@tadaelyearsemalije: ዩቲዩቡን ሰብስክራይ አርጉት እዚሁ ቲክቶክ ፕሮፋይል ላይ አለ #tewahdo #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #fyp

ታዳኤል የቅዱስ አግናጥዮስና የሰማዕቷ ልጅ
ታዳኤል የቅዱስ አግናጥዮስና የሰማዕቷ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 12 January 2026 18:14:57 GMT
266047
24850
462
6054

Music

Download

Comments

6655john
John2124 :
እቤት ውስጥ መስገድ ይቻላል ወይ ወንድሜ መዝሙረ ዳዊትስ እያነበብህ መስገድ ይቻላል ውይ
2026-01-13 09:01:06
57
zufanhabtegiyorgi
zufanhabtegiyorgi :
ወንድሜ እንደዚሁ የሌሎቹንም የስግደት አይነቶችን ብታሳየን
2026-01-13 07:58:28
65
medeya33
amanwa16 :
ወንድሜ ቅድስ ሚናስ በስንት ነው የሚውል
2026-01-12 18:58:56
14
kidus.barkto
ማርያም ተዓቢ እምኩሉ ፍጥረት :
የት ላይ ነው የሚገኘው እንዲህ እንደሚባል ?? ለምን ያለ ነጠላ ይሰገዳል ቤተ ክርክቲያን ውስጥስ ቢሆን ????
2026-01-12 20:33:56
1
user2679572042820
meron :
ነጠላ ከማውለቅ ወደኋላ ማሰር ይሻላል
2026-01-13 05:32:29
16
happy_kassahun
Happysha💎 :
2026-02-27 09:11:07
9
user6194284737933
user6194284737933 :
ውረድ ስግደት ስግደት ነው እሱም ለእግዚአብሔር ብቻ። አታጭበርብር ስግደት አንድ ነው እሱም ለልኡል እግዚአብሔር
2026-01-14 13:56:44
0
user4994163356881
[email protected] :
እኔ ምልህ ወንድሜ ይአምልክት ሰግድት የሰንበት ቀን የባህላት ቀን አይሰግድም ብለውኝ አቁሜያለው እኮ
2026-01-13 09:56:46
7
beti190530
Beti.K :
ለሰውስ ለእህት ለወንድም መስገድ እንችላለን እባክህ ወንድሜ መልስልኝ እንዳታልፈኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-14 19:03:36
0
meron.dessa
Meron Dessa :
እኔ የምልህ አምላከ እግዚአብሔር ይባላል ስለማላውቅ ነው
2026-01-12 20:26:38
0
user68539805771687
ኩሩው ንጉስ :
የዳዊት ዋጋ ስንት ነው
2026-01-16 18:07:55
0
yemebrah
የእመብራሀን ልጅ🌸🌹❤️🥰💝 :
🥰
2026-03-24 04:06:36
0
123adam424
192127 :
እባክህ ትክክለኛው መዝሙረ ዳዊት የትኛው እንደሆነ ነገረኝ ወንድም
2026-01-13 08:26:38
2
elsa590572
ELSA :
Tebarek Wedmeeee❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-01-12 18:25:54
5
user49965659048256
Simret🤎 :
ወንድሜ ቤተክርስቲያን ሄደን ስንሰግድ መች ያሰግዳሉ እናቶች ግዝት ነው ብለው የሚቆጡት ቁጣ በቃ ቆሌህን ነው የሚገፉት እና እኔ የ7 ሰዓታትን ስግደት ና ፀሎት እቤቴ ለማድረግ ተገድጃለሁ😔
2026-01-23 23:19:48
6
firahqcsujz
fera bela :
አባክ መዝሙረ ዳዊት የፀሎት መፀሀፍ ስጠኝ
2026-01-12 19:17:41
5
7beba1234
ኤ ቢ :
ነጠጠላውን ከዋላ መቖጠጠር አይቻላል??
2026-01-13 05:48:42
1
kidus.barkto
ማርያም ተዓቢ እምኩሉ ፍጥረት :
ምንጭ ንገረን
2026-01-12 20:34:07
2
gad55643
gad :
tnk you
2026-02-03 09:33:51
1
fseha34
sintayehu :
መዝሙር ዳዊት ስንት ነው ውጋው
2026-01-12 19:36:37
2
worke.admas
Worke Admas :
ቤትውስጥ ይሰገዳል
2026-02-14 05:41:20
1
love.meat8
MR🦋🧡💔🔥 :
ስራ ቦታህ የት ነው???
2026-01-13 02:46:26
0
sore.kefela
Sore kefela :
Ameen🙏🙏🙏
2026-02-08 05:24:24
1
dave.galaxy6
dave Galaxy :
2026-01-14 10:07:22
1
candykiyu
Mezmur ዝማሬ :
እሺ ወንድም ታዳኤል🙏🙏🙏
2026-01-13 11:54:40
1
To see more videos from user @tadaelyearsemalije, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About