገነት ያኑርልን የኔ ደግ
2026-02-24 17:15:17
1
chane4444
Chane4444 :
2X
2026-03-14 17:47:54
1
amahrwit
THlTENA 💕 :
ufff Aya mule yetebeb abat🥺🥰
2026-04-04 17:49:38
1
waduwrld
₩adu :
🫡🥹
2026-01-09 03:35:43
1
gabriellessssfgv
mackd21 :
😳😳😳
2026-02-20 22:13:45
1
abu.oborra
mamushe mashe :
🥰🥰🥰
2026-01-08 18:47:55
1
judi.kassa2
Judi Kassa (ሕ) :
❤❤❤
2026-01-08 18:37:41
1
user48750663810947
user48750663810947 :
soryie
2026-03-11 17:18:00
1
gosheye
gosheye :
ስሙን ስጠራው ልብ ያሸብራን
2026-02-28 05:27:36
1
ms937312
ms olds :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-23 19:45:26
1
tomyland730_
Tomyland :
የዞረ ድምሩን
2026-02-11 23:44:36
1
tomyland730_
Tomyland :
🥰🥰🥰
2026-02-11 23:43:24
1
semtike8
ጉራ ን ስ....3.6.9 :
አያ ነብስ ይማር ሕያው ስራ
2026-01-31 07:39:03
1
dagmawi.yihunie
DYD :
😍😍😍
2026-01-19 19:47:44
1
changemover
dawit :
🥰🥰🥰🥰
2026-01-10 05:49:05
1
fasikadesalegn6
ኪያ :
🥰🥰🥰
2026-01-09 10:13:10
1
To see more videos from user @yilugg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About