@ethio_90s_mind: #90skids #habeshatiktok #videoviral #ethiopian_tik_tok #viralvideo

Ŝîřãĵ ₉₀ś🌹
Ŝîřãĵ ₉₀ś🌹
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 26 January 2026 16:36:58 GMT
396683
18784
338
4414

Music

Download

Comments

mercyg56
𝑚𝑒𝑟𝑐𝑦✝️🛐 :
B29,ሳሙና ፈልጉልኝ😂
2026-01-27 16:18:12
106
fairyy_hijab
Fairy :
ወይኔ ጌሻ ቫዝሊን የተረሳ ነገረ አየሁ 🥰
2026-01-28 20:34:38
95
veronica.negash
Veronica Negash :
ፔርሙዙ ሲሰበር የጨው እቃ የሚያረጉት በየቤቱ የጨው እቃቸው ፔርሙዝ ነበር
2026-02-07 06:41:44
20
user4403767270383
🎭ፀይሙ ➴ነኝ ➰ከሰፈርሽ🔑 :
ኧረ የእስኪርቢቶዋ ነገርስ እስኪ ጽፎባት ያደገ ካለ በላይክ ግጩኝ
2026-02-04 05:17:49
6
mercy13331
Hayu,🌺 :
ትላንትና የሚመስል እሩቅ ትዝታ❤❤
2026-01-28 05:01:39
46
boled1221
@𝖇𝖔𝖑𝖊𝖉12 :
አሁን ፌስታልም እንዲ መባሏ አይቀርም😅
2026-02-06 16:09:58
13
helentesfaye65
Helen_tesfaye 12 :
giv ሳሙና ሽታዋ 🌷🌷🌷
2026-01-27 19:14:21
32
samrizale
samri ጓል ዛሌ :
ወይኔ ልጅነቴ
2026-01-29 08:43:09
6
.madam14
የተር madam :
አረ ተው ግን እኔ እየተረበሽኩ ተው🥺🥺
2026-01-28 14:30:39
12
meklityefera
ferute :
የዚህ ዘመን ሰዎች ፎሎ እንደራረግ እስቲ በጌታ❤️🥺
2026-02-13 20:05:53
4
user7196352067102
እናቴ☕️☕️😍❤🍹 :
አይይይይ መልካሙ ግዜ ሁሉም ነገር እወነት የነበረበት ግዜ🥺🥺🥺
2026-02-10 12:07:22
2
user63135459205151
p :
ደጉ. ጊዛ. ምናለ. ተመልሶ. ቢመጣ
2026-01-28 10:00:56
20
mimibizunh23
mimi bizunhe :
በሁሉም ቤት ተመሳሳይ ህይወት የሚኖርበት ደግ ጊዜ 🥰
2026-02-09 19:41:43
4
enhc
semira seid :
ወይኔ አረጀንደግን በቃ ድሮሆነ አይይይይ
2026-01-27 19:16:20
12
am.ah258
Ze :
እኛም አረጀን ነበር ብሎ ለማውራት ደረሥን ተመሥገን
2026-02-11 07:09:38
3
chaltu612waliso
chaltu waliso♍🕊️ :
ያኔ በኛ ጊዜ እያሉ ሲነግሩን በጣም ረጂም ዓመት የኖሩ ነበር ሚመስለኝ አሁን እኔ እራሱ ያኔ ማለት ጀመርኩ 🥺 ብቻ በጣም ደግ እና የፍቅር ጊዜ ነበር 90 ' s😍 ደሞ እንካን በኛ ጊዜ ለማለት አበቃችሁ ❤️
2026-03-27 22:05:33
1
user8008191402844
አራዳ ሲበዛ ፋራ ይናፍቃል :
በቃ እኛም ድሮ ለማለት ደረስን አይይ
2026-02-13 23:13:33
4
mike.gambella
Mike Gambella :
ጌሻ የኛ ዶድራት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ላይመለስ አለፈ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-02-07 18:56:15
1
wedibiyun
yohens goderaw :
ኮሌጅ እስክብሪቶስ የት ሔደ
2026-02-19 10:54:30
1
arega.antonios
Arega Antonios :
ኧረ ተዉን አታባቡን
2026-02-09 18:28:18
1
boss.1065
ዘ-ብሔረ-ወሎ🥰 :
ትንሿ ቫዝሊን 👌👌👌
2026-02-08 07:47:31
1
aaaax5074
🌷 Lemlem 🌷 :
አስታዋሻችን ኑርልን 👌👌💓💓💓💓💓💓💓
2026-01-26 17:18:35
3
hawi2467
HAWI T :
አይ የኛ ጊዜ🥰🥰🥰
2026-01-27 16:09:32
3
user9047138594281
user9047138594281 የዘጉ ሚካኤል አባቴ :
አይጊዚ እደዋዛሂደ ምናለ ቢመለስ
2026-02-06 23:58:17
1
chalachewkindie7
chalachew kindie :
የኔ ብስኩት ሳሬም ብስኩት የት ሔዱ
2026-01-29 09:05:53
2
To see more videos from user @ethio_90s_mind, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About