@miky60895: #መምህር_እዮብ_ይመኑ #ዲያቆን_ቀዳሜጸጋ_ዮሐንስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏🙏 #creatorsearchinsights

Orthodox☦️ Tewahido ✝️✝️✝️
Orthodox☦️ Tewahido ✝️✝️✝️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 20 January 2026 14:05:26 GMT
1912677
165399
2716
35189

Music

Download

Comments

hanni125_
Hanni🦋🦋👑 :
ማመን አቃተኝ ምን አይነት ታምር ነው ለመድሀኒያለም ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-27 10:34:40
2667
arsem014
arsu🌟 :
ለእናንተ የደረሰው መድሃኒአለም ለኛም ይድረስልን 🥺🙏
2026-02-01 01:58:51
1375
yeshtualem1
የልደታ ባርያ :
የኔአባት እንኳን አተረፋችሁ
2026-01-20 18:51:29
753
awolnejibu
Awol Nejibu :
ኧ! "አንተ እድሜ የተጨመረልሕ" አለች አዎ ማሥተዋል ላደለን ትክክል ነው። እኔም አለሁ ለ3ኛ ጊዜ እድሜ የተጨመረልኝ። 1. በ2004 ከመርዝ ተረፍኩ 2. በ2010 የአባይ ወንዝ ወሥዶኝ ተረፍኩ 3.2016 ከመኪና አደጋ ተረፍኩ።
2026-02-03 01:47:30
228
user5521537457018
ቡሩክ ዘመቄት :
መምህር እዮብ መምህራችን እድሜ ጨኘምሮ ይሰጥልን
2026-01-20 17:27:03
232
tamrat_nguse12
Tamrat nguse debele :
♥️♥️♥️♥️♥️
2026-02-01 05:06:45
247
mesaymak21
seni :
መምህራችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎት እኔ እኮ በእርሥዎ ትምህርት ሥንት ጭንቀት ቀሎልኛል
2026-01-24 07:07:26
125
helenwodeneh
Nebeyu :
የሚገርም ታአምር ነውእውነትም እድሜ ትጨመረልህ መድሀኒያልም ይመስገን
2026-02-01 04:32:30
234
getahun.melkamu2
Getahun Melkamu :
አተ ያለተረፍክ ማን ይተርፋል እዮቤ
2026-02-01 06:16:36
241
abren12t
Abren :
እኔም እድሜ የተጨመረልኝ ነኝ። 🙏 የዛሬ 5 አመት አባይ ሩፋኤል ከድልድዩ ስር ካለው ትልቅ ወንዝ ስር አይተርፍም ከተባልኩበት ተስፋ ቆርጬ ከሰመጥኩበት ከዚያ ወንዝ ያተረፈኝ እግዚአብሔር ነው። 🥰🙏🙏 እግዚአብሔር ሁላችንን ይጠብቀን🙏
2026-02-11 15:21:49
173
dopekings2
@kalu :
ድንቅ ታምር እሱን የያዘ ምን ይጎልበታል ክብር ለመዳኒያለም
2026-02-01 03:07:18
86
avola41
ዮቶር_ጎጃም :
አቤት መረጋጋትና ግርማ ሞገስ።እንኳን አተረፈዎት
2026-01-24 02:18:30
84
eyob53611
eyob :
2026-02-01 08:15:11
113
user7448634473519
ድንግል፡ማርያም፡ምርኩዜ☦️🛐 :
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
2026-02-01 00:56:51
97
selemon.derge
selemon derge :
እንቁ የተዋህዶ መምህራችን
2026-01-27 08:58:55
75
minilik409
Dagi Man :
መምህሬ እንኳን መድሃኒያለም አተረፈክ የኪዳነ ምህረት ስራ ድንቅ ነው እንኳን አተረፈችክ የእኔ አባት ።።❤️❤️
2026-01-27 13:49:20
44
habta.1
𝙝𝙖𝙗𝙩𝙖𝙢𝙪 𝙩𝙖𝙮𝙚 :
በፆመ ነነዌ ይኸን ታሪክ ስሰማ ዮናስ ነው ተዝ ያለኝ🥺 ከሞቱት ምናልባት ወደ ተርሴስ ለመሄድ ያሰበም ይኖር ይሆን 🥺
2026-02-01 03:34:11
45
sinbonee319
@@Sennaa@@ 💔T 💔 @@@ :
2026-02-02 09:28:28
20
me9046111563935
Mekdelawit✝️⛪️✝️ :
ስራህ ድንቅ ነው መድሀኒአለም🙏🙏🙏
2026-02-01 08:32:02
10
mab6391
keebeki :
2026-02-01 06:56:10
17
.lala526
ዴቦ lala :
እንኳን ፈጣሪ አተርፋችሁ የሞቱትንም ነብሳቸውን ይማርልን
2026-01-21 04:56:29
15
melke3865741237681
ዝምታ ነዉ መልሴ :
ሲጀመር የተረጋጋህ መምህርራችን አንተን ሲያተርፍልን ለኛ ለምዕመኑ አዝኖልን ነዉ ወንድማችን ገና እረጅም እድሜ ትኖራለህ።
2026-02-02 09:47:14
71
mesertgebere
mesii mesii :
እድሜ ይስጥልንንን መምህራችን የሂወታችን ትርጉም ያገኘነው በርሱ ነው እና ተመስገንንን🙏🙏🙏
2026-01-21 12:40:39
23
ezraermiyasofficial0
ezra ermiyas :
እግዚአብሔር መልካም ነው
2026-01-20 18:28:34
5
user1942230122017
user1942230122017 :
ቸሩ መድሀኒያለም እንኳን አተረፋችሁ
2026-02-02 06:22:48
17
To see more videos from user @miky60895, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About