@ebc_tiktok: የከተማዋ ትልቁ ግድብ https://youtu.be/AZUSXbsSPs8 #addisababa #riverside #riversideproject #ebc #etv #ebcdotstream #news #adanechabebi

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 10 January 2026 07:41:38 GMT
920991
39117
984
3065

Music

Download

Comments

amkiller12
ablex :
መገፍተር ነበር
2026-01-10 14:39:25
457
yemesrach.yenager
yedane yemesker :
የሰውን ደም መቼ ነው የሜትገድቡት።በየአቅጣጫው እየፈሰሰ ነው።
2026-01-11 04:53:59
136
fish.misganaw
fish Misganaw :
ምን የሰጋል ሀዝብ አየተቸገረ
2026-01-10 08:26:55
31
yeneallah2
የቦረናው ውልብኝ። :
በከባድ ሁኔታ መታጠር አለበት። ነገ በሆነ አጋጣሚ አንድ ሠው ቢገባ። እኛ ማህበረሠቦች ጉዳቱን እጅ ጥቅሙን አናይም። 👍👍👍
2026-01-10 07:58:26
84
293122a
🌻vissionary man (Alexo)🌻🌼 :
እባቤ የአዲስ አበቤ ህዝብ እኮ በኑሮ ውድነት በጣም ተቸግሯል ከተማዋ እንዳለው አስረክበናችሁ እንውጣ እንዴ????
2026-01-10 19:23:00
39
serizuzu
Seri Zuzu :
እኔ በበኩሌ ከተማ ከተማ ሲመስል በአቺ ግዜ አይቻለው ተባረኪ አሁንም ጥበብ ማስተዋል ይጨመርልሽ ገና በኔምርጫ 20 አመት ይቀርሻል ጀግኒት
2026-01-11 14:34:58
28
wizabel727
Wiz Abel :
ይች ሴት ትችላለች
2026-01-10 13:14:54
43
berhanu483
Birhanu :
እራበን😏
2026-01-10 13:07:36
22
mosesmmichael9521
Moses Michael :
ዋኝበት😂🤣
2026-01-10 12:11:49
19
meme.x383
Memar :
2026-01-10 11:34:47
41
abkb991
absence :
2026-01-10 07:50:11
37
ab60632
የካቲት 18 - 2010 :
ቸግሮናል 😏😏
2026-01-11 05:06:13
7
xlnd57
XalD :
ይታጠር። አዲስ አበባ የተፈጥሮ ውበቷ እየተመለሰ ነው። ጐበዝ መጠበቅ መንከባከብ ከኛ ይጠበቃል። መንግስት መጣ ሄደ እኛ ግን መለወጥ አለብን።
2026-01-10 11:15:13
13
afrotemu
Afro Temu :
ቀበና ላይ የተሰራውን አለማድነቅ ንፍግነት ነው እውነታው ግን ኑሮዋችንንም እዩት አበድን
2026-01-10 15:21:16
7
bi.....cho
bi...cho :
ከወንዙ ልንጠጣ ነው??
2026-01-10 15:31:02
22
shimeas123
የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም🙏 :
እንዴ ቀበና ምኑ ጋር ነው ኧረ በህግ አምላክ?🤔😁😁😁😁
2026-01-10 10:18:42
5
bamaeltricetion3
ባማ ኤሌክትክሺያን :
ይሄ የኔ ቀበና ነው ??? ወይ ታምር አጎዛ ፒኮክ ሽታው እራሱ ትዝ ይለኛአል!!!❤
2026-01-10 13:53:58
7
weyina10
weyina :
አቦ ይመችሽ አዲስ አበባ ባለቤቷን አገኘች
2026-01-20 07:02:18
2
hana17612
ነብይት ሀና ዘነበ :
ዋው ክብርት ትልቅ ስራ ነው ጌታ ይጠብቃችሁ
2026-02-25 13:23:38
4
saba.gebeyhu
Saba gebeyhu :
አንቺ የሴት ጀግና ተባረኪ
2026-01-12 13:51:58
3
k.king7798
k king :
ደምስራችን ነሽ!!!ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
2026-01-14 02:48:26
1
beyaafera
Beya :
በርች
2026-01-10 13:59:18
3
zedomk2
Zinabuwa Mekonne :
እኔ ታአምር ያየሁት በአገሬ በትንሽ ግዜና ሰአት ትላልቅ ፎሬጀክቶች በቀናትና በሰአታት ተገንብቶ ስያልቅ ያየነው የሰማነው በብልጽግና መንግስት ነው ጀግንት በርች አንደኞ ነሽ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
2026-01-11 20:11:12
3
ashenafi.getachew06
Ashenafi Getachew :
ክብርት
2026-01-10 15:04:14
3
tariku2360
tariku :
ይመችሽ
2026-01-10 23:49:16
2
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About