Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kiminorikids: Dapatkan voucher diskon dan harga spesial di setiap live!!
Kiminori Kids
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 11 January 2026 03:50:07 GMT
380
2
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.29MB
)
Watermark .mp4 (
7.76MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kiminorikids, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Hình nền hoạt hình cutee #hinhnendienthoai #hinhnendep #wallpaper
Hahaha 😂 na true ooo#foryoupage❤️❤️ #goldenqueen👑pamtv #goldenqueenerabor #fyp
Estas interesado? 😳✨
#touba Magal Gui🎊👏☪️🤍
August Leos tap in😝🦁 Here’s to 31🎂 #leoseason
የሞተ ልጃቸውን በጸሎት ከሞት ያስነሡ፣ በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ እጅግ ክፉ ሽፍቶችን ገራም የሚያደርግ ጸጋ የነበራቸው፣ የመnafeቃንን መጻሕፍት አበጥረውና አንጠርጥረው በመጻፍ የሞገቱና ገለባ ያደረጉ የእምነት ጠበቃ የሃይማኖት በትር… በአንድ ወቅት ማኅሌት ቆመው እያለ መልእክተኛ ይመጣና ልጅዎ ሞቷል ተብሎ ተነገራቸው አቋርጬ አልሄድም ብለው ማኅሌት ጨርሰው ቅዳሴ አስቀድሰው ልጁ ሊቀበር እሳቸው ሲጠበቁ ወደ ቤታቸው ገብተው የሞተ ልጃቸውን በጸሎት እንዳስነሡ ታሪካቸው ይናገራል ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ ዕብ 11:35 ይህ ታላቅ ሊቅ ምናልባት በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አገልግለው ቢያልፉ ኖሮ፣ እንደ ሊቀ ዲያቆን ሀቢብ ጊዮርጊስ በቅዱስ ሲኖዶስ «ቅዱስ» ሊባሉ፤ ታሪካቸውም በመጽሐፈ ስንክሳር ላይ ሊጻፍ ይችል ነበር። በእኛ ቤተ ክህነት ግን ካረፉ ከ50 ዓመታት በላይ ቢሆናቸውም ጳጳሳቱም ዝም፣ መጽሐፉም ዝም ብሏል። ለነገሩ የቤተ ክህነት ሰዎች የሊቁን የመጻሕፍት ገበያ ቀርጥፈው እየበሉ፣ አጽማቸውን እንደ ምናምንቴ ለመጣል ማሰብን መቼ እንደ ሐፍረት ተሰማቸው? የሊቁን የአድማሱ ጀንበሬን መጻሕፍት ፈጽሞ ያላነበቡ አንዳንድ ጳጳሳት ባሉበት ቤተ ክህነት፣ «ለአድማሱ ጀንበሬ እንዲህ ይደረግ» ቢባሉ ፈጥነው ይረዳሉ? እንዲያውም «መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ደግሞ ማን ነው?» የሚል የሚታጣ አይመስለኝም። የሚሰማና የሚረዳ ካለ ቢታሰብበት መልካም ነው። ሊቁ የሃይማኖት መዶሻም ነበሩ ታላቁ ሊቅ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ (1885-1962 ዓ.ም) ናቸው። በእውነት በረከታቸው ይደርብን።
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy