Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yonasethiopia1982: #Digital ID #Before You Accept #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#fyp #trendingvideo2026💯💯💯✅
Yonas Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 January 2026 11:39:10 GMT
118427
7572
415
7141
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.16MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
እድል እብድ ናት :
ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊያዳምጥህ የሚገባ ሰው ነህ💚💛❤
2026-01-26 20:16:04
229
$$$$ :
የውስጤን ነው የተናገርከው
2026-01-28 11:19:21
29
georghilu :
አልተመቸንም ግን ምን እናድርግ🥺🥺🥺
2026-01-26 18:53:10
59
@የሷ ነኝ7781 :
ማርያምን እሄ ነገር እንዴት እንደሚጨንቀኝ እስካሁን መታወቅያውን አላወጣውም ግን የቀበሌው እራሱ የለኝም እንደው እሄ መንግስት በሆነ ታምር ከዛሬ ነገ ከተቀየረ ብዬ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን
2026-01-28 13:57:09
58
wendeye :
ዝም ማለት ዋጋ ያስከፍለናል
2026-01-26 19:54:12
66
liJ FEYSEL :
ወላሂ ትክክለኛ መረጃ ነው እኔ ግን እስካሁን ድረስ አላወጣሁም በጣም አስቀያሚ ነገር መሆኑን ውስጤ ሁሌም ይነግረኛል👌👌
2026-01-30 16:00:55
14
ናምሩድ😉 :
አረ ቤተሰብ ጭራሽ አሁንኮ የደም ሳምፕልም ሊሰጥ ተስማማ ተፈራረመ ምን እስክንሆን እየጠበቅን እንደሆነ ግራ ገባንኮ 🥺🥺🥺
2026-01-26 21:31:06
14
Sun Flower Oldies :
ደመወዜ ታግዷል ይሄው እንቢ ብዬ😳😳😳😳😳😳😳
2026-01-26 21:45:10
21
"ዛብሎን DESTROYER :
ትክክለኛውን ነገር ነው እየተናገርክ ያለህው ጆሮ ያለው ይስማ ፋይዳ መሰልጠን አደለም የውድቀታችን መጀመርያም መጨረሻም ነው
2026-01-26 18:20:07
35
us ሃሌ ሉያ :
ለማን እንናገር ለዲያብሎስ ልሸጡን እያስማሙን መሆኑን እናውቃለን
2026-01-26 17:07:25
18
@ab stayl :
በናትህ ይሄን ነገር ቀጥልበት ከጎንህ ነን🥰🥰🥰🥰
2026-02-04 18:55:13
11
bekalu123456 :
አንገቴ ቢቆረጥ ድጅታልን አለቀበልም እንበል ትክክለኛ ሐሳብ ነው ወንድሜ
2026-01-26 20:02:59
15
ሶፊያ የክርስቶስ ልጅ :
ቆይ ለምንድን ነው ግን ህዝቡ የደነዘዘው
2026-01-28 10:11:24
5
AbiSave43 :
እረ አንቆዎም አንደላይ ሆነን እሄን ማነገስት ፈራት ረጭቶብን ለያየን ሳንፈራ ማሰቆም አለበን
2026-01-26 22:01:25
7
Ermia5 :
{ እያወቁ አለቁ } ብሏል መፅሐፉ......
2026-01-26 17:36:19
10
ኢየሱስ ያድናል :
የትኛው መንግስት ነው የሚከለክልን አለ እባካችሁን አንዴ ገብተንበታል መፍትኤው ምንድነው ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነን እንጂ
2026-02-04 13:59:35
2
Henok Girma (Abu Yusra) :
ይቅርታ ህዝቡ ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ስለገባ ጥሪዎን ለጊዜው መቀበል አይችልም.
2026-01-26 19:06:50
6
AbisiniyawitMTB :
ዲጂታሉን ለማስቆም አርፍደናል ሁሉም ነገር ካለሱ አይሆንም እየተባለ ሳንወድ በግዳችን እያወጠን ለቀጣዩ ነገር መዘጋጀት አለበን ለቀጣዩ መፍትሄ ያስፈልገናል በዚህ ከቀጠልን microcheepንም በሰልፍ መቀበላችን ነው🥺
2026-01-27 11:10:36
6
Uk Tools :
እኔኳ ብድር ሀይማኖቴም አይፈቅድ አልነካካም ግን ግዴታ ከሆነ ምን እናርግ ምርጫ ስላጣንኮነው እያወጣን ያለነው
2026-02-04 09:53:27
0
sarena :
ቆይ ምን አቅም አለን እኛ ሁሉም እርስ በርስ እየተባላ ነው ምን አማራጭ አለን
2026-02-01 19:42:56
2
👑 𝐌 𝐞 𝐬 𝐬 𝐢 𝐨 🦅 :
ምን ላድርግ ?እስካሁን አላወጣውም አሁን ግን መንቀሳቀስ አልቻልኩም ያለ ፋይዳ ።
2026-02-03 18:16:26
2
Feven :
አመሰግናለሁ ። ሁሉ ነገራችንን ነው የሰጠነው ።ዋጋ ያስከፍለናል ። ሀገራችን ገና ስለሆነች ሰው ስላልነቃ ለዚህ ተጋለጥን ።አላህ ይጠብቀን
2026-02-01 22:18:28
1
ye amnueal weto :
በርታ ተሰፋ እንዳት ቆርጥ ሁሉም እሰኪነቃ ድረሰእኞም እናግዝሀለን🤣
2026-01-30 09:32:15
2
𝕟𝕒𝕫𝕚 𝕤𝕥𝕠𝕣𝕖 📦 :
ሳልፈልግ ውስጤን ቅር እያለው ነገ ሊፈጠር የሚችለው እየታየኝ ግዴታ ስለሆነ ብቻ አወጣው
2026-02-03 05:33:33
1
Enu Reyan :
አላህ እኛንም ልጆቻችንንም ሃገራችንንም በእዝነቱ ይጠብቅልን ያረብ
2026-01-29 18:47:53
2
To see more videos from user @yonasethiopia1982, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ስትቸኩሉ ረጋ በሉ🫱🏻🫲🏼#creatorsearchinsights #positivemotivation #motivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #mindvella
أعانَ الله في هذا الزمان شابًا، يرجو عملًا كريمًا لا يُهان فيه، وزوجة صالحة تتقي الله فيه.
#CapCut #tajikistan🇹🇯 #rekkachiq #maskva
~Shah💋🔥 . . #cricketedits #naseemshah #smoothedits #auraeditz #120fps #spell #pakvsaus
ĐỨC CHA PHÊRÔ NGUYỄN VĂN KHẢM KHEN NGỢI KIẾN TRÚC NHÀ THỜ CHÍNH TÒA BÙI CHU: HÀI HÒA GIỮA NÉT HIỆN ĐẠI VÀ TRUYỀN THỐNG, ĐỒNG THỜI NHẤN MẠNH Ý NGHĨA VÀ VAI TRÒ QUAN TRỌNG CỦA “NHÀ CHÚA” #jesu #maria #leoxiv #thanhca #conggiao
#إيطاليا_اسبانيا_فرنسا_المانيا_هولندا_فرنسا 🇧🇪🇫🇷_بلجيكا_المانيا_اسبانيا 🇪🇸😕 #الشعب_الصيني_ماله_حل 🏃♂️😂😂 #V##يوسف
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy