@musictube369: 'ላንተ ስል'😇🩵 ✍️ፈልቅልቋ ከአስራ ሁለት አመት በፊት ታኅሣሥ 15/ 2006 ዓ.ም በብዙዎቻችን የሙዚቃ ትውስታ ውስጥ “ሸማመተው” በሚለው የሙዚቃ አልበሟ ውስጥ 'ደለለኝ" በተሰኘው ስራዋ የምናስታውሳት ገና በ36 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት የተለችበት ጊዜ ነበር ብዙ መስራት በሚችሉበት እድሜያቸው ላይ እያሉ ድንገት በሞት ካጣናቸው የሀገራችን ዕንቁ ድምጻዉያን መካከል አንዷ ሚካያ በሀይሉ ናት🥺💔 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ በወራ ታህሳስ በለጋ እድሜዋ ያጣናት እንደተወርዋሪ ኮከብ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ በርታ የጠፋቺውን እንቁ ሚካያን ከብዙ በጥቂቱ እናወሳታለን🙏 ከ"ሸማመተው" አልበም ጀምሮ ለኮራ ሙዚቃ ሽልማት እጩነት እስከ ተመረጠችው ድረስ በሀገራችን የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ የማይጠፋ አሻራ አስቀምጣለች። በድምጷ ለዛ እና ውበት የሚደመሙ እንከን የለሽ አንጎራጓሪ ሲሉ ይገልጿታል። "የቀለም እናት ድንቅ መምህርትም ”ሲሉ የሚያሞካሿት ይህቺ ብርቱ ሴት ወደ ጋዜጠኝነቱም ጎራ ለማለትም ውጥን ነበራት። ከልጅነቷ ጀምሮ ወደ ሙዚቃው ዓለም ያዘነበለችዋ ሚካያ የነብሷ ጥሪ ስምረት ተሞላበትና በ1980 ዎቹ አንድ አልበም ሰርታ ነበር።ያም ሆኖ ይህ አልበሟ በሚታሰበው ልክ ተደማጭ መሆን አልቻለም ነበር። በወቅቱም አንድ ለእናቱ በነበረው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሚተላለው "አለቤ ሾው " ፕሮግራም ላይ ቀርባ ስለተጠናቀቀው አልበሟ በተናገረችበት ወቅት ባህር ተሻግራ ህልሟን እውን የማድረግ ምኞት እንደነበራትም ተናግራ እንደነበር ይታወሳል። ሚካያ በዚያ ወቅት ላይ ባቀረበችው አልበም ራሷን ያገኘችበት ሳይሆን በአንጋፋዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ የድምፅ ቀለም ተውጣ አሊያም ተፅዕኖ አርፎባት እንደነበር ይገለፃል። ያም ሆኖ ግን የነበራትን እምቅ አቅም መረዳት የቻለው ሌላው በለጋ እድሜው ያጣነው ታላቁ ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ💔 ድምፃዊቷን ዳግም ፈጠራት በሚያስብል ደረጃ እራሷን እንድታገኝ ምክንያት ሆኗል።🙌 በገና ስቱዲዮ ካፈራቸው እንቁዋች መሐል ለመሆንም በቃች መዲና ባንድን ጨምሮ በእዚያን ወቅት ከነበሩት ጋር በመሆን አቅሟን መግራት ችላ ነበር። "ሸማመተው" አልበም ከበገና ስቱዲዮ በላቀ ከፍታ መውጣት ችሏል። በስራዋ ውስጥ ከተካተቱ ሙዚቃዎች መካከል "ደለለኝ" የተሰኘው ስራ የአህጉሪቱ የውድድር መድረክ በሆነው ኮራ አዋርድ ላይ መውጣት ችሎም ነበር። ከድምፃዊነቱ ባሸገር የግጥምና ዜማ ድርሰት የሚደንቅ አቅም ነበራት። በ"ሸማመተው" አልበም ውስጥ የተካተቱ ሙዚቃዎች የዜማ እና የግጥም ችሎታዋን ማሳያ ናቸው። ከሷ ህልፈት ዓመታት በኋላ "ጊዜ ቢነጉድም" የተሰኘው ሁለተኛ የአልበም ስራዋ ለሙዚቃ አፍቃሪያን ቀርቦ እጅግ እንድትናፈቅ አድርጓታል🥺 ታዲያ ቤተሰቦቼ ለዛሬ ከሸማመተው አልበሟ ላይ እጅግ የምወደውን "ላንተ ስል"ን መርጬ ጋበዝኳቹ🥰 