@barcot77: የኔ ማለት ያንች ነው 😂 @Kalkidan gezahegn @Aman official @ቀዳማዊው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fouryou #fyp

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 January 2026 08:05:36 GMT
634021
69801
812
5414

Music

Download

Comments

kalkidansemegn
kalkidansemegn :
respect ለቡና መግዣ እንኳን ከባላችን የማይፈልጉ ቤተሰብ ላለን
2026-01-22 08:28:40
1787
umiomarr7
omar leo :
ያገባውት አንቺን እንጂ እነሱን አይደለም big respect bro🥰
2026-01-22 08:17:52
989
kal0385
kal :
ማርያም አማላጅ ናት 🥰
2026-01-22 08:15:03
388
yetnayet.yetutu
Yetnayet 📷🥰 :
ስሜን አንብቡት ☺️
2026-01-22 09:58:05
267
user744930443879
መአዛ :
ኧረ ወንድሜ የሴት ቤተሰብ ድሮ ነበር የሚባለዎ አሁን የወንዱ ብሷል
2026-01-22 08:42:51
486
kingg.4288
temas 👉🤬🦅🦅 :
ይሄ ልጅ የሚያስተላልፈው መልክት 👏👏👏
2026-01-22 08:22:19
157
tec00886
leo king :
ግን የኔ ቤት ክራይ አልተከፈለም 🥺🥺
2026-01-22 08:15:37
42
.eagle054
Eagle Eye 🦅🦅 :
ወይ ባርኮት የሚቀርህ የለም እኮ በሁሉም ሰው የሚኖረውን እያየህ ነው 😎😎
2026-01-22 16:22:16
48
brtucan03
fitsum + kal🙏❤🙏 :
ባርኮት ልክ ነህ ካልሰራ ምን ይሰራል
2026-01-22 10:14:08
35
user4396105459802
wude ye eyesus lij :
የኔ ማለት ያንቺ ነዉ ለሚስቱ ከበቃ ጥሩ ነዉ 😍😍😍😍😍
2026-01-22 08:35:19
41
hana.hana3013
Hana Hana :
እዳት አይነት ሰው ያብዛልን
2026-01-22 12:24:19
19
tsegi_asrat
Tsegi_Asrat :
በትክክል
2026-01-22 09:01:14
42
mesi66648
Mesi 0 2 ዩናይትድ🔱💃 :
ምንም ቃል የለኝም በቃ 1 ነገር ትለያለህ እና ወንድሜ ሁን እ
2026-01-22 09:58:37
10
selinayeeeee
Selina Selamawit :
First 🥰🥰🥰
2026-01-22 08:10:02
41
teddyhelu
Teddy😎😎 :
ጠምቶኝ ተኛው በአባይ ዙሪያ ከሰው መጀመሪያ ነቅቼ!!
2026-01-22 09:12:43
6
mulea62
Mulea I 🇪🇹L 🇪🇹O 🇪🇹Ve🇪🇹 :
🙏🙏🙏🙏አመሰግነለሁ የልቤን ነው የተነገርከው🙏🙏🙏
2026-01-22 12:38:24
6
yuvi12126
Bilen💖💝 :
ትክክልህ ነህ
2026-01-22 08:12:55
6
ydhhhh58
አቡጊዳ (Y.D) :
የ1ሰዓት ከ30 ደቂቃ ፊልም እራሱ ይህን ያክል አያስተምርም
2026-01-22 08:17:43
10
yela3659
𝔂𝓮𝓵𝓪3659 :
ፌክ ላይፍ አትፎጉሩን ባካቹ ኑሩ የፎገረን ይቃል
2026-01-22 08:14:57
8
umuibrahim79
umu Ibrahim :
ቤተሰቦቼ መረዳት ያለባቸው ናቸው እናም ምለፋው ለነሱ ነው በሂወት እያለው ስቃያቸውን ማየት አልፈልግም ባሌን ግን በጭራሽ ማስጨነቅ አልፈልግም አስቦ ካረገ እንጂ ምንም እንዲያረግ አልጠይቀውም እኔ ግን ማንም ሊያስቆመኝ አይችልም
2026-01-22 12:22:18
16
mesfin.solomon1
የጫካው jungle Man :
ይሄ ሁላችንም ቤት ያለ ሀቅ ነው ሚስቶቹም ወደስጋቸው ዘንበል ይላሉ😏😏😏
2026-01-22 09:00:04
10
diimiye3
diimiye3 :
በእውነት እኔንም አጋጥሞኝ ነበር ይሄ ነገር
2026-01-22 11:45:56
6
fafilot4
fafilot :
የተባረከ ሰው አንተን ብቻ አየሁ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-01-22 14:21:12
7
aberu073
AB+GT+BK :
ይሄ ነገር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር ማንኛውም አድናቂ ነኝ
2026-01-22 13:05:39
8
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About