@winna133: #egpyt🇪🇬 #egpyt #ishowspeedclipz #ishowspeedlive

Winna🕊️🤍
Winna🕊️🤍
Open In TikTok:
Region: GB
Thursday 15 January 2026 07:34:51 GMT
1406348
41328
848
1542

Music

Download

Comments

msayeh21
Mዬ💎 :
ከኢትዮጵያ እንደመጡ ሢዪውቁ😳😂😂😂
2026-01-15 08:37:09
4535
badushkaa
Badushka :
😂😂😂 እነሱ ናቸው ኩሩ እኛ ተሽለጠለጥንኮ
2026-01-15 08:58:06
3127
serkalem807
Serk :
ትቶ መውጣቱ አይቀርም የቀዘቀዘ stream ነው
2026-01-15 08:45:17
1498
rahmi.love4
𝘳𝘢𝘩𝘶𝘵𝘪𝘯𝘢🧕🌝 :
ገብታቹ እንዳታዩ እይታቸው ከኛ እንዳይበልጥ
2026-01-15 10:01:11
1092
fre_ye_teddy_afro
ፍሬ የቴዲ አፍሮ🦅💜🌹 :
ብዙ ሰው አልገባ ሲለው እኮ ቀጣይ ጠብቁ ብሎ ከlive ወጣ😂ማን እንደ ኢትዮጵያ 😂😂
2026-01-15 08:49:20
700
user46127115295210
✌ :
ኢትዮ የበላውን ግብፅ አራው
2026-01-15 08:49:45
687
yeameneenateamene
Ye Amene :
ኢትዮጵያ ስለነበረ ደብሮዋቸው ነው
2026-01-15 08:37:26
627
mikedes8
መቅደስ :
ኢትዮጵያ የጠጣውን ውሃ ግብፅ ላይ ሸናው እሰይ😂
2026-01-15 11:52:47
255
selamyedemufera
SEL@M_ FlRE🔥 :
71 ሺ ሰው ብቻ ነበር እኮ Live ኢትዮ 280ሺ በላይ🥰🥰🥰🥰
2026-01-15 09:10:06
167
danteali66
Andy :
ግብፆች ጀግናዎች ናቹህ
2026-01-15 09:01:44
108
hayme192127
ሀይሚ ጎንደሬዋ👸☦️19⛪️ :
አደራ ገብታችሁ እዳታዩ🙏
2026-01-15 10:22:00
165
hiwilala24
ሒዊ :
jegna nachew
2026-01-15 08:23:53
95
userloc9lgyt4q
ዜማ_07 :
ማን እንደ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
2026-01-15 09:14:45
54
hagerlilu
ⒽⒶⒼⒺⓇ ሊሉ🕊➹❤ :
የኛዎቹ እማ መቅደስ ሀላ ጠሩት የተሰቀለበትን መስቀል ያለምንም ነገር አሳለሙት
2026-01-15 09:27:31
17
mulate332
Mulate :
እና ዝም ብሎ ከሰው አገር ሳይፈተሹ ሊገቡ ነው ከኛ አገር ያልተፈተሹት እኮ ፈጣሪ ያውቃል ብለን እንጂ
2026-01-15 10:25:15
79
hirutatata
mahe :
ምኑ ነው ጀግንነታቸው እሱ እንኳን አምኗቸው ሀገራቸው ገብቷል
2026-01-15 09:54:41
67
me121990
it's me :
ከ ሀገር ደንነት አይበልጥም.... that is ኩሩነት
2026-01-15 09:40:30
48
12husenali
ሁሴን አሊ :
ይመቻቸዉ ህግ ህግ ነዉ✌
2026-01-15 11:03:17
14
marutefera6
maru :
ከኢትዮጵያ እንደመጡ ስለወቁ ነው ይመቻቸው✌️
2026-01-15 19:00:32
10
zabe092
sterkemeid :
ከኢትዮጵያ እንደመጡ ሢዪውቁ ነዋ 😂😂😂
2026-01-15 08:55:47
25
susuarsenal8
SusuArsenal :
ልዩነታችን የአፍሪካዊነት ስሜት እዚጋ ነው Ethiopia king of Africa♥
2026-01-15 10:35:08
22
kaya154087
ⓙ $$$$ :
ጅግና ናቸው አፍልቶ ነበረ
2026-01-15 08:36:39
200
adinaadinadem
Ezana@⛪44🇪🇹🇪🇷 :
ሲቀጥል ደብሮታል ኢትዮጵያ እያለ ደስተኛ ነበር
2026-01-15 09:06:03
28
halima.musa07
አስሚዬ እማ/bint musa Halima :
ግብጽ በቃ የኛ ትራፊ ይመቻታል ቀድሞ እኛ ጋር ስለመጣ ደግሞ ደበራቸው 😏😏
2026-01-15 09:44:46
20
hubitaysi
Nurat :
ገብታቹ አትዩ እንዳይ በልጡን😥😥😥
2026-01-15 12:44:26
13
To see more videos from user @winna133, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About