Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dribrahimhadibe: ከ1 አመት በታች ላለ ልጅ የላም ወተት መስጠት እንዴት ይታያል?
ዶ/ር ኢብራሂም (የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)🩺
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 27 January 2026 17:43:22 GMT
68739
1073
53
479
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.73MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.73MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ሽማ ፋሺን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም :
እኔ በቀን 2ሊትር እየጠጣሁ ነዉ ያደኩት አሁን 40 አመቴ ነዉ ሙሉ ጤነኛ ነኝ ምን አርጉ ነዉ የምትሉን?
2026-01-29 16:33:42
7
Afomiya fikere :
እኔ 3 ወሮ ነው ልጀ ግንጡቴ ወተት እሚቢ አለኝ ብትጠጣ ችግረ አለው ወይ
2026-01-29 17:48:34
2
🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ🙏💖
2026-01-31 20:15:25
2
@Merri :
ene ba 5 woru naw yejamarekut ahune 3 amatu naw minime alehonam
2026-01-28 15:01:21
5
Mulunash Tilahun :
1ymlaw
2026-03-19 14:38:37
1
userhelu22 :
ara?eneya lejan ba2warwa naw yasgamrkuwat ahun 8warwa naw alhamdulilahe tanaya nat
2026-02-04 22:51:44
2
bezawit solomon :
የፈረንጅ እየገለበጣችሁ አታውሩ የዱቄት ወተት ልክ ነው ልትሉ ነው ከዛ ይሄ ወተት አትጠጡ ሲሉ አብራችሁ አትጠጡ ልትሉ አረ ባካችሁን
2026-01-28 14:26:23
1
Aster :
አረ ጡጦ እንዴት ነው ሚለምደው 7 ወር ሆነው እኮ
2026-01-31 19:33:28
1
lem eva nova :
ውሃስ መቼ ጀምረው ነው የሚጠጡት ዶክተር
2026-03-06 14:51:21
1
B@B :
ለ 1 ዓመት በቀን ምን ያክል የላም ወተት ነው የሚሰጠው?
2026-02-03 12:56:53
0
ABMM98 :
10 ወር ላይ ነው ልጆቼ የጀመሩት ምንም የጤና እክል አላጋጠማቸውም
2026-01-31 18:19:42
1
user5398559380032 :
Powder lmegzat kalelenis?
2026-01-28 11:03:47
1
kiyaa :
እኔ መንታ ልጆች አሉኝ 6 ወር ሲሞላቸው አስጀመርካቸው 1 / 3 እያደረኩ ነው የማጠጣቸው
2026-01-30 11:11:00
1
Samri :
ግን እሽ ከሰድሰት ወር በታች ላሉ ህጻናት የትኛው የጣሳ ወተት ነው የሚመከረው እሚያፋፋቸውስ
2026-01-30 14:50:51
1
Bruktawit kas :
ከ2አመት በላይስ?
2026-01-27 22:07:45
1
TG LOVE :
የኔ ልጁ 8 ወሩ ነዉ እርጎ ይወዳል ችግር አለዉ እባካችሁ ንገሩኝ🙏🙏🙏🙏
2026-02-01 08:46:06
1
sweet pastry :
ለ10 ወር ልጅ የሾላ ወተት ቢጠጣ ችግር አለው እንዴ???
2026-01-28 13:44:37
1
ashu :
ምን እንስጣቸው ታድያ
2026-01-28 00:30:40
1
kal :
እርጎስ
2026-01-28 03:51:12
1
hubina09 :
አረ እናቶቻችን ገና በሶስት ወራቸው እየሰጡ አይደል ምን ሆኑ ምንም አታካብዱ
2026-01-28 09:46:55
3
happy🦋🦋 :
ምግብ ላይ ጨምሮ መስራትስ please 🙏
2026-01-28 00:23:08
1
Kiya :
ከምግብ ጋር አብሬ ሰርቼ እሰጣለሁ ችግር አለው?
2026-01-28 05:56:30
0
ዶ/ር ኢብራሂም (የህፃናት ስፔሻሊስት ሀኪም)🩺 :
Please copylink,Share,and Repost
2026-01-27 17:47:05
0
Abdulkarim :
🥰🥰🥰
2026-04-17 04:15:55
0
እሙ እና ሐሴት የድንግል ማርያም ልጆች :
ውሸት ነው እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ከ5ወር ጀምሬ ሰጥቻታለሁ እሱን ብቻ ነበር ምትወስደው ግን ምንም ሁና አታቅም ውሃ ብቻ መጨመር ነው
2026-01-30 07:32:32
3
To see more videos from user @dribrahimhadibe, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#maanafcadde17
#fypviral #fypviral #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
this era...#ningning #aespa #fyp
tá aí 🤷🏻♂️🇪🇪 #gremiomaiordosul💙🖤🤍 #gremio #1903 #futebol #2024 #kannemanngremio #fyp
[ PART 1 ] Neymar JR BRAZIL ULTIMATE SCENEPACK (ADDED TOPAZ NO AE CC) FOR EDITING . . . #neymar #neymaredit #brazil #worldcup #4k
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy