@werkineh.official: ✅ ለማንም ምንም ሳይሉ መሄጃን ሳይናገሩ ድንገት መጥፋት። እዚህ ነኝ፣መጣው ብለው ምንም ተስፋ ሳይሰጡ ከሁኔታም ከሰውም መራቅ..... እንዴት ደስ ይላል! ✅ አውቃለው ደስ ላይልም ይችላል😔 ከሚወዱን፣ከምንወዳቸው ከሚያስፈልጉን እንዲሁም ከምንፈልጋቸው ነገሮች እና ሰዎች መራቅ ደስታን ላይሰጥ ይችላል፤ግን አንዳንዴ ግድ ነው። ✅ ከራስ ጋር መሆን ለራስ ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ከዚያም ከፍ ካለ ላይመለሱ መጥፋት በቃ ከጩኸት ግርግር ከውሸት ዓለም ወጥቶ የግል ዓለም መፍጠር፣የእውነት ደስታን መፈለግ ለሰው ብለን ሳይሆን ለራስ የእውነት መሳቅ። ✅ እስከመቼ ድረስ ነው የሚወዱን እንዳይከፉ ስንል የውሸት መሳቅ እና ደስተኛ እንደሆንን ማስመሰል ምናቆመው፣እስከመቼ ነው የእውነት ሕመማችንን በውሸት ደስታ ምንደብቀው? የሆነ ጊዜ አለ እንዲ ስናስመስል የእውነት የሆነው የሚያመልጥበት። ✅ ሳናቀው ራሳችንን የምናጣበት ስለዚህ ይሄ ሁሉ ሳይሆን በፊት ጥፍት በሉና ከራሳቹ ጋር ሁኑ በቃ የእውነት ማንነታችሁን እና ደስታችሁን እንዳገኛቹ እርግጠኛ ሳቶኑ ከስፍራቹ እንዳትንቀሳቀሱ ደግሞም ስጠፉ እግራችሁን ሳይሆን ልባችሁን ተከተሉ፡፡ "የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ፍቅርን፣ጥበብን፣ዕውቀትን፣ማስተዋልን ከትህትና ጋር ያድለን"🙏share እንዳይረሳ
werkineh
Region: ET
Friday 16 January 2026 04:32:03 GMT
Music
Download
Comments
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራትነው :
እውነትነው እራስን ሁኖ እንዴመኖር ሰላም የለም
2026-01-28 02:03:59
2
Kegne2721 :
ትክክለኛው ውሣኔ ለሠው ብለህ መጥፎ ነገር አታድርግ ፣ ለፈጣሪህ እና ለራሥህ ታመን እምትቀርባቸውን ሠዎች ምረጥ አሥፈላጊ ከሆነ በጥርጊያው አብረህ አትንጎድ ሠው ሥለሔደ አብረህ አትሒድ መንገድ ከመጀመርህ በፊት ከምን ተነሥተህ የት መሔድ እንዳለብህ የፀና ግብ አሥቀምጥ ለለፈለፈው ሁሉ አይን እና ጀሮ አትሥጥ ምክንያቱም ትክክለኛ ሠዎች ሠው ሥለሚያደርጉ ነው።
2026-02-11 12:33:05
1
metekiya 2127 :
እያሰብኩት ነበር እመብርሃንን😁🥰🙏
2026-01-18 05:38:03
0
Rebecca history! :
tikikil wendime
2026-01-19 19:15:02
0
ሙሉ አማራየ :
ትክክል አሜን 🥰🥰💞💞
2026-02-09 04:25:40
0
sekina :
አሁን 18አመቴ ነው ከልጅነቴ ጀምሬ እስካሁ የቤት ሰራተኛ ነኝ ትምህርቴን 7 ድረስ ተማርሁ እያቋረጥሁ እየጀመርሁ እደምንም 7ተኛ ደረስሁ እናም የመማር ፍላጎቱ ነበረኝ ሳይመቻች ቀር ያሳለፍሁት ያሳለፍሁት ግን ከእድሜዬጋ አይሄድም 😭😭😭😭😭😭😭😭ቤተሰቦቼን አልወቅስም ለምን ደህነታችን ሄወታችንን አመሰቃቀለው እናቴ ቢኔኖራት ከቅፏ አልዉጣ ነበር እዴት መለወጥ እዳለብኝ አላቅም እናቴም ታሪኮ እዲቀየር እፈልጋለው ግን አልቻልሁም ግራገባኝ ዱአ አርጉልኝ ከቻላቹ እርዱኝ 😭😭😭😭😭
2026-01-21 11:44:50
0
አንድ ቀን :
አሚን አሚን
2026-01-26 13:53:24
0
denbit :
ቀጥ ብለክ ተመለስ
2026-03-20 20:33:31
0
To see more videos from user @werkineh.official, please go to the Tikwm
homepage.