@leul_haylu_esatu_seate: ---_እግዚአብሔር በሚያኖር ያኖረኛል _-- #leulhailu#eyobmekonnen #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

leul haylu
leul haylu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 January 2026 06:59:48 GMT
589385
65882
265
3055

Music

Download

Comments

rasabearegay2
chala :
ለመኖር የሚከፈል ዋጋ በዝቷል
2026-01-19 09:21:48
608
nebi3412
nebiyouelias :
የዓለም እውነት ሲጋባህ እንደዚህ ያናግርሀል ❤❤❤
2026-01-19 11:42:51
250
user745040480
📽⏱⏱mekuria nigusie🔑🔑🔑🔑 :
ልዑል እንደ ስምህ የተለየህ ነህ ✌️🙏🙏🙏🙏
2026-01-19 07:19:43
133
nobody2244488
nobody :
የኔኮ አይደለም የናቴ ኑሮ ያስጨንቀኛል
2026-01-19 20:34:03
138
tsegawtsihaile
ፀጋው ሀ/ሚካኤል :
እግዚአብሔር በሚያኖር ያኖረኛል ይሄ ሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-19 21:43:45
28
myyostind
@ና🏠 :
የመኖርን ጣዕም የምንረዳዉ ለሰዉ መኖር የጀመርን እለት ነው!! 😔
2026-01-20 15:37:15
8
elsa1986ugmail.com
elsa :
እውነት ነው እኛ ምንአግብቶን ነው እንዲህ የምንጨነቀው ለሱ መተው እያለ ብላል እኳ ወፎችን ተመልከቱ አያዘሩ አያጭድ..... እምነታችን እኳ ነው
2026-01-19 09:49:22
17
user6186244226320
user6186244226320 :
የልቤን ነው የተናገርከው 👑👑👑
2026-01-20 06:59:06
8
yoftahegsilasse
Yoftahe g/silasse :
🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝ትልቅ ሰው ነህ
2026-01-19 15:03:03
11
moss.alpha7
Mufasa Alpha 7 :
ለመኖር በሚደረግ ትግል ዉስጥ ነዉ የመኖር ዋጋ ያለዉ።
2026-01-19 20:58:37
11
freeamh
freeman :
ኧረ ይሄ ሶዬ ከአብዛኛው ሰው የተለዬ አስተሳሰብ ነው ያለው🥰🥰🥰
2026-01-20 17:08:33
4
17yeriii
yeriii :
እኔም ከረፈደ ነው የገባኝ ልክነህ
2026-01-19 20:44:11
9
abkumg
🅐🅑🅚🅤🅣🅖♒ :
እንደዚህ አይነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሀሳብ ያለው ሰው ነው ማደንቀው እና ምከተለው 👌,,,,ይመችህ ልኡላችን
2026-01-19 14:52:01
8
blen.eliana
Blen Eliana :
የኑሮ ትንቅንቅ ከብዶናል😥😥
2026-01-21 12:37:09
4
kealo19
NAHOM 👑 king :
ንግግርክ ማር ናቸው
2026-01-19 07:09:38
5
00koli
koli yimer CR7 :
ኖሮ ኖሮ
2026-01-21 20:56:36
2
user15867029492393
ባዘራ :
ትለያለኽ🥰🥰🥰
2026-01-21 14:12:11
1
metamichael
እግዚኣብሄር እረኛዬ ነው :
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ጌታን🥰
2026-01-20 19:22:24
2
gunnerz1886
🏹 :
song name
2026-01-20 08:17:34
0
samuelgizaw991
Sami 🇬🇧 :
2026-01-19 07:02:44
4
naol_dan2
Naol _ Dan @ Naod Boss :
እግዚአብሔር በሚያኖር ያኖረኛል
2026-01-30 23:49:00
1
es_miz
Esmael :
ማን ያዉቃል አልልም ❌ ማን ያዉቃል አለምን ✅
2026-01-21 22:50:03
1
bire.biretu
💈ብሬ VIP Barber SHOP💈 :
አንተ የሰው ልክ🙏
2026-01-19 11:37:09
2
samelove120
Bet LS :
ጌታ በሚያውቀው፣ መጨነቅ ካቆምኩ 1 ዓመት አለፈኝ፣ ይኸው እግዚአብሔር ስራውን ይሰራል!!!!! "የሚያስጨንቃችሁን ለእኔ ተዉልኝ" በሏላ!!!! ተመስገን
2026-01-22 04:31:38
1
To see more videos from user @leul_haylu_esatu_seate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About