ሚካያ በኃይሉ ከዚህ ዓለም በሞት ብትለየንም በአስደናቂ ድምጿ፣ አዲስ አጻጻፍ ስልት እና ልባዊ በሆኑ ግጥሞቿ ዛሬም ድረስ እናስታውሳታለን። ምንም እንኳን በሙዚቃ ህይዎቷ ያሳለፈችው ጊዜ አጭር ቢሆንም ነፍስን የሚያነቃቁ ዘፈኖቿ ግን ዛሬም ድረስ በአድናቂዎቿና በሙዚቃ አድማጮች ልብ ውስጥ ጥልቅ ቦታ አላቸው። ነፍስ ይማር 🙏🙏 እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ 💔ሚካያ በኃይሉ (1969-2006) R.I.P 💔ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ሚካያበሀይሉ #ላንተስል #ethiopianmusic #musictube369
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Region: ET
Thursday 22 January 2026 20:30:41 GMT
Music
Download
Comments
Roba Tena :
90s 😘
2026-01-23 04:00:23
34
👸 B Humble ✝️ :
lante sĺĺ💜🥰
2026-10-20 14:55:37
0
3/\O7 3UO :
Elu 🤝 mickaya
2026-01-22 20:51:47
22
Hani…❤️🩹 :
🤌🥰🥰makiya 🥰🥰
2026-01-23 09:50:41
5
MilkiT :
but,this melody or arrangement is familiar
2026-01-24 12:18:28
2
solat :
1st
2026-01-22 20:33:46
4
ebro Jr :
የኔ ንግስት ❤
2026-09-17 23:47:34
0
fike🌳 :
2026-01-24 12:41:43
4
愛❄️ :
2026-01-25 10:43:17
8
ተክለab :
የኔ ሚካያ 🥰🥰
2026-01-23 12:07:41
2
አሴ :
ውውይ
2026-04-16 10:03:50
0
ABRAHAM የብዙነሽ ልጅ!!! :
jest wow
2026-01-23 13:39:16
2
Tokkuummaan Humunaa :
best of best muzicaa I love you🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-24 18:45:37
0
ልኑር ለ𝑚𝑎𝑡ℎ𝑒ሯ❤️💚💛 :
ለንተ ስል❤️❤️❤️❤️❤️
2026-01-24 05:30:40
0
admasu :
ይማር ነብስ
2026-02-11 07:40:33
0
nex_us15 :
ye albumu cover kaleh please laklgn
2026-01-23 07:55:43
7
TigistGa :
ለማይዘልቅ ፍቅር
2026-02-13 04:19:11
1
BŰŘÃ :
ኤልያስ ብሞትም ስረዉ ልባችን ዉስጥ ከብሯል
2026-02-24 13:31:42
0
🏴☠️jangle boy🪽 :
ነብስ ይማር ሚካያ😭
2026-01-22 20:50:06
5
@Begena :
እናመሰግናለን እያደረክ/ሽ ላለኸው /ላለሽው ነገር ✌️እንደ ሀሳብ የካሴት ወይም ሲዲ ፎቶ ካለህ/ሽ post ብታደርግል/ጊልን🥰🥰
2026-01-23 19:03:28
4
🎶🌹quotes🌹🎶 :
ይሄን ሙዚቃ ለጋበዘቺኝ ሴት ቃል የለኝም♥
2026-01-23 06:52:26
2
lidu seweet :
ባላየዉ ባል ወደድኩ😢🥺
2026-01-23 10:20:54
2
Anwar Elactronics 💥 :
ደሞ እኮ በህክምና ስህተት ነው ያረፈችው 🥺😔😔
2026-01-28 18:38:06
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.