@uni013270: learn english listening #英语 #english #英语学习 #英語 #英文

Uni
Uni
Open In TikTok:
Region: KR
Saturday 17 January 2026 04:30:51 GMT
1396
76
1
14

Music

Download

Comments

erkan0935
Erktan :
True meaning happiness is be happy what you have have and make that day,situtation already we have
2026-01-17 04:57:32
0
To see more videos from user @uni013270, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🥀ቅዱስ ገብርኤል 🥀 🍂1ኛ. የስሙ ትርጉም
🥀ቅዱስ ገብርኤል 🥀 🍂1ኛ. የስሙ ትርጉም "ገብርኤል" የሚለው ስም የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም "አምላክ ወሰብእ" (አምላክና ሰው) ወይም "የእግዚአብሔር ኃይል/ የእግዚአብሔር ሥራ" ማለት ነው። ይህ ስም ቅዱስ ገብርኤል የአምላክን ሰው መሆን (ምስጢረ ሥጋዌን) አስቀድሞ የሚያበስር መሆኑን ያሳያል። 🍂2ኛ. የአብሳሪ (የምስራች) መልአክ መሆኑ ቅዱስ ገብርኤል ከሌሎች መላእክት የሚለይበት ዋናው ነጥብ "የምስራች መልአክ" መሆኑ ነው። 🍂ለነቢዩ ዳንኤል ስለ ክርስቶስ መምጫ ዘመን (ሰባው ሱባኤ) ነግሮታል። 🍂ለዘካርያስ የመጥምቁ ዮሐንስን መወለድ አብስሯል። 🍂ከሁሉ በላይ ደግሞ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችንን መወለድ አብስሯል። "ገብርኤል ሆይ! የምስራች የምትናገር አንተ ነህ፤ ስለ ጌታችን መወለድ የምስራች ነገርኸን" እንዲል (ውዳሴ ማርያም ዘሰንበት)። 🍂3ኛ. "በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም" (ባለሟል) ቅዱስ ገብርኤል በራሱ አንደበት "እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ" እንዲል (ሉቃስ 1፡19) በማለት ተናግሯል። ይህ የሚያሳየው በፈጣሪ ፊት ያለውን ታላቅ ባለሟልነትና የቅርብ አገልጋይነት ነው። 🍂4ኛ. ሕፃናትንና እናቶችን የሚረዳ መልአክ በቤተ ክርስቲያን ትውፊት ቅዱስ ገብርኤል የሕፃናት ጠባቂ ተደርጎ ይታያል። 🍂 ሦስቱ ሕፃናት (አናንያ፣ አዛርያና ሚሳኤል) በናቡከደነጾር እሳት ውስጥ በተጣሉ ጊዜ እሳቱን ወደ ውኃነት (ወደ በረድነት) ለውጦ ያዳናቸው እርሱ ነው (ዳን 3፡25)። 🍂 በቅዱስ መጽሐፍ ላይ "የእግዚአብሔር መልአክ" ተብሎ የተጠቀሰው እርሱ እንደሆነ ይተረጎማል። 🍂5ኛ. በድርሳኑ ላይ የሚጠቀስ ልዩ መገለጫ:- በድርሳነ ገብርኤል ላይ እንደተጠቀሰው፣ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የዋህ፣ ፊቱ ብሩህና ለሰው ልጆች የሚራራ መልአክ ነው። ሰውን ከክፉ ነገር ለማዳን "ፈጣን" በመሆኑ ይታወቃል ። 🍂 ጥበቃውና አማላጅነቱ አይለየን 👏🥀🙏#CapCut #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #creatorsearchinsights #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #foryou

About