Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mif.1: #Viral #Trending #FYP (For Your Page) #TikTokEthiopia #habeshatiktok
☞🦅 ንስር_🤴_𝔪𝔦𝔣🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 18 January 2026 08:59:39 GMT
951147
25976
2862
3190
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.9MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
الحبشي محب العبدري♥ :
እኔ እዚህ ላይ ብሄድ በልብ ድካም ነው የምሞተው🥺
2026-01-18 13:53:30
439
🅗❥ቁጥቧ𖣘✝️🤌 :
ማነውእደኔ .3ቀን ሙሉ የቆየ😥😥😥
2026-01-18 13:15:43
345
꧁ልጂ༆ሀዩ𝄞𝄢የናቷ꧂Ⓗ𖣘︎ :
ወላሂ 3ቀን ነዉ የተጓዝነዉ ሁለትቀን አላሥታዉሥም እራሤን ሥቼ ሞተችአለሞተች እየተባልኩኝ ወጣሁ ከዚያም ዲበሥደረሥኩ ወደሣኡዲ ተቻንኩ ሣቢያ ሥደርሥ ተያሥኩኝ 8ቀን ታሠርኩ ከዚያም መልሠዉ ዲበር መለሡኝ ዲበር ተከባሁ ደሞታመምኩኝ ሥናቃ እራሤን ሆሢቢታል አገኘሁት ከዚያም ተሥፋ ቆረጥኩ ወላሂ ከዚያም ተመሜ አገገምኩ ወደሣኡዲሁለተኛ ተጫንኩ ያላህ ፋቃዲሁኖ በሠላምገባሁኝ ያሁላመከራ አልፎ አሏህ ቋሚሥራ ሠቶኝ እየሠራሁነዉ አልሀምዱሊላ😰😰
2026-01-18 22:22:31
210
እህቴን አፋልጉኝ 🤲😭 :
እህህህህህ😭😭😭😭💔💔💔 አይአለምታደል ኡፍፍፍፍእህቴ በዝህ ነው አይጣየ 😭😭💔💔💔💔ምኑበልቴሺይሆን😭😭😭ብሀሩ አሠቀርሺ ወይሠ ጥይቱ እህቴ😭😭😭😭😭ምን ይሆን የበላሺአለመታደሌ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔እህቴ ጠፍታብኝ ነው ዱአ አረጉልኝ ያያችሁ ም ካላች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍእምን ልፋልግሺ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-18 14:43:15
77
kalye sisay🇪🇹🇸🇦✌️🦅 :
እህቴ መገላይ ናት ፀሎት አርጉልኝ🥺🥺🥺😔
2026-01-19 10:45:50
139
የሚኒሊክ ልጅ 💚💛❤(ሙሉ ሸዋ እዝ) 💪 :
በ2016 በጅቡቲ እየሄድን በ42 ደቂቃ ደረስን ግን ከኋላችን ያለችው ጀልባ ተገለበጠች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አብረን አፋር ክልልን ተጉዘን ባህር ላይ እነሱ ተለዩን 💔💔💔💔💔 መቼም አረሳቸሁ የኔ ከርታታዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
2026-01-18 16:04:22
72
እማ ወድሻለው :
2015😥😥😥😥
2026-01-18 15:02:43
39
🍞ስጭኝ ልመርቅሽ :
"በጭራሽ! በገንዘቤ ልሙት እንዴ? 😂"
2026-01-18 09:58:50
103
የኗሪ አኗኗሪ😒🙃 :
ስሰቀልና ስወርድ ነው ያየሁት ከዚያ ውጭ እንቅልፍ ይዞኝ ነው የተሻገርሁት አላየሁትም ተመስገን🥰🥰
2026-01-18 14:29:30
37
⚔️በቀ ለ ኛ ዋ⚔️📿 :
ለመሞት መሞት ሀገሬ አልሞተውም እንድ
2026-01-18 15:51:38
