@rekikmedia2:

ረቂቅ ሚዲያ  ቁጥር 2  21
ረቂቅ ሚዲያ ቁጥር 2 21
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 11 January 2026 05:02:58 GMT
1180768
57288
400
4914

Music

Download

Comments

wudu.gizaw
Wudu Gizaw :
እኔ ዛሬ ሄጄ ነበር:: እውነት የሚገርም እና የሚደንቅ ቦታ ነው:: ልደታ ለማሪያም ለቤቷ ታብቃችሁ:: ቦታውን በተመለከተ:- አያት 49 መጨረሻ ጋር (40/60 ኮንዶሚንየም- አየር መንገድ ሳትደርሱ) ትወርዱ እና ከ20-30 ደይቃ የሚወስድ የግር ጉዞ ያስኬዳል:: የመኪና መንገድ የለውም፣አዛውንቶችና አቅመ ደካሞች ትንሽ መንገዱ ዳገት እና ቁልቁለት ስላለው የሚያግዛችሁ አብሮአችሁ ሰው ቢኖር መልካም ነው ባይ ነኝ:: ስለ እውነት እላችኋለሁ እኔ በህይወቴ በጣም ደስ ያለኝ እና ድህነት የተሰማኝ ዛሬ ላይ የጌታየን ጥምቀት እዚህ ቦታ ተገኝቼ በመጠመቄ ነው:: እንደ አዲስ የተወለዱ ያህል ነው የተሰማኝ:: በመጨረሻም የአካባቢው ማህብረሰብ ጥምቀት እንደዚያ ባማረና በደመቀ መልኩ ደግሰው መርቀው ስለላካችሁን በእውነት እግዚአብሔር ፣ልደታ ለማርያም ታክብርልን፣ቤታችሁ ሙሉ ይሁን፣ እናንተ ከነቤተሳባችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:: እናቴ ልደታ ለማርያም ለደጅሽ ስላበቃሽን አመሰግንሻለሁ: እኔን ሀጤያተኛው ልጅሽን ማሪኝ::
2026-01-19 17:38:55
112
user4615584272537
ጌች መስታውት ስራ 21,27 :
የኔጌታ መታደል ነው ከቻልህ ቦታው ውሰደኝ በሜሪያም
2026-01-11 06:29:32
67
mekditerefeo
Mekdi Terefe :
ሰዉ እምነቱ እንጂ የሚያድነው በቀናት ተገድቦ አይደለም ልቦና ይስጣችሁ
2026-01-13 16:38:40
9
keflom___
keflom :
ሌላውስ ፀበል በ 1 ወር ነው ሚያድነው???🤔 ዋናው እምነታችን መስሎኝ
2026-01-13 15:18:31
8
estifanos.esayas2
Estifanos Esayas :
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
2026-01-12 13:17:16
6
shito2129
shito :
wendme ene 49 negn gn yet ga endahone alawkum
2026-02-01 04:30:36
2
getachew.mulu.yem
Getachew mulu Yemer :
የት ነው ቦተው እሲንገሩን
2026-01-11 12:26:03
6
fkrteeyesus
fkrte eyesus :
አረ 49 የት እኔ 49 ነኝኮ🙄?
2026-01-13 19:46:32
3
shalomelluws
melat❤️✌️ :
ወረፋ አለ
2026-01-12 15:53:32
3
yenufekr
yenu fekr :
49ምኑ ጋ ነዉ እኔ አዛ ነኝ ግን ሰምቼ አላቅም እባክህ ትክክለኛዉን አድራሻ
2026-01-13 19:49:51
3
user1276933848222
አዲስ :
አባ ግርማ ያሉበትን ቦታ የሚያቅ ሰው ካለ ንገሩኝ
2026-01-12 19:33:29
3
yenenesh15
Yenenesh Gebru :
ameeeeeeeeeen elllllllllllllllllll
2026-02-11 13:39:14
1
user2931860887300
kostanaw belesa :
እግዚአብሔር እኮ እረቂቂ ነዉ አቤት ደስ ሲል
2026-01-13 13:57:34
3
rahwi3888
Rahwa 🌸🌸 :
እባካቹ አድራሻውን በደምብ ፃፍሉኝ ታምሜለሁ
2026-01-25 17:56:50
0
haregtesfye
0910489140 :
ታድለህ መዳኛህ ይሁን
2026-01-11 14:34:58
8
httpsyoutube.commenbert0
አባ ናታኒም ዘመንበረ ጸባዖት ካቴድራል :
የተፈጥሮ ነው?
2026-02-02 15:23:30
0
user4936148783956
ቀስስ ተካ ዘእኩቲ ሚካኤል ፡፡ :
የት አገር ነው።
2026-02-10 17:31:46
0
brkti.b
Brkti B :
መኪና ያስገባል ?
2026-01-15 03:55:52
0
shwanesh4
ነኝ የቅድስት ኪዳነምህረት ልጅ🙏🙏🙏 :
ነውርእወቁ ተው 😭ሚስጠረ ጥምቀት ሚስጥረ ቁርባን.........እወቁ ለምን ሚስጥርእደተባለ
2026-01-11 13:36:35
6
freedom23
@Freedom# :
ትክክለኛ አድራሻውን ባለማወቄ ስንከራተት ወዬ ተመለስኩ
2026-01-25 19:09:56
0
kivi.jmberu
Kivi Jmberu :
ከአዲስ አበባ ወዴት አከባቢ ሂደን እናገኘዋለን ? እባካችሁ አቅጣጫው ንገሩን
2026-02-02 14:07:41
1
tigistzemedu
tota :
የት ነው የኔ አባት
2026-01-13 20:30:48
0
asheber738
Melkamnet lerasnew :
ቦታው የት ነው
2026-01-29 02:33:09
1
abresh96
Ab 16 :
እወነት ነው ሂዱ 🙏
2026-01-13 10:41:12
1
alem.degefa
Alem Degefa :
እባክህ ወንድሜ እንዴት ነው መሄድ የምችለው
2026-01-12 11:44:36
1
To see more videos from user @rekikmedia2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About