@nancy_jordanos: እርጉዝ እየነበርኩ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኝ ችግሬን ለማን እንደማካፍል ግራ ገብቶኝ የምበላው አጥቼ አቅም ጉልበት አጥቼ ስብራቴ ሚጠገን ሳይመስለኝ ልጄን ብቻ ተስፋ እያረኩ ይሄን መዝሙር ደጋግሜ እሰማው ነበር “ሰው አይረሳም ጌታዬ” እውነት ነው ማንንም አይረሳም ጌታ እኔ ለዛ ምስክር ነኝ እንኳን ወለድኩሽ ልጄ አንቺን ሳይ የጌታን ፍቅር ምህረት መልካምነት ጥበቃ አያለው ጌታ በብዙ የረዳኝ ሴት ነኝ እመኑኝ እግዚአብሄር አለ እግዚአብሄር ያያል ያግዛል ይረዳል ይደግፋል❤️ የማያልፉ የሚመስሉ ቀኖች ሁሉ ያልፉሉ ነገ በጣም የተሻለ ቀን ነው በቀረው ዘመኔ የኢየሱስ ክብር ገና በእኔ እና በቤተሰቤ በዘሬ ሁሉ ጐልቶ ይታያል አሜን❤️🩹
Yordanos_shimeles🕊️
Region: ET
Wednesday 28 January 2026 05:59:05 GMT
Music
Download
Comments
Firtuna Abenu🌸 :
Caption🤌🏿🥹
ሰው አይረሳም ጌታዬ🥰
2026-01-28 06:04:12
253
Lolo :
አሜን አሜን አሜን ናንሲዬ🥺
2026-05-30 15:27:01
0
vera👸 :
the same thing አሳልፈናል wude የኔ ቢወራ ማመን ሁላ ያቅታል ejig የከፋ ነበር ነገር ግን የማይረሳ የሚያነሳ ከፍ የሚያደርግ አባት ነበረኝ ሰው አይረሳም የምናመልከው ....በየትኛውም ከባድ ሁኔታ የምታልፋ እህቶቼ አምላካቹን አትልቀቁ ጠበቅ አርጉት የሚያልፍ ከማይመስል ጉድ ያነሳል በርቱልኝ እንበርታ
2026-01-28 06:45:43
63
ayu :
አልፎ ማውራት መታደል ነው ለሁላችንም ያድለን🥰
2026-01-28 12:23:40
83
Simegn Teklu :
አሁንሰ ተሰፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን
2026-01-28 06:23:44
63
ሊዲያ :
Caption 🤌🥺🥰
2026-01-28 06:22:02
85
😍Alador & sador❤️ :
አንቺ ያሳለፍሽውን አሁን እኔ እያለፍኩት ነው ግን እኔ ተረስቻለሁ ተስፍዬና መፅናኛዎቼ ልጆቼ ብቻ ሆነውልኛል
2026-01-28 11:03:53
8
burte_burtiti :
የምበላው አጥቼ???? really😏😏😏
2026-01-28 18:10:43
0
❤❤🙏🙏 :
yenem lij endi nw 😍😍❤❤
2026-01-30 19:18:23
1
abigiya :
yenae enat tadelesh 🥰
2026-02-07 22:11:59
0
Eldanawet Fentaw :
This how I’m doing for my baby
2026-01-28 20:03:57
1
Plan-Z 🙋🏻♀️ :
እንኳን ነበረ ለማለት አበቃሽ
2026-02-09 07:37:57
0
ልዕልቲ 🌸 :
ewunet iko new
2026-02-08 06:14:14
0
WWJD :
skin.careolii
2026-02-02 16:37:46
0
ሊዱ ፊልሞን👗👠👜🧢 :
እውይ እንኳንጌታ ረዳሽ konjit❤️
2026-02-06 08:26:13
0
Azi :
Amen nansiy🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-07 18:47:22
0
Redi :
እውነት ነው እግዚአብሔር ያያል
2026-01-28 07:38:01
0
shewnzwa :
owww awo sw ayersam!!😭😭♥️
2026-01-28 11:28:52
0
ታጌ :
ተባረኪ 🥰🥰🥰🥰
2026-01-28 10:51:54
0
Nardos :
amen eyesus🥰
2026-07-12 08:44:03
0
§¤©®™ :
በእናት ጉያ ውስጥ ማደግና በእናት አፍ ውስጥ ማደግ አንድ አደለም ለማንኛውም ቢቻ እወቁ ሰው አይረሳም ጌታ
2026-02-06 19:03:47
0
Rise up decor :
Amen🙏🙏🙏
2026-01-30 15:11:38
0
Seye🦋🦋🦋 :
አሜን ጌታ ሰው አይጥልም😍🥰😍የኔ ቆንጆ ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ
2026-01-28 17:00:24
0
alemetade :
እውነት ነው ከጌታ ጋር ሁሉም ያልፋል❤
2026-01-28 09:02:29
0
To see more videos from user @nancy_jordanos, please go to the Tikwm
homepage.