@ermyas07: ድንቅ ምስክርነት በጊሺ ክርስቶስ ሰምራ #ሼር_ኮፒሊንክ🙏 #ማኅበረ_ጽኑ_ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ ጥር 23 እና 24 የአዳር ጥር 24 የደርሶ መልስ ጉዞ ተዘጋጅቷል መንፈሳዊ ጉዟችን ሰው ማጥመጃ መድረካችን ነው!! ሰው በልቡ የሚኖርለትን አሳብ ጸንሶ ለፍሬ ማብቃት ይኖርበታል። መንፈሳዊ አገልግሎት የመስጠት ህይወትን ያሻል ካለ ፍቅር አገልግሎት ከንቱ ድካም ነውና በጽኑ ፍቅር በማገልገል ብዙዎችን ማርኮ ለመንግሥቱ ማዘጋጀትም ይፈልጋል። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም ለሚያምኑት ምሳሌ ለመሆን የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን  ለማሳየት መልካም አኗኗርን ይዘን ሰው ለማጥመድ ጥረቶችን እያደረግንም እንገኛለን የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ምልጃና ጸሎት ሁሌም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በመንፈሳዊው ጉዟችን ተሳታፊ ሲሆኑ ተባርከው፣ እረክተው ከቸሩ መድኃኔዓለም ጋር ተገናኝተው ረድኤት በረከት አግኝተው  ቋጠሮዎ ተፈቶ በጎ መሻትዎ ተፈጽሞ ከእንቁ መምህራንና ዘማሪያን ጋር  በምስጋና እንደሚመለሱ ነው!! ከሚከፍሉት ገንዘብ ውጪ በአስባብ ሰበቡ ምንም አይነት ገንዘብ የማይጠየቁና መንፈሳዊ ምግብ ተመግበው በረከት ሸምተውም በደስታ ይመለሳሉ። ትርፋችን ሰው ዋጋችን ደግሞ ሰማያዊውን መንግሥት መውረስ ነው!! #ማኅበረ_ጽኑ_ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ

Dn/Ermyas mekonen
Dn/Ermyas mekonen
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 28 January 2026 18:50:15 GMT
46975
7679
112
1593

Music

Download

Comments

user7046717753466
ዘ ሚካኤል 💚💛❤️ :
የጊሽ ክርስቶስ ሰምራ እናቴ እባክሽ ለደጅሽ አብቂን🤲
2026-01-28 21:42:53
31
emuya565
One day....👌 :
እውነት እኔ ሁሌም እንደዚህ ምስክር ስሰማ በጣም ነው እሚከፋኝ ምክንያቱም እኔም ፀበል እገባለው በየገዳሙ እሄዳለው ፀሎት አደርጋለው እሰግዳለው የለት እለት አምልኮ አለኝ ግን ምንም የለም ተስፋ ቆርጫለው ክርስቶስ ሰምራም ተደጋጋሚ ሂጃለው ከእናንተጋር
2026-01-28 21:19:40
9
user36380340
Mekuria Belay :
እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ቋጠሮየን ፍችልኝ
2026-01-31 16:16:33
3
enate680
የ አብሳሪው ✝️🙏 :
እናቴ ጊሽ ክርስቶስ ሰምራ ለደጅሽ አብቂኝ 🥺🙏🙏🙏
2026-02-25 07:58:39
8
mareyam1821
@abela abelo✝✞✟❤ :
ክብር ምስጋና ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
2026-02-08 01:33:41
3
tsicupcake
tsi :
እናቴ ክርስቶስ ሰምራ እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-02-27 17:47:16
4
afelew1
Afelew ወሎ :
ለደጅሽ ያብቃኝ
2026-01-28 19:15:32
3
adra.d0
0000 :
eufff yene enat le enem eko deresechlugn🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-23 19:00:44
2
yeshi_.77
yeshi_.77 :
ለደጅሽ አብቂኝ
2026-01-29 10:14:24
1
elsabeth.kelemwork
elsabeth.kelemwork :
ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ
2026-01-28 19:48:45
2
bzuneh
Selamawit :
እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን🙏🙏❤❤❤
2026-01-29 03:01:05
1
user9694866261330
user9694866261330 :
እኔ ሰዉ አጠገቢ ካለ እጀራ ስጋግር ማዞር (መቀባ)አልችልም ነበር ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ሄጄ ከመጣሁ እሱ ቀርቷል በጣም ብዙ መናፍስ ተሸኝተዉልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
2026-01-29 12:33:54
2
jo.habeshalive
JO habesha🔗Live✅ :
እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ቋጠሮየን ፍችልኝ🤲🙏
2026-02-02 19:51:14
7
abasmamaw81
የኪዳነምህረት ልጅ :
እልልልልልል...❤❤❤ የኔንም ቋጠሮ ፍች እናቴ ጊሺ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ
2026-01-29 02:36:03
4
kale3684
kale :
ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ
2026-01-29 08:08:23
1
yewbdar18
yewbdar :
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-11 12:34:44
1
berry.habesha
Model berry habesha😇 :
እልልል ክርሰቶሰ ስምራ እናቴ ለደጂሺ ያብቃን 🙏🙏🙏
2026-03-04 12:44:35
1
hai65276
s h :
ጉዞ አለ
2026-01-28 20:19:20
2
kal846
kal846 :
እግዝሔር ይመሰገን ለሁላችንም ለደጅሽ ክርስቶሰ ሳምራ አብቂኝ🤲
2026-01-29 11:45:53
1
whyite1232
@whocares21 :
ለደጅሽ አብቂኝ ጊሺ ክርስቶስ ሰምራ
2026-01-29 04:03:46
1
bertitadege
berit yakiru enat :
በድንግል ማርያም እዚህ ቦታ ውሰዱኝ በድግምት ተሰቃየሁ እረ ኡኡኡኡ ገንዘቡ ሊሳካልኝ አልቻለም ክርስቶስ ሰምራ እናቴ፡ሙይልኝና እቤትሽ ልምጣ አግዥኝ ተሰቃየሁ ሁሉ ነሬ፡ተበላሸብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-01-29 08:33:35
1
ya_red12
@Ya_da_1621 :
እናቴ ክርስቶር ሰምራ 🙏🙏🙏
2026-03-04 07:52:37
0
user3636788417309panaeva
pana eva 0911732202 0911408618 :
amene
2026-03-23 18:39:14
0
meserettadesse75
MESERET Tadesse :
Thanks and GOD Blessed U our brother.
2026-02-09 14:58:37
0
arsema1894
Arsema :
yene enate ladegeshe abeqene🙏🙏❤
2026-01-28 19:02:52
0
To see more videos from user @ermyas07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About