@comedian_eshetumelese: አጋጣሚ ነው ወይስ ተአምር? እንኳን አደረሳችሁ..! #DonkeyTube #EshetuMelese-Official #HabeshaTikTok #ortodoxtewahdo #ethiopian_tik_tok @meliteshome

@Eshetu Melese - Official
@Eshetu Melese - Official
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 29 January 2026 12:00:00 GMT
4020310
432531
5701
98473

Music

Download

Comments

sunsol_1984
የ ሄመን አባት :
በነገራችን ላይ ገበናዬ ማርያም