@baropic1: #creatorsearchinsights #Derebe Zenebe #Banchew Mejene #Musicology@Baro #viral_video_tiktok_treding

baro
baro
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 12 January 2026 11:13:44 GMT
238416
12339
379
1070

Music

Download

Comments

tenaabera2
kal💞 :
ይህ ሙዚቃ ሲወጣ ሶስት አመቴ ነበር
2026-01-12 19:06:58
59
millaleiyesus
mila ኢየሱስ ጌታ ነዉ :
ወይኔ ልጅነቴ ናፈቀኝ
2026-01-12 18:24:47
93
samri2058
samri 16🇪🇹&🇪🇷 :
እይን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ሆድ ይብሰኛል😔
2026-01-13 14:10:51
17
maryam212711
የማርያም :
ዬሄ ዘፈን ሲወጣ የ3 ኛ ክፍል ነበርኩ የልጅነቴ ዘፈን 😢♥️
2026-01-13 08:25:01
10
.ha2658
ha :
አዎ 1992 ነዉ የውጣው
2026-01-13 03:57:33
12
moedh260
ቶካ :
ይሄ ዘፈን 28 አመት በፊት ነው እያላችሁ ነው?
2026-01-12 20:05:31
12
tesfa.beferi.new
አፄ የጊሽኗ :
97 ነው የተዘፈነው ግን ጊዜ ይሮጣል 🥲
2026-01-12 20:40:38
10
beniyam.feraw
Beniyam Firew :
ምንም ማርግ አይቻልም ከትዝታ በቀር ❤❤❤❤❤
2026-01-12 19:24:36
26
user1175328181120
ዋጋ ወለየዋ :
ግንኮ በጣም አላረጀም
2026-01-12 21:40:13
15
yalem9651
Yalem :
Sewadaw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-20 22:08:26
1
my45756
ልኑር❤ እዳመሌ💃🥀 :
ኧር ተው ልጅነቴ ናፍቀኝ ሆድ ባሰኝ ወላሂ አይይ ልጅነቴ በስዴት አለቀ ዛሬ ላይ ምን ላስታውስ ወዴኋላ😥😥😥😥😥😥😥
2026-01-12 22:22:49
14
semretale
ውቢቷ አንዳቤት 🦅🦅 :
የምጽፈው አጣሁ ማርያምን ወይ ልጅነት
2026-01-13 01:13:41
7
user326263240628106
akucha :
ሙዚቃውን በጣም ነው የምወደው ደርብ ደሞ አሁን በጣም አርጅቷል በዛላይ ጥቁር ኮፍያ አድርጓል ለምንድነው በቅንነት መልሱልኝ በጣም ስላሳዘነኝ ነው
2026-01-13 06:35:30
5
hailebelay54
hailebelay54 :
ዋው ሙዚቃ በጣም ነው የሚጠምው
2026-01-17 10:55:47
1
user01gwc0e04q
መኑ ከመልዑል 💒እንደእግዚአብሔር ያለ ማንአለ❤ :
አይይይ የድሮውን አይቸ አሁን ሳየው አጀቴነው የተላወሰ😥
2026-01-15 20:44:31
3
mickielove27
ሚኪ Mickie 🇪🇹🇨🇦 :
የዚህ ሙዚቃ ሲወጣ ከኛ ቤት tv የለነም ነበር በጎረቤት ነበር ያየዉት🥰🥰🥰
2026-01-13 05:14:23
6
kiyuyecr7
𝐤𝐢𝐲𝐮🇪🇹🇸🇦🧕 :
ከመወለደ በፊት የወጣ ሙዚቃ 🥹😒🥰
2026-01-12 20:12:27
5
medaniale2127
Amen27🙏💚💛❤️🦁 :
🥺🥺አቤት ወጣትነትና እርጂና 🥺🥺🥺🥺
2026-01-12 20:58:27
6
tedi7814
Tedi :
የርባችን ምግዜም አረሳህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-18 10:16:47
1
gannooduubee
Gannoo dube :
ወሎ በጀን
2026-01-18 09:27:58
1
remedankerim8
Remedan Kerim :
1998❤
2026-01-18 11:16:14
1
1yenia
❤️ፍቅር💕 :
አየልኝ ዋኘው
2026-01-17 18:47:42
1
beki_mom1
Beki🦅 :
#ኧረ ወሎ ውሰዱኝ በማሪያም😎
2026-01-14 09:06:20
1
saliyat341
ሳ.ሊ.ያ.ት🧕Ⓜⓤህዲን :
ይሄን ዘፈን ስሰማ ወሎዬ መሆን ያምረኛል🥰
2026-01-14 09:55:52
4
To see more videos from user @baropic1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About