@djakoatic:

DJ AKOATIC
DJ AKOATIC
Open In TikTok:
Region: GH
Thursday 15 January 2026 09:08:42 GMT
956
255
42
0

Music

Download

Comments

sistersfavorite02
Abenaa Morgan ❤️❤️❤️❤️❤️ :
❤❤❤
2026-01-18 20:58:49
1
ami_fashions
STARRLIGHT BAE Fashion✂️🧵🪡 :
I'm proud of you
2026-03-25 17:06:40
1
maadwoa7933
Action Lady ❤️❤️ ❤️🌹 :
❤️❤️❤️
2026-03-23 19:46:27
1
madampat65
❤️ OFORIWAAA 🥰 :
Hello send me ur number or call me
2026-03-09 08:20:12
1
pizero09
Akwasi@ Emma 😀😄😀💯💯💯 :
🥰🥰🥰
2026-03-04 15:36:27
1
akos31590
Akos :
🥰🥰🥰
2026-03-03 13:28:56
1
dj_silencer_ofical
SILENCER DJ✡️✡️ :
❤️❤️❤️
2026-02-25 08:06:52
1
djexponentgh
Dj Exponent :
🔥❤️
2026-01-27 19:59:26
1
afia.konadu05
Afia Konadu :
❤️❤️❤️
2026-01-26 17:07:05
1
official.akos7gmail.com1
Official :
❤❤❤
2026-01-19 13:15:16
1
afiabeauty238
AFIA🌹Beauty 💗 :
😁😁😁
2026-01-15 09:18:01
1
akosualove792
Akosua❤️love ❤️💝❤️ :
🥰🥰🥰
2026-01-18 11:57:34
1
theexclusivedjneymar
The Exclusive Dj Neymar :
Godfather 💙💙
2026-01-17 23:15:45
1
theexclusivedjneymar
The Exclusive Dj Neymar :
❤️❤️❤️
2026-01-17 23:15:32
1
mzticalbhenging1
mzticalbhenging1 :
🥰🥰🥰
2026-01-16 15:09:04
1
djstaycool0
dj Staycool :
Behind the scene
2026-01-16 11:46:13
1
tiktok.comuser6611205548
SISTER AGNES :
🥰🥰🥰
2026-01-15 19:52:55
1
francisowusu42
Francis Owusu :
🥰🥰🥰
2026-01-15 17:39:55
1
stephen0591905969
FIN✋️🖐🤚GERS 💖💝💗🤑🤫 :
❤❤❤
2026-01-15 15:55:30
1
one.sim799
ONE ✊SIM :
✌️✌️✌️
2026-01-15 13:55:08
1
mr.chael06
__Mr CHAEL 💫 :
💯💯💯
2026-01-15 09:37:09
1
qwamicarenci
qwamicarenci3 :
🥰🥰🥰
2026-01-27 01:09:20
0
arhin.patrick
Arhin Patrick :
💋💋💋
2026-01-29 11:26:26
0
user2685520803900
Appiah Paul :
🥰🥰🥰
2026-01-16 08:00:39
0
To see more videos from user @djakoatic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

«እባክህ ልጄን ይዘህልኝ ትሄዳለህ? እኔ የታክሲ ገንዘብ የለኝም... እቀፋት ንፁህ ናት!»  ዛሬ ጠዋት ታክሲ ውስጥ ሙሉ ተሳፋሪውን በእንባ ያራጨ፣ እስከ አሁን ድረስ ውስጤን እያደማው ያለ ልብ ሰባሪ ክስተት... ጠዋት ወደ ስራ ለመሄድ ታክሲ ተሰልፌ ገባሁ። በመስኮት በኩል ሳስተውል አንዲት እናት በጣም ቆንጆ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም የለበሰች ትንሽ ልጇን እጅ ይዛ ቆማለች። ታክሲው ሊሞላ ጥቂት ሰው ብቻ ነው የቀረው፤ «ይቺ እናት ለምን አትገባም? ልጇ አረፈደች እኮ...» እያልኩ በልቤ ሳስብ... እናትየው ድንገት ወደ መጀመሪያው ወንበር ተጠግታ መስኮቱን አንኳኳች። የፊት ወንበር ላይ የተቀመጠው ሰውዬ መስኮቱን ሲከፍተው በለዘበ፣ በሀፍረትና በጭንቀት በተሰበረ ድምፅ እንዲህ አለችው፦ «ወንድሜ... እባክህ ልጄን ይዘህልኝ ትሄዳለህ? እኔ የታክሲ ገንዘብ የለኝም... እቀፋት ንፁህ ናት!»  ይሄን ስትል የታክሲው ድባብ ድንገት ፀጥ አለ፤ ልቤ ተንሰፈሰፈ! «እቀፋት ንፁህ ናት» የሚለው ቃሏ እንደ ጦር ልቤ ውስጥ ተሰካብኝ። ድህነት እንዲህ ያሳንሳል? የገዛ ልጇን ሰው እንዲሸከምላት ስትለምን እንኳ «ንፁህ ናት» ብላ ይቅርታ እንድትጠይቅ ያስገድዳል? የፊት ወንበር የተቀመጠው ጨዋ ሰው ያለምንም ማመንታት «ኧረ በደስታ እህቴ! ምንም ችግር የለውም፤ ችግር አይንካሽ አምጪያት» ብሎ ልጅቷን በክብር ተቀብሎ አቀፋት። ረዳቱም «የትምህርት ቤቱን በር አውቀዋለሁ እዛው አወርዳታለሁ አትጨነቂ» አለ። እናት ግን ልቧ አልቻለም... የልቧ ጭንቀት እረፍት ነሳትና ዐይኖቿ በእንባ ተሞልተው «እባክህ ስልክህን ጻፍልኝ?» አለችው፤ የእናት አንጀት አይደል! ስልኩን ተቀበለች። ድህነት አይኑ ይጥፋ ወላሂ!  ይሄን ያየው ተሳፋሪ በሙሉ ልቡ ተነካ። ሁሉም ኪሱን ፈትሾ ለነገዋ፣ ለቀጣዩ ቀኗ የታክሲ የሚሆናትን ብር አዋጥቶ ሰጣት። ታክሲው ተነስቶ መንቀሳቀስ ሲጀምር... ያቺ ምስኪን እናት ታክሲው እይታዋ እስኪሰወር ድረስ እዛው ቆማ፣ በልጇ ላይ ያፈጠጠውን የፍቅርና የጭንቀት ዐይኗን ሳትነቅል እያየችን ቀረች። እናት ማለት ይቺ ናት... ለልጇ ትምህርት ስትል ክብሯን ጥላ የምትለምን፣ ራሷ በባዶ እግሯ ቆማ ልጇን ወደ ከፍታ የምትሸኝ! ፈጣሪ ለደጉ ተሳፋሪም፣ ለምስኪኗ እናትም ይድረስላቸው። #ceretersercheinsignt

About