@musictube369: 'እንጫወት'🧡😌 በባቲ አልበም ትታወቃለች። የአምባሰሏ ንግስትም ተጨማሪ የእሷ ብቻ የሆነ መለያዋና መገለጫ ማዕረጓ ነዉ። የክብር ዶ/ር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ እንዳለዉ 🙌🥰 ✨ ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ "የባህል አምባሳደሯ" ተወዳጇን ማሪቱ ለገሠን እናወሳታለን እናመሰግናታለን🙏❤ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ ከድጆ 018 ቀበሌ አባባሌ መንደር በ1937 ዓ.ም ተወለደች። ቤተሠቦቿ የሙዚቃ መሣሪያ /ማስንቆ/ ተጨዋቾች የነበሩ በመሆኑ እድገቷም በዚህ ውስጥ ነበር። ማሪቱ ከልጅነት ጀምሮ ወደ ደሴ ከተማ በመግባት በተለያዩ መጠጥ ቤቶች በግል ስትጫወት የቆየችና በ1961 ዓ.ም የወሎ የአገር ባህል ተጫዋች ማህበር በ61 አባላት ሲመሠረት እርሷም የዚህ ማህበር አባል ሁና ተቀላቀለችላ። ከማህበሩ አባላት መካከል 22 ባለሙያዎች የተመረጡ ሲሆን በ1969 ዓ.ም ኢትዩጵያ የሱማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመታችበትና ሌሌ አቅጣጫ ሲሰጥ የቅድመ ምስረታ አባል በመሆን እስከ 1971 ዓ.ም አገልግላለች። ከ1971 ዓ.ም ጀምሮ እስከ1983 ዓ.ም ድረስ በወሎ ላሊበላ የኪነት ቡድን ውስጥ በመሆን በአምባሠል፣ አንቺ ሆዮ፣ በባቲ፣ በትዝታ ሙዚቃዎች ንግስት ሆና አገልግላለች። ተጋብቶ ተስማምቶ ተፋቅሮ እንደማደር፣ ምነው አስር መሆን በዚች በአንዲት መንደር በማለትም ተጫውታለች። በኢትዮጵያ የህዝብ ለህዝብ የባህል ቡድን ሲደራጅ አባል በመሆን በመላው አለም በመዞር ስራዋን አቅርባለች፤ በዚህም ከፍተኛ አድናቆትን አትርፋለች ። የላሊበላ የኪነት ቡድን በተንቀሳቀሰባቸው ቦታዎችና በተሳተፈባቸው መድረኮች ሁሉ በድምጻዊነት የላቀ ድርሻ አበርክታለች። ወደ አሜሪካን ሃገር ከሄደች ጊዜ ጀምሮ ሁል ጊዜ የሃገር ባህል ልብስ አመት ሙሉ በመልበስ የባህል አምባሣደርነቷንና ሃገር ወዳድነቷን አስመስክራለች። በርካታ ስራዎቿን በክር፣ በሲዲ ያሳተመችና የአምባሠል ንግስት የሚል ስያሜ የተሠጣት ሲሆን በኪነ ጥበብ ዘርፋ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ከወሎ ዩንቨርስቲ በ2008ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ተሠጥቷታል። የክብር ዶክተር አርቲስት ማሪቱ ለገሰ እንዳለዉ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ዙሪያ ወረዳ ከድጆ 018 ቀበሌ አባባሌ መንደር በ1937 ዓ.ም ተወለደች። የማሪቱ ቤተሠቦች የሙዚቃ መሣሪያ /መስንቆ/ተጨዋቾች የነበሩ በመሆኑ እድገቷም በዚህ ውስጥ ነበር። ማሪቱ ከልጅነት ጀምሮ ወደ ደሴ ከተማ በመግባት በተለያዩ መጠጥ ቤቶች በግል ስትጫወት የቆየችና በ1961ዓ.ምየወሎ የአገር ባህል ተጫዋች ማህበር በ61አባላት ሲመሠረት እርሷም የዚህ ማህበር አባል ሁና ተቀላቀለች። ከማህበሩ አባላትመካከል22ባለሙያዎች የተመረጡ ሲሆን በ1969 ዓ.ም ኢትዩጵያ የሱማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመታችበትና የመልሶ መቋቋም ባዛር ላይ ስራቸውን እንድያቀርቡ ከተመረጡ ውስጥ አንዷ ነበረች። በ1969ዓ.ም የላሊበላ የኪነት ቡድን በጓድ ናደው ዘካሪያስ የወሎ ክፍለ ሃገር ዋና አስተዳዳሪ አቅጣጫ ሲሰጥ የቅድመ ምስረታ አባል በመሆን እስከ 1971 ዓ.ም አገልግላለች። ከ1971ዓ.