45
እርግቯ :
እኔስ በአየር ኖ አልሀምዱሊላ 😥😥😥😥
2026-01-19 11:46:09
19
🇪🇷🇪🇷🇻🇳🇻🇳🇨🇬🇨🇬 :
እንኳንም ኣየሁት በዚህስ ኣልመጣም
2026-01-18 17:39:32
16
❁⃟Su❁⃟Su𝄢🧕f𝄢a❁⃟n🦋o🇨🇬✍️ :
ወላሂ በዚህ የመጣችሁ በጣም ጠካራ ጀግና ናችሁ እኔብሆን በጪቀት እምት ነበር 😥😥😥😥😥😥
2026-01-18 14:37:02
40
ባላገሯ ይፋቴ 🤙🎧🔪🔪🗡🗡♥️ :
3 ቀን አለፈ ብቻ 🥺🥺🥺😢😢😢😢😪😪😪
2026-01-18 13:14:39
7
ዛሬ መፀፀትህን ነገ መሻሻልህን አስብ⛪️➭🌾💝 :
ተመስገን ያንን አልፈን እዚህ ደርሰናል የሚልቅ አይመስልም ነበር 🥺😥
2026-01-20 12:19:58
11
ⓨ➲◈ ቲንሹ ➳ራያ✝️ :
32ሰሀአት😭
2026-01-18 13:17:30
5
ል𝑖𝑗 𝑓𝑒𝑦𝑠𝑎𝑙 𝑦𝑎ቫ𝑎ቱ𝑢 :
2016😭😭😭
2026-01-18 12:53:44
9
ሰው ሞት አነሠው👍👍 :
እንኳን ልመጣ በስልክ ሣየው። አዞረኝ። ጀገናናቹ ከምር። በዚ የመጣቹ
2026-01-23 19:47:23
12
ህልመኛዋ :
በሚድያ እና ከቲቪ ውጭ አይቸ አላውቅም እንድህ አይነት በሚሊየን ዶላር ቢሰጠኝ በባህር አልጎዝም
2026-01-22 14:18:57
23
ጽኑ ዘሰሚነሽ¹⁶☦️ :
ወንድሜ እየመጣሁ ነዉ ብሎኝ ድምጽ ከጠፋብኝ አስራምስት ቀን ሆነዉ እባካችሁ ሙሲሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች ደግሞ በጸሎታችሁ አስቡኝ🥺🥺🥺🥺በሠላም ይግባልሽ በሉኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ ማርያምን😭
2026-01-22 21:53:47
34
ያባቷ ልጂ👨👦 ሙሉ ሺዋ🦅 :
የኔ ወድሞቺ ከበህሩ ታቅፋቺሁ ያወጣቺሁኚ ልጅቺ የትላግኛቺሁ ፈጣሪ ወለታቺሁን ይክፈልልኚ
2026-01-18 16:14:53
18
🫦⃞༄ཽ ማሂ༄ཽደላንቴዋ⃠༄ཽ በፍቅር⃠ሰዉ⃠ገዳይ :
2015😭😭
2026-01-18 13:22:24
6
የራያዋ የራያዋ :
ትቀልዳለህ እኔ አራትየ መጥቸበታለሁ😥🤔🙄
2026-01-18 15:09:19
8
ይሁን ላለለት ይሆናል :
የምር ግን ስደት ማለት በዜህ ላይ ነው እምትሄዱ ንገሩኝ ወይኔ እህቶቸ በዜህ ነበር የሄዳቹሁት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-18 16:59:53
9
Habitamu@ :
የሴት ልጅ ዋጋ ይህ ሁሉ ለቤተሰብ የተከፈለ ነው
2026-01-21 20:06:15
7
To see more videos from user @mif.1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Душанбе 🇹🇯
#مشهد #امام_رضا #الامام_الرضا #علي_بن_موسى_الرضا #مجتبى_الكعبي
#Сандроне #Колумбина #Геншин #эдит
Kis kis city sy dhek rhy hain video 🌖
ابتسم يخي #يومكم_مغفلق #foryou #foryoupage #viral #fyp
(bagian 282) kece ni 😜 #filxeditz #2soulscorpion #presetalightmotion #fyp #fypage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy