@yabautomotives: ለምን የ መኪና ዘይት ሚያፈስበት ይመስላቿል ? #cars #toyotatundra #lc300 #ethiopiancarcommunity #ethiopiantiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #carguy #viral #goviral #toyota

Yab auto ™
Yab auto ™
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 22 January 2026 16:38:54 GMT
874028
17984
1047
756

Music

Download

Comments

addis4352
addis :
አሸዋ ይበትና ከበረሀው ጋር ይመሳሰላል እና ከርቀት አይታይም ከሽፍታ ለመትረፍ ነው
2026-01-23 04:35:06
5033
henokabdu7
Inspector Henok Abdu :
እኛኑ ለመሸወድ😁
2026-01-24 01:45:04
2029
mune3828
Mune :
ብዙ ጊዜ የበረሀ መኪናዎች ጫካ ለጫካ ስለሚጓዙ እሾኽ ምናምን ቦዲውን እንይጭረው ሌላ ምክንያትም ሊኖረው ይችላል
2026-01-22 22:40:59
598
dagmtts1
Dagi♎️"የ Mun💥" :
1ኛ ላለመታየት 2ኛ የመኪናው body በፀሀይ እንዳይጎዳ 3ኛ ሲታጠብ እዳያስቸግር
2026-01-24 17:09:20
656
tinsae.demisse
AK- 47=>MOSSAD🔥 :
አላቅም😎
2026-01-22 17:58:09
239
bettermizan
Mizan :
ተጋሩ ንፈልጣ ኢና😁
2026-01-23 07:41:02
99
mastica
ማስቱ :
ቀጭ እንዳይዘዉ😂
2026-01-24 14:12:33
102
babakiya21
habtela_21 :
አብዛኛውን ጊዜ የበረሃ መኪናዎች ቦዲያቸው አዋራ ይይዛል እና በሚታጠቡበት ጊዜ ቶሎ ለማስለቀቅ ስለሚከብድ ነው ዘይት የሚቀቡት በቀላሉ እንዲለቅ
2026-01-23 12:34:17
40
abdulkerim.alkabil
Abdulkerim Alkabli :
ብናውቅ ኮሜት ለማየት እንገባለን
2026-01-23 11:00:55
78
tsebelufeleke
ፀበሉ :
ኮንትርባንድ ስለምጭኑ መክናው አቧራ ስቦ በሩቁ እንዳይታይ
2026-01-23 04:44:33
69
alexo.ledeta
@Alexo...ledeta :
ነጭ መኪና ለጠላት እይታ ይመቻል ለዛ ነው ያው ለጦርነት ወይ ለኮንትሮባንድ ነው
2026-01-23 05:28:41
20
nebixelias
nebixelias :
የመኪናዋ ሜካፖ ነው👍
2026-01-23 05:21:30
10
nigisti..selemoon
nigisti. selemoon :
😌😌😌😌ok
2026-01-23 11:14:37
5
elnatanzenebe19
it is me :
ጠብሶ ሊበላው
2026-01-23 03:55:03
6
zeim.09
Z-A-I-M :
አዋራ እንዳይነካው
2026-01-23 10:08:09
7
bekaman57
Yetbe :
አዋራ ስለሚይዝ ቶሎ እንዲለቅ ነው
2026-01-23 05:54:58
7
dare1474
Dare Gunners ⭐ :
ልያቀጥል👍
2026-01-23 08:56:33
5
positiveenergy00000
🕸️ :
አሸዋ ቦዲው ላይ እንዳጣበቅ
2026-01-22 21:21:08
10
archert11
darkman⚔️⛓ :
ለመመሳሰል ነው ስገምት 🙏
2026-01-22 19:53:34
9
nesredin.abdul.be
ñêsradin ye leyaልጅ :
ኢትዮጵይ ውስጥ ከሆነ ትራፊክ ፀዴ መኪና ነው ብሎ እንዳይቀፉለው ነው😁😁
2026-01-23 07:49:19
7
et_brown410
𝖊𝖙𝖘𝖚𝖇 🌐 :
🌞 ሰንስክሪን ነው ለፀሀይው😁
2026-02-02 17:20:24
57
wolfejr0
kida :
ከአፈሩጋ ተመሳስለው ያለምንም ችግር ያሰቡበት ለመድረስ
2026-01-23 11:39:46
8
ithoughts
I Thoughts :
የተቃጠለ ዘይት ከትንሽ ግራሶ ጋር = የመኪናውን ቦዲ/ቀለም በአሸዋ ከመጫጫር ይጠብቀዋል። 🙏🙏🙏
2026-01-23 09:01:07
101
mesi4968
mesi :
አቧራው ሲታጠብ እንዲለቅና አሸዋ እንዳይጭረው እንዲሁም ለፀሐይም ይከላከላል👍👍👍
2026-01-24 12:30:16
130
To see more videos from user @yabautomotives, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About