Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@short.life4048: *ምን የማያልፍ ነገር አለ ሁሉም ያልፈል* *መከራ ያልፋል ፣ ደስታም ያልፋል ፣* እኛም እራሳችን እናልፋለን ! እባካችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለሚያልፍ ችግር እራሳችን ላይ ውሳኔ አንወስን ! *እራስን ማጥፋት እረፍት አይደለም ❌* ለምን ተስፈ እንቆርጣለን ። አባ እንጦስ ስለ ተስፋ መቁረጥ እንዲህ ብለዋል ‛‛ *ጸሎትህ ወዲያውኑ መልስ ባያገኝ ተስፋ አትቁረጥ፤ አንተ ከምታውቀው በላይ እግዚአብሔር ላንተ የሚያስብበት የተሻለ ጊዜ አለው።’’* እባካችሁ ከስጋም ከነፍስም ሞት እራሳችንን እንጠብቅ ውድ የሆነችውን ሕይወታችንን የትም አናስቀራት *#እራሳን #ማጥፋት #በእግዚአብሔር #ዘንድ #ምሕረት የለውም ❗* ፍትሀት እንኳን የለውም ። *ሲቀጥል ክርስቲያን ተስፈ አይቆርጥም ። እግዚአብሔር ብቻ አይለየን እንጂ ብቸኛ ነኝ ብላችሁ አትጨነቁ 🛑* *ሲጨንቀን የበገና መዝሙር ፣ ጸሎት ፣ ትምህርት እናዳምጥ ለትንሽ ደቂቃ ነው ጭንቀቱም ይጠፋል ።* ለሞተችው እኅታችን ነፍስ ይማር ሌላ ምን ይባላል
ሐናን ባለማሕተቧ💒☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 26 January 2026 22:28:18 GMT
11198
262
5
163
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.75MB
)
Watermark .mp4 (
12.32MB
)
Music .mp3
Comments
@ ye sido lij :
ameen hulun yasalf geta yikber
2026-07-21 04:31:16
0
12 አባቴ አተ ጠብቀኝ :
አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-07 17:36:36
0
እናቴሂወቴ :
አሜንአሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-10 13:25:01
0
ገዚ💘 :
🥰🥰🥰
2026-01-26 23:08:50
0
ye maryam lij :
🥰🥰🥰
2026-04-24 17:00:41
0
To see more videos from user @short.life4048, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#тапзачистуюкожу #musofir #music #рек 😢😢😢😢😢😢😢sogindim bolam😢😢😢😢
chill #viral #trending #xuhuong #halong #halongbay
Esse JBL BARATO tem ANC de verdade?! (Wave Beam 2)
#الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂
@ᮗᮊᮦᮝᮝᮨ᮰᮱?? done versi wowo🗿, next versi apalagi sung folow ae😋🗿#zamzxasli #bermudaxml #fyppppppppppppppppppppppp #prstxml🎟 #prabowosubianto
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy