ሲድኒ ከሆሊውድ ፊልሞች በተጨማሪ በቴሌቪዥን የሚቀርቡ የብዙ ተከታታይ ፊልሞችን ስክሪፕት ጽፏል። ከእነዚህ ተከታታይ ፊልሞች መካከል Hart to Hart የተሰኘው በጣም ተወዳጅ ነው። ------ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነበር የልብ-ወለድ ድርሰት ጸሐፊው ሲድኒ ሼልደን የተከሰተው። => የመጀመሪያ ድርሰቱ የታተመው በ1969 ሲሆን ይህ መጽሐፍ "The Naked Face" የሚል ርእስ አለው። => ከ1969-2007 ባሉት ዓመታት ስኬታማ እና ተወዳጅ መጻሕፍትን ጽፏል። ከእነርሱም መካከል ብዙዎቹ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ "Best Seller" ሊስት ውስጥ የገቡ ናቸው። => የሲድኒ መጽሐፎች በአብዛኛው በሁለት ዘውግ የተጻፉ ናቸው። እነርሱም በእንግሊዝኛው አጠራር Thriller እና Crime Mystery ይባላሉ። በመጽሐፎቹ ውስጥ ዋና ገጸ-ባሕሪ ሆነው ከሚቀረጹት መካከል ደግሞ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው። በዚህም የተነሳ ሴቶች በጣም ይወዱታል። = የሲድኒ ሼልደን መጻሕፍት በሃምሳ አንድ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። በአማርኛ ቋንቋም ብዙ ድርሰቶች የተተረጎሙለት የውጪ ደራሲ እርሱ ነው። => ሲድኒ ብዙ መጻሐፎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎችም አንዱ ነው። የእርሱ መጻሕፍት (በሌላ ቋንቋ የተተረጎሙትን ጨምሮ) 500 ሚሊዮን ኮፒ ያህል ተሽጠዋል። ይህም ሲድኒን መጽሐፎቻቸው በብዙ ኮፒዎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎች መካከል በስምንተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል። ------- = ሲድኒ ሼልደን ከጻፋቸው የረጅም ልብ-ወለድ መጻሕፍት መካከል ከፊሉ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል። The Naked Face (1970) A Stranger in the Mirror (1976) Bloodline (1977) Rage of Angels (1980) Master of the Game (1982) If Tomorrow Comes (1985) Windmills of the Gods (1987) The Sands of Time (1988) The Doomsday Conspiracy (1991) The Stars Shine Down (1992) Nothing Lasts Forever (1994) Morning, Noon, and Night (1995) The Best Laid Plans (1997) Tell Me Your Dreams (1998) The Sky Is Falling (2001) Are You Afraid of the Dark? (2004) Mistress of the Game (2009 ) After the Darkness (2010) ------ ዛሬም ጥያቄ አለኝ። በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎመው የመጀመሪያው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ "አስኳል" (Master of the Game) ይመስለኛል። እስቲ በአማርኛ ከተተረጎሙት የሲድኒ መጻሕፍት መካከል የምታስታውሷቸውን ንገሩን። ------ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ! ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ የተጻፈበት ዕለት ሀምሌ 30/2014 ©Afendi Muteki, August 6/2014 ------ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቼ የሚከተሉት ናቸው። => የፌስቡክ ፔጅ (My New Facebook Page) https://www.facebook.com/AfendiEthno2018 => የቴሌግራም ቻነል (My Telegram Channel) https://t.me/afandishaHarar ---- Galatoomaa! እናመሰግናለን። Thank you! የቕንለይ! - @afendi1978"/> ሲድኒ ከሆሊውድ ፊልሞች በተጨማሪ በቴሌቪዥን የሚቀርቡ የብዙ ተከታታይ ፊልሞችን ስክሪፕት ጽፏል። ከእነዚህ ተከታታይ ፊልሞች መካከል Hart to Hart የተሰኘው በጣም ተወዳጅ ነው። ------ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነበር የልብ-ወለድ ድርሰት ጸሐፊው ሲድኒ ሼልደን የተከሰተው። => የመጀመሪያ ድርሰቱ የታተመው በ1969 ሲሆን ይህ መጽሐፍ "The Naked Face" የሚል ርእስ አለው። => ከ1969-2007 ባሉት ዓመታት ስኬታማ እና ተወዳጅ መጻሕፍትን ጽፏል። ከእነርሱም መካከል ብዙዎቹ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ "Best Seller" ሊስት ውስጥ የገቡ ናቸው። => የሲድኒ መጽሐፎች በአብዛኛው በሁለት ዘውግ የተጻፉ ናቸው። እነርሱም በእንግሊዝኛው አጠራር Thriller እና Crime Mystery ይባላሉ። በመጽሐፎቹ ውስጥ ዋና ገጸ-ባሕሪ ሆነው ከሚቀረጹት መካከል ደግሞ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው። በዚህም የተነሳ ሴቶች በጣም ይወዱታል። = የሲድኒ ሼልደን መጻሕፍት በሃምሳ አንድ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። በአማርኛ ቋንቋም ብዙ ድርሰቶች የተተረጎሙለት የውጪ ደራሲ እርሱ ነው። => ሲድኒ ብዙ መጻሐፎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎችም አንዱ ነው። የእርሱ መጻሕፍት (በሌላ ቋንቋ የተተረጎሙትን ጨምሮ) 500 ሚሊዮን ኮፒ ያህል ተሽጠዋል። ይህም ሲድኒን መጽሐፎቻቸው በብዙ ኮፒዎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎች መካከል በስምንተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል። ------- = ሲድኒ ሼልደን ከጻፋቸው የረጅም ልብ-ወለድ መጻሕፍት መካከል ከፊሉ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል። The Naked Face (1970) A Stranger in the Mirror (1976) Bloodline (1977) Rage of Angels (1980) Master of the Game (1982) If Tomorrow Comes (1985) Windmills of the Gods (1987) The Sands of Time (1988) The Doomsday Conspiracy (1991) The Stars Shine Down (1992) Nothing Lasts Forever (1994) Morning, Noon, and Night (1995) The Best Laid Plans (1997) Tell Me Your Dreams (1998) The Sky Is Falling (2001) Are You Afraid of the Dark? (2004) Mistress of the Game (2009 ) After the Darkness (2010) ------ ዛሬም ጥያቄ አለኝ። በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎመው የመጀመሪያው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ "አስኳል" (Master of the Game) ይመስለኛል። እስቲ በአማርኛ ከተተረጎሙት የሲድኒ መጻሕፍት መካከል የምታስታውሷቸውን ንገሩን። ------ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ! ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ የተጻፈበት ዕለት ሀምሌ 30/2014 ©Afendi Muteki, August 6/2014 ------ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቼ የሚከተሉት ናቸው። => የፌስቡክ ፔጅ (My New Facebook Page) https://www.facebook.com/AfendiEthno2018 => የቴሌግራም ቻነል (My Telegram Channel) https://t.me/afandishaHarar ---- Galatoomaa! እናመሰግናለን። Thank you! የቕንለይ! - @afendi1978 - Tikwm"/> ሲድኒ ከሆሊውድ ፊልሞች በተጨማሪ በቴሌቪዥን የሚቀርቡ የብዙ ተከታታይ ፊልሞችን ስክሪፕት ጽፏል። ከእነዚህ ተከታታይ ፊልሞች መካከል Hart to Hart የተሰኘው በጣም ተወዳጅ ነው። ------ ከዚህ ሁሉ በኋላ ነበር የልብ-ወለድ ድርሰት ጸሐፊው ሲድኒ ሼልደን የተከሰተው። => የመጀመሪያ ድርሰቱ የታተመው በ1969 ሲሆን ይህ መጽሐፍ "The Naked Face" የሚል ርእስ አለው። => ከ1969-2007 ባሉት ዓመታት ስኬታማ እና ተወዳጅ መጻሕፍትን ጽፏል። ከእነርሱም መካከል ብዙዎቹ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ "Best Seller" ሊስት ውስጥ የገቡ ናቸው። => የሲድኒ መጽሐፎች በአብዛኛው በሁለት ዘውግ የተጻፉ ናቸው። እነርሱም በእንግሊዝኛው አጠራር Thriller እና Crime Mystery ይባላሉ። በመጽሐፎቹ ውስጥ ዋና ገጸ-ባሕሪ ሆነው ከሚቀረጹት መካከል ደግሞ ብዙዎቹ ሴቶች ናቸው። በዚህም የተነሳ ሴቶች በጣም ይወዱታል። = የሲድኒ ሼልደን መጻሕፍት በሃምሳ አንድ ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። በአማርኛ ቋንቋም ብዙ ድርሰቶች የተተረጎሙለት የውጪ ደራሲ እርሱ ነው። => ሲድኒ ብዙ መጻሐፎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎችም አንዱ ነው። የእርሱ መጻሕፍት (በሌላ ቋንቋ የተተረጎሙትን ጨምሮ) 500 ሚሊዮን ኮፒ ያህል ተሽጠዋል። ይህም ሲድኒን መጽሐፎቻቸው በብዙ ኮፒዎች ከተሸጡላቸው ደራሲዎች መካከል በስምንተኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል። ------- = ሲድኒ ሼልደን ከጻፋቸው የረጅም ልብ-ወለድ መጻሕፍት መካከል ከፊሉ እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል። The Naked Face (1970) A Stranger in the Mirror (1976) Bloodline (1977) Rage of Angels (1980) Master of the Game (1982) If Tomorrow Comes (1985) Windmills of the Gods (1987) The Sands of Time (1988) The Doomsday Conspiracy (1991) The Stars Shine Down (1992) Nothing Lasts Forever (1994) Morning, Noon, and Night (1995) The Best Laid Plans (1997) Tell Me Your Dreams (1998) The Sky Is Falling (2001) Are You Afraid of the Dark? (2004) Mistress of the Game (2009 ) After the Darkness (2010) ------ ዛሬም ጥያቄ አለኝ። በአማርኛ ቋንቋ የተተረጎመው የመጀመሪያው የሲድኒ ሼልደን መጽሐፍ "አስኳል" (Master of the Game) ይመስለኛል። እስቲ በአማርኛ ከተተረጎሙት የሲድኒ መጻሕፍት መካከል የምታስታውሷቸውን ንገሩን። ------ ለቢሮ አገልግሎት ብቻ! ጸሐፊ አፈንዲ ሙተቂ የተጻፈበት ዕለት ሀምሌ 30/2014 ©Afendi Muteki, August 6/2014 ------ የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቼ የሚከተሉት ናቸው። => የፌስቡክ ፔጅ (My New Facebook Page) https://www.facebook.com/AfendiEthno2018 => የቴሌግራም ቻነል (My Telegram Channel) https://t.me/afandishaHarar ---- Galatoomaa! እናመሰግናለን። Thank you! የቕንለይ! - @afendi1978"/>