@hanamaryam204: ጥምቀትን በጎንደር💪🏽#fyp #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #fyp @እንዝርት ጎንደር ፈትል 👗💜🧶🧵🇨🇦 @samri 💚💛❤️🦅 @TEWODEROS SAMUEL(OFFiCial)

Hana ወሎየዋ🦅
Hana ወሎየዋ🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 19 January 2026 20:50:48 GMT
485580
38703
500
1997

Music

Download

Comments

fanoking395
◥꧁ገዳይ ሲያረፋፍድᬁ⁖℘༒ :
እኳንም አማራ ሆኩ የንስሮቹ ዘር ✌️💪💪
2026-01-19 23:59:47
181
endalk613
እንዳልክ ቼላው :
እኔ ግን ይህ ትክክል ብዬ አላስብም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ሳምቶ ወጥቶ እንደገና ጭፈራ ማርያምን ልክ አይደለም። የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተን መዝሙር ዘምረን አንድ ሰዓት እንኳን ሳይሞላ ዳንስ ማርያምን ኦርቶዶክስን አታሰድቧት።💯💯💯 አንዱን አየሁት መቆሚያ ይዞ አዘንኩ።
2026-01-20 08:14:48
45
user57563331729000
ወይኩን ፍቃድከ ❤🙏 :
እደኔ ጎንደር ታቦት በየት ወቶ በየት እደሚገባ አይቶ የማያቅ like
2026-01-20 04:13:56
55
zeurmu
D/n yafet :
@Fx:በተደጋጋሚ ይሄን ሁኔታ በጥምቀት ላይ አስተውላለሁ ነገር ግን አላማውን የሳተ አከባበር ነው በአሉ የጌታችን ጥምቀት መታሰቢያ መንፈሳዊ እና ሀይማኖታዊ በዐል እንጂ ዳንኪራ አይደለም እሱ ሌላ ቀን ተገናኝታችሁ ማድረቅ ትችላላችሁ በዚህ ቀን ግን ይህ ተግባር ሊወገዝ ይገባል 😶 ቤተመቅድስ ለማድረግ የማትደፍሩትን ስለምን ታቦቱ በሚከብርበት ቀን ታደርጋላችሁ ።ጎንደርን በጣም ነው የምወዳት ግን ይህ ልክ አይደለም
2026-01-21 02:52:02
7
aman21_12
ሽ-ፈራው🎧🏆 :
ይሄ ስሜት እሚገባህ some body ስትሆን ነው አባቴ💪💪💪💪💪💪
2026-01-20 03:28:01
11
mayidasabyasanay
ማኢዳ👑 ፀባዬሰናይ🇪🇹 :
እኔ ሙስሊም ነኝበአሉ የህቶቼ የወንድሞቼነው ግንይሄንን ድምቀት አንድነት ዛዬው እምባዬ መጣ አማራነቴ ነዘረኝ ምንም ማድረግ አይቻልም
2026-01-20 09:35:51
6
usereq9dfgf3wt
Hura Hura Hura :
ጎንደር አፍልቷል፣ ቀንዞሮባችሃል
2026-01-20 06:47:48
5
kiyyaman0928464189
tedi :
ጥምቀት የሚከበረው በሐይማኖታዊና ባሀላዊ ስነስርዓት ነው ሰው በሚችለው ነው የሚያከብረው የሚዘምረው ይዘምራል የሚዘፍነው ይዘፍናል የሚጨፍረው ይጨፍራል እና አዲስ የተፈጠረ ነገር አደለም ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ነው ነገሩ
2026-01-20 17:03:02
5
user7945742466788
𝗛𝗮𝗹𝗶𝗺𝗮🍫🤎 :
ወላሂ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ዘረኚነትን ያጥፍልን መልካም በዓል!
2026-01-20 06:03:50
4
dev211.smart
dawit ✨ዘሚካኤል 🍏 :
ባህል እምነት ትውፊት ሲለካ
2026-01-20 03:50:17
6
amanm3172
💪💪44ቱን ስልህ ❤❤❤ :
አረ በስደት ያለነውን አታስቀኑን 😥😥😥😥😥
2026-01-20 04:56:17
5
atsedehmariam
Naod cosmotics :
ጎንደሮች ታምራላችሁ
2026-01-20 15:03:18
3
.10k15370
ትንሹ ጎንደሬዉ የጋይቴዉ :
የመይሳዉ ልጅ እንኳን ሆንኮ
2026-01-21 06:48:10
3
amlake05
አብርሽየ :
❤❤❤❤❤🌷🌷🌷አቤት ውበታችን እኛጎንደሮች ለከርሞ ያድርሰን
2026-01-20 16:05:06
2
maranata27.com
ማራናታ :
አሳፋሪ ነው
2026-01-21 07:31:04
5
debas.sewnet
ጎጃም ብለሽ ነይ :
እኳንም አማራ ሆንኩ ለዘላለም ኑሩ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
2026-01-20 18:14:28
2
user1390061909084
user1390061909084 :
እልልልል
2026-01-20 09:51:41
2
fireweyn2123
𝐟𝐫𝐢𝐭𝐚🦋 ፳፩ ☦️ :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🤗
2026-01-21 09:59:13
5
yefkrsew890
yefkr sew :
የጭፈራ ፕሮግራም ነው የታቦት
2026-01-22 09:47:45
0
www.alemsisay
alem@sis online hair shopping :
ጎንደር ለ ጥምቀት እያያ በለው
2026-01-21 09:12:05
1
ahmedwdaje
Ahmed wdaje :
woww
2026-01-21 11:14:21
1
gerag712
ህላዌ ነአምን :
እንኳን፡ጎንደር፡ተወለድኩ፡🥰🥰🥰
2026-01-21 12:11:15
1
bire.bright2
bire bright :
ይለያል ማሪያምን
2026-01-21 11:29:47
1
aa966565
AA :
ታምራላችሁ ያምራል
2026-01-20 11:00:10
2
forthe.street
forthe street :
ኡፍ ቃላት አጣሁ አሁንም ያብዛን
2026-01-20 17:04:42
3
To see more videos from user @hanamaryam204, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About