ም ጀምሮ እስከ1983 ዓ.ም ድረስ በወሎ ላሊበላ የኪነት ቡድን ውስጥ በመሆን በአምባሠል፣ አንቺሆዮ፣ በባቲ፣ በትዝታ ሙዚቃዎች ንግስት ሆና አገልግላለች። በኢትዮጵያ የህዝብ ለህዝብ የባህል ቡድን ሲደራጅ አባል በመሆን በመላው አለም በመዞር ስራዋን አቅርባለች፤ በዚህም ከፍተኛ አድናቆትን አትርፋለች ። የላሊበላ የኪነት ቡድን በተንቀሳቀሰባቸው ቦታዎችና በተሳተፈባቸው መድረኮች ሁሉ በድምጻዊነት የላቀ ድርሻ አበርክታለች። በ2008 የወሎ ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት ሰጥቶ አክብሯታል👸 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 @musictube 🇪🇹 #fyp #ማሪቱለገሰ #እንጫወት #musictube369 #ethiopianmusic
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Region: ET
Sunday 25 January 2026 19:01:39 GMT
Music
Download
Comments
Esayas Teklu :
እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ
2026-01-26 19:07:16
6
Ayinalem :
wow
2026-02-02 08:30:43
0
tamru alemu :
ማሬዋ ማር እኮ ናት የእውነት
2026-01-28 08:44:03
3
it's me😎 :
ማርዬ 🥰
2026-01-26 03:32:15
1
አበቢት 🌺 :
my Marituዬ🥰
2026-04-11 17:05:00
0
kebrarw laste :
የሙዚቃዋ ንግስት
2026-01-27 08:50:13
3
nardi ye dagi :
ደብረሽኛል
2026-03-07 20:20:14
1
Mohammed Nuri mussa :
,የኢትዮጽያ
ዕንቁ ሴት
2026-02-04 18:58:17
1
Esmael old music🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ማ ሬ ዋ👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-01-26 14:22:14
2
fafl :
ይመርዬ የሚለወን ይለቀቅልኝ ሙሉውን
2026-08-12 21:18:49
0
mula🦋 :
ውነተኛ የሙዚቃ ንግስት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-30 17:05:22
1
ሢሀም :
2026-01-26 22:08:45
2
ሜሬ ማሬ :
ዜማና ግጥም ማሪቱ ለገሠ ነች
2026-01-25 21:38:25
3
ämãķĥæň :
መጣብ አመሌ
2026-01-26 16:30:07
1
Eduka🥰 :
yeahhh🙈🙈😎😎ተቀሰቀሰብኝ
2026-01-25 22:49:19
1
Dies Suchness Muhie :
@13
2026-03-16 21:34:41
0
user3642808718699 :
ድምፀ መረዋ
2026-01-28 18:58:36
0
netsi :
😁😁
2026-01-25 19:38:09
4
ገነት ወንዳሰ የደሴዋ ቀባጥ 💃😌💚😜 :
🥺🥺🥺
2026-01-26 15:30:48
3
picpac🔹 :
🔥🔥
2026-01-26 14:34:34
2
Amen Lodge :
😁😁😁
2026-01-25 22:22:04
2
God's berry :
@Samri Tibebu 😅
2026-01-26 11:27:29
0
yonas እግዚአብሔር ይመስገን488 :
👌👌👌
2026-01-26 16:58:14
1
ELLA-SULEYMAN :
🥰🥰🥰
2026-01-26 15:25:33
1
rukiruki285 :
🥰🥰🥰🥰
2026-01-26 18:26:09
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.