@bubu.161: #fyp #heartbroken #breakup #quotes

ቡቡ✍️✨
ቡቡ✍️✨
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 09 January 2026 16:35:43 GMT
1356392
63553
710
10473

Music

Download

Comments

bura.46
𝚊𝚋𝚊𝚝✨➋ :
መጨረሻው ላያምር መጀመርያው አስደስቶን ነበር 😒😒
2026-01-10 05:11:04
1625
143mygrandmother
Me🆚 Me 💪 :
ሳላስበው የገባሁት መውጫው ጠፋብኝ 🤦
2026-01-10 12:10:47
629
ak92500
Ak :
መማር ነበረብን ለዛ ነው ያስተዋወቀን
2026-02-07 07:53:21
116
user80200944
meski @19🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️🧚‍♀️ :
እንኳንም አወኩህ እንኳንም አገባውህ እንኳንም ወለድኩልህ የኔ ወርቅ አብሮ ያስረጀን
2026-01-10 13:57:18
113
user31048837306117
s 😭ነኝ 💔ብሶተኘዋ💔💔😭 :
በጣም እዲህአልመሰለኝም ነበር ወላህ አሁንአሰቃየኝ አቃተኝ ደከመኝ😭😭😭😭
2026-02-03 16:10:07
24
sofiyanaaaaasssssss
❌❌ :
መፍትሄ እኔጋ አለ
2026-02-06 08:21:56
21
abenizema
abeni@zema 🇪🇹 ♉️ :
🥺🥺 አረ ጭራሽ መተያየትም አልነበረብንም!😡😡 🥂🥂
2026-01-12 07:20:51
145
bekele.techilo
bekele techilo :
የምር ፍቅር እንደዚህ እንደሚበቀል ባውቅ ስተት አልሰራም ነበር የመጀመሪ ፍቅረኛየ ፈጣሪ ተጠቦ የሰራት ወርቅ ነበረች እኔግን የሠው ወሬ ሰምች አልፈልግሽም ብየ ልቧን ሰበረኩት እያለቀሰች ለመነችኝ እኔግን አልተረዳሗትም ነበር የሷ ግፍ ሳላውቅ በሰው የቀረብኳቸው ሁለት ሴቶች ህይወቴን ሲኦል አደረጉት ለአመታት አለቀስኩ በየገዳማቱ እየዞርኩ አነባሁ በህልም ሁሉም እንሚያልፍ አየሁ የሆነ ገዳም ደግሞ ሡባኤ ግባና ይነገርሀል ተብየ ገባሁ ሌላ እንማገባና ጥሩ ህይወት እንደምኖር ተነገረኝ ግን ሰባት አመት ሞላኝ ምንም የለም ማርያምን አሁን ከሰይጣን ይልቅ ሴት ነው የምፈራው የኔ አይድረስባችሁ
2026-02-07 18:29:01
11
beki_6903
@BEKI_6903 :
ሀይማኖት ልዩነት 🥺
2026-01-12 11:05:47
16
30yosef12
𝙮𝙤𝙨𝙚𝙛 :
ፍቅር አጭር ነው መርሳት ግን እረጅም ነው 😏
2026-01-11 06:10:24
16
milkaelsa7
milka/elsa :
እደዛ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
2026-01-10 14:20:36
23
user3224506155952
ዉባ :
አዎ መተዋወቅ አልነበረብንም
2026-01-09 19:48:09
62
tirgalemdire1
ትርጋለም ድሬ ❤ :
ቆይ ግን የማን ጥፋት ነው ቁስለኛ በዛ እኮ😏
2026-01-12 16:21:23
24
nafimaylex12
maylex 21 :
አዊ መተዋወቅ አልነበረብንም
2026-01-10 18:44:32
14
saba.bekele4
የንፋስ መውጫዋ ❤️❤️❤️ :
መጨረሻው መለያዬት ከሆነ ባንተዋወቅስ
2026-01-11 13:44:31
7
hubii509
Hነኝ የእህቴ ቀበጥ :
በህይወታችን መተው ለሚሄዱት ነገሮች ከመፀፀት ይልቅ መማር ነው ያለብን ስለነገ ሊያስተምረን ሰለፈለግ ነው ስለዝህ ተምረህ እለፍ የማያልፍ የለም ሁሉም ለቦጎ ነው ::
2026-01-10 08:29:06
16
lidu.yemulu
ʟ𝖎𝖉𝖚𝖓𝖆🦋 :
አዎ መተዋወቅ አነበረብንም 😟😌😖
2026-01-10 17:45:43
19
tsega_2012
ካልገባት ዝለላት :
ጥርግ
2026-01-10 05:46:29
31
user1434430263022
Hareg :
እውነት ነው ተዋውቀው በዙ አብረው አሰልፈው ቤተሰብ አሰተዋውቀው ባልጠበቀሰነው መንገድ ሲሂዱ ላካ መተዋወቅ አልነበረብንም የምን ስንታችን አለን ይሆን
2026-01-10 06:17:41
12
user3636752344013
🌹🌹🌹 :
መጨረሻችን ለመለያየት ባልተዋወቅን😥😥😥😥😥😥
2026-01-11 15:47:58
12
muslim77570
hayu :
እንኳንም ተዋወቅን
2026-01-10 11:33:51
34
hope21hope
Tesfa Mareyme @Hope :
ምንም ውሸት የሌለበት እውነት👍
2026-01-10 18:55:56
8
honeymezemer
ANNA🎀 :
ahun yalehubet huneta💔......painful😭
2026-01-10 10:40:17
5
kierahmed630
☆አቶ BATMAN 𖣂 :
silent repost🤔
2026-01-10 07:06:14
5
To see more videos from user @bubu.161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About