@life_of_nati12: በርቱልኝ🥹 #አይ #sad #quotes #life #sadstory

Nati🧑🏾‍🦯
Nati🧑🏾‍🦯
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 26 January 2026 13:35:16 GMT
260097
30307
110
1466

Music

Download

Comments

elshutekalegn9
Elshu blacky☕️ :
የሆነ ሰዐት ስህተት ነው ብለን ፈርደን ተመልሰን እዛ ወንበር ላይ ተገኝተን ሁኔታዎች አስገድደውን ያን ስህተት ሰርተናል በቃ መሆን ያለበት ሆኗል🙄
2026-01-29 12:27:39
125
user835603543842
Ekru :
አገር ቤት ይመስላል የት ነው?
2026-01-27 19:08:40
64
amar55751
🚦 ማሜ 🚦clothes👕 :
ትክክል ሁሉም ነገር አላህ የፈቀደው ነው የሆነው ወደፊትም ግዜ ካለን አላህ የተሻለ ነገር ያሳየን ነው መልሴ
2026-01-30 07:00:28
13
alexa07414
Crazy :
Ye yqrta lb . . mogn yibalal ende.
2026-01-27 18:23:05
13
burat5
Bura :
ስህተት is ስህተት ምንም ማሽሞንምን አያስፈልግም
2026-01-30 14:14:49
10
eyutm
eyayu :
"ተሳስቻለዉ" ብለን ካልተቀበልን ለማማሪያ የሚሆን ቦታ ከየት እናገኛለን ? መሆን ያለበት ነዉ የሆነዉ እያሉ ማለፍ ዛሬም ለምኖስናቸዉ ዉሳኔዎች ነገ ተጠያቂነት እንዳያመጡብን እራሳችንን እያመቻቸን አይደለም ወይ ?
2026-02-02 19:25:26
8
sura_1992
sura Fel :
አዎ መሆን የነበረበት ሆኗል ግን ስተት ነበር የሰራነው እሱ ነው እውነታው
2026-02-01 18:53:35
7
ayelezerga74
ayuu zerga :
eko 👌
2026-03-14 01:23:48
1
beeeee253
blu🦋 :
aleke🙌
2026-01-27 20:12:14
10
masterbahran
Master Robel 777 :
ለስህተትህ ማፅናኛ መስጠት ወይም ልክ እንደነበርክ ማሰብ ትልቅ ስህተት ነው ከትናት ተምረህ ለነገ ብትበረታ የበለጠ ነው eg ሰዎች 90%ስለትናት 5%ደሞ ስለ ነገ ያስባሉ this big shem
2026-01-28 18:59:52
5
user99156290261515nas
nasri :
ያረዳ ልጅ 🥰
2026-01-27 12:21:53
12
lijmesay643
♱☞𝐋𝐢𝐣 𝐌esay ☜♱ :
Yes it is rile🤗
2026-03-22 11:06:33
1
abebel28
Tsion 🦋 :
ኢትዮጵያ ተመልሼ የደበረኝ እኔ🙌 ተመስገን አሁን ወደ ቦታዬ ተመለስኩ🥰😒
2026-03-14 05:21:11
1
burjikalifa
Huso :
yes i man🫡
2026-01-27 14:24:59
2
eduka_146
🌸ኤden🦅 :
I agree👌
2026-01-27 16:13:09
5
silentfyp
Silent viewer ♒ :
ሳትሳሳት መማር አትችልም bro,ብዙ ሞክር ብዙ ተሳሳት በቶሎ በወጣትነት
2026-01-30 13:56:20
1
ibrahim_sayko
It’s IBRO 🎶 :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-02-06 06:21:20
1
kalina2626
Kal😊 :
Agena new?
2026-01-30 19:59:22
1
ati.naf288
Ati naf :
ህሊናዬ የሚጠይቀኝ ነገር የለም።ንፁህ ነኝ
2026-01-30 02:42:31
1
oneno054
NO :
ለምንድነው ግን ተስፋ መቁረጥ ያቃተኝ
2026-01-29 08:22:45
1
truelifedenzeldavid
True Life ኮብላዩ➢ ✝️🏃‍♂️ :
እውነታው🤝
2026-01-27 10:10:31
1
isru5501
ES-RA-E-L ✝️ :
አስተምህሮኝ አልፏል
2026-01-29 01:54:56
1
abiman991
aberelo :
እንኳን ሰራሁ እራሰን ይቅር ማለትን መለማመድ አለብን
2026-03-18 18:36:36
0
rodas_pap
Hena💊 :
reality🤟
2026-03-19 17:19:02
0
meri162132
Meron🦅 :
ማንን አፍቅሬ ልፈምስ🤔😭
2026-01-28 07:56:40
0
To see more videos from user @life_of_nati12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About