@dw_amharic: ቤተ መድኃኔ ዓለም በላሊበላ ካሉት 11 ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መካከል አንዱ ሲሆን፣ ከአንድ ዐለት ተፈልፍለው ከተሰሩ አብያተ ክርስቲያናት በግዝፈቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። በአጠቃላይ 72 አዕማድ ያሉት ሲሆን፣ ከእነዚህም ውስጥ 32ቱ የውጭውን ጣራ ይደግፋሉ። #Lalibela #Ethiopia #UNESCO #ላሊበላ #ኢትዮጵያ #ውቅር #ቤተመድኃኔዓለም#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #dwamharic #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

DW Amharic
DW Amharic
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 January 2026 13:52:55 GMT
3204
146
3
27

Music

Download

Comments

masalache.manza
Masalache Manza :
🥰🥰🥰
2026-01-14 17:05:32
0
kvidch1
r̶a̶k̶ 🎭p̶a̶s̶ :
💪🙏
2026-01-14 14:02:00
0
tig.tigst5
Tig የላሊበላዋ 🇱🇾 :
🙏🙏🙏
2026-05-01 15:16:16
0
To see more videos from user @dw_amharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About