@et_vehicle_tips: #በአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ11ዱም ቅርንጫፍ ብትሄዱ #ለመጀመሪያ ጊዜ ቦሎ ወይም አመታዊ የተሽከርካሪ ምዝገባ ለምታደርጉ 1.ቦሎ ግዴታ በየአመቱ ይደረጋል 2.ተሽከርካሪዎን ለመሸጥ ካሰቡና የዘመኑን ቦሎ ካላደረጉ (ለምሳል የካቲት 2017 ዓ.ም ቦሎ ያደረገ እስከ የካቲት 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያገለግል ቢሆንም ዛሬ ስም ለማዞር/ለመሸጥ ቢፈለግ ግዴታ የ2018 ዓ.ም ቦሎ እንዲያደርግ ይጠየቃል) #አዲስ መረጃ: 3ኛ ወገን ጊዜው ካላለፈ እንዲታደስ አይጠደድም፣ ከ30/04/2018 ዓ.ም ጀምሮ 3ኛ ወገን በኢንሹራንስ ሲስተም ላይ ማየት ስለሚቻል ኮፒ አድርጎ ማቅረብ አስገዳጅ መሆኑ ቀርቷል #addisababa #bolo

Et_vehicle_tips
Et_vehicle_tips
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 January 2026 18:16:24 GMT
7528
84
1
24

Music

Download

Comments

starboyet
Starboyet :
👍👍👍
2026-01-28 20:26:24
1
To see more videos from user @et_vehicle_tips, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About