@zizu_enjoy: @Enjoy Travel

zizu
zizu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 January 2026 14:49:28 GMT
119793
9987
472
553

Music

Download

Comments

yishak2588
ህብረ ስርዓት :
መጽሐፈ መክብብ 1:18 ፤ በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛልና፤ እውቀትንም የሚጨምር ኀዘንን ይጨምራልና።
2026-01-28 18:10:55
369
rgmeskel
g cliff🎼 :
አለማወቅን የመሰለ ሰላምስ ምን አለ? በተለይ ሰለወደዳችሀት እና ስላመናችሁት ሰው በጣም አትወቁ:
2026-01-29 16:17:51
324
ramanun0
rama nun :
"እኔ ማወቀውን ያህል ብታውቁ ኑሮ ትንሽ ስቃቹ ብዙ ባለቀሳቹ ነበር" ሰ.ዓ.ወ
2026-01-30 04:29:31
221
silentfyp
Silent viewer ♒ :
የሚያስጠላው ደግሞ አንዴ ካወቅክ በኋላ አለማወቅ አትችልም😔😔😔
2026-01-29 20:16:28
123
marsi2444
miral🧸 :
ሰው እራበኝ🥺😭
2026-01-30 04:51:08
22
mekiyan4
Mekyou :
የሆነ ሠአት ሁሉም ልክም የተዛባም ይሆናል ከዛ ዝም ማለት ነው አማራጭ ሚሆነው
2026-01-30 12:51:59
40
danny_.._.._
_.._danny_.._ :
ብዙ ስታውቅ ትፈራለህ ፡ አብዛኛው ጊዜ ጀግና የሚሆኑት መሃይሞች ናቸው
2026-01-30 13:12:56
56
dawit_belayneh_poet
@ዳዊት_በላይነህ_#ዳዊትነህ :
የጠቢብ ሰው ልብ በሃዘን ድንኳን ውስጥ ይኖራል እንዲል መፅሐፍ
2026-01-29 21:02:58
37
jsjsjejjehehdhd
JSjsjej JEhehdhd :
“If you knew what I know, you would laugh little and weep much” - Prophet Muhammad (pbuh)
2026-01-29 20:22:06
8
user7293385104501
ያገለገሉ የቤት እና የቢሮ አቃ ገዢ :
እውቀት የህይወት መገድ ነች ያወቀ ተጠቀመ ይሄ ሁሉ ጦርነት አውቀት ቢኖር አይኖርም ነበር
2026-01-29 13:16:18
8
aposto73
Aposto :
ብዙ ማወቅ መሞቻም መዳኛም ይሆናል
2026-01-28 18:49:43
13
tesfakibreab45
Tesfa ተስፋ :
የለም። ካለማወቅ አይከብድም
2026-01-30 07:22:05
0
tesfab
ሐሳብ ... ስለ... :
ያ ብዙ የገባሽ ቀን 😥
2026-01-30 11:57:18
0
user49965659048256
Simret🤎 :
Absolutely, በተለይ ይሄን የዓለም ጉድ ሚስጥር ስታውቅ የሚሰማክ ስሜት
2026-01-29 19:35:27
6
amyhaw05
Amyhaw05 :
እኔ ሙዚቃው ነው በትዝታ ሃዘን ዉስጥ የከተተኝ እረፉ
2026-01-30 12:31:09
3
m.zeman
zeman :
ሀቅ ነው ረሱል የኛ ነቢ እኔ እማውቀውን ብታቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ብለዋል
2026-01-31 16:03:15
4
miliawassamil
mili :
bexam bezu😢
2026-03-12 18:25:56
1
user7969059517290salah
✔️ just do it በቃ አድርገው :
እውቀት ያለው በብርሀን እውቀት የሌለው ደሞ በጨለማ ነው ሚጓዘው ስለዚህ ማወቅን የመሰለ ነገር የለም እና ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው እውቀት ቢኖር ዋናው ሳይኮሎጂ ነው ።👍
2026-01-30 17:18:15
2
bel19201
bel :
ሀዘነንን የማያቅ ሠው እንዴት ብዙ ሊያዉቅ ይችላል?
2026-01-31 19:27:27
0
brukyegeta
brukeyegeta :
ማወቅ ተስፋ ያስቆርጣል 😔😔ኡፍፍፍፍፍፍ
2026-03-11 21:35:09
2
endalkyalew1
Endalk Yalew :
ጨርሶ ካለማወቅ እንጂ ከማወቅ የሚመጣ ሀዘን የለም
2026-01-30 12:24:21
1
user9803383816532
big man :
ደግሞ እኮ አለማወቅ አይቻልም። ማወቅ ይሸሻል?
2026-01-29 23:44:58
1
rizwan605254
Rizwan 🇪🇹 :
best summarised by this qoute
2026-01-30 17:43:07
1
azu.hiba
azu umu hiba :
አለማወቅን የመሰለ ሰላም የለም
2026-01-30 04:58:54
1
To see more videos from user @zizu_enjoy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About