@akilagrace: ጴንጤ ሁሉም ድነት አግኝቷል ብዬ አላምንም ። ኦርቶዶክሳዊያንም ሁሉም ድነት አላገኙም አልልም ። የሚለያዩን ጥቂት ነገሮች ናቸው አብረን ማማለክ ቃሉን መማር የሚከለክሉን አይደሉም ። እኛ ጋር ሙሉ ወንጌል ቃለህይወት ወይም መካነኢየሱስ መሀል ያለው ልዩነት አይነት ነው ከኦርቶዶክሳውያንም ጋር ያለን ። ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አኦርቶዶክስ_ፀንታ_ለዘላለም_ትኑር #protestant #foryou #mukirab_show

Akilashimels
Akilashimels
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 13 January 2026 20:58:18 GMT
10603
216
4
54

Music

Download

Comments

eyasws
0937 :
እየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🥰
2026-02-01 20:43:25
0
zeli_yeweld
Zeli Ye-Eyesus :
ስላሴ አማንያን ነን
2026-01-17 06:00:53
0
mrhenok42
henok yegataw :
በፀሎት ፣ በዝማሬ ፣ በትምህርት ስለምንለያይ መስሎኝ የወጣነው 😢
2026-01-13 22:22:04
2
abyot11798511
AByot🌹🌹🌹🌹🌹 :
🌹🌹🌹
2026-01-15 23:43:18
0
To see more videos from user @akilagrace, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About