@mestilibra: Me:-የ እየሱስ አምላክ የኔም አምላክ ነው #mestilibra #fyp #fypシ #ethiopian_tik_tok #panafricanism @Mesti ሊብራ

Mesti libra⚖️
Mesti libra⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 January 2026 08:12:04 GMT
325351
27139
2149
11984

Music

Download

Comments

satiya092
satiya BR🥰 :
እኔም የ እየሱስን አምላክ ነው ማመልከው አልሃምዱሊላህ 🙏🙏🙏
2026-01-29 12:21:44
1410
abukisherif1
Abubeker Sherif :
❤️
2026-01-29 14:05:13
579
reju_zi
rejuziy :
የእየሱስ አምላክ የኔም አምላክ ነው🥰
2026-01-29 08:42:31
393
endris.husen35
endris husen :
አላህ ሂድያ ይስጥሸ
2026-01-29 08:54:51
437
tayetank
eyob tayetank love :
ከእኔ በቀር ወደአብ የሚወሥዳችሁ ማንም የለም እኔ ህይትም መንገድም ነኝ ((በእኔ (የሚያምን) ቢኖር የዘላለም ህይወትን ያገኛል))
2026-01-29 09:43:49
43
mhrel
- :
Android version ነኝ 😅😅😅
2026-01-29 08:16:12
109
emebet.tesfeye
Dr.Yes :
እኔና አብ አንድነን ሲል ምን እያለ ይሆን
2026-01-29 17:49:46
16
user6157922724741
kicho :
እስከዛሬ አልገባኝም ነበር የኢየሱስ ተቋዋሚ እደሆንሽ ሁሌም አእደምለው ጌታ ይወድሻለ
2026-01-29 13:17:24
24
tirsu_fe
tirsu_fe :
ዩሐንስ ወንጌል 10:30 እኔና አብ አንድ ነን።
2026-01-30 16:27:03
31
abdusemer55
ኤ ቢ ዲ 😎😎 :
2026-01-29 09:18:05
144
debebegashaw2
user9046179520982 :
ማሻአሏህ እየሱስ ወይም ኢሳ ነው ጌታዬ ያለው እሱም አላህ ነው።
2026-01-29 11:10:20
49
omer24065
ኡOمመرr :
እኔ ሙስሊም ነኝ የእየሱስን አምላክ ነው እኔ እማመልከው አልሀምዱሊላህ
2026-01-29 19:47:48
16
user2663742441295
m.e.s.i_base38 :
እህቴ ምስጢረ ስላሴ ኣንብቢና የኢየሱስን ኣምላክነት ታገኛለሽ
2026-01-30 02:25:59
11
endu4397
Endu1212 :
የእየሱስን አምላክ አምልኩ ትድናላችሁ እየሱስ የአምላክ መልክተኛ ነው
2026-01-29 08:56:10
53
mmm.hhh8024
𝖒𝖚𝖉𝖎𝖓 አልሀበሺ :
እኔም እማመልከው የኢየሱስን አምላክ ነው
2026-01-30 16:23:46
46
yetemwerkgashaw
Yetemwerk Gashaw :
ኢየሱስ ጌታ ነው ያለሱ መግቢያ የለም ብወጨም ብወርጂም በሩ ኢየሱስ ነው
2026-01-29 14:33:59
8
ztsinat
Tsinat Zeryehun :
Smart woman!!!
2026-03-22 11:52:40
6
koki.1257
koki -12 :
እኔም እኮ ማር ፣የማመልከው የአለማት ጌታ የሆነውን አረህማንን ነው 😍😍😍ኡፍ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝ።።።።
2026-01-30 12:56:21
6
fitsum.for.jesus
fitsum for Jesus :
ይሄን ለምን ዘለልሽው “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
2026-02-14 19:30:47
9
almuhajiroon
Moha jr :
የእየሱስ አምላክ የኔም አምላክ ነው🙏 አልሃምዱሊላህ
2026-01-29 16:19:01
8
jayali60
💥👑 :
alhamdulilah Ye Eyesus Amilak Lanem Amilake Nawu🥰
2026-01-29 09:22:56
16
ali.darasa
Ali Darasa :
አምላከም እየሱሰን የፈጠረ አምላክ ነው 🥰🥰🥰
2026-01-29 11:21:38
11
user98shamil
@ ሁሉም ነገር ለሀይር ነው (❤S.H❤) :
የልወለዳ የልተወለደ አምለክ ነው የለኝ አልሃምዱሊላህ
2026-03-15 05:23:59
5
kingas602
کلام ربي :
ስለዚህ እየሱስ አምላክ አለዉ ማለት ነዉ 🥰🥰🥰
2026-03-18 11:16:24
5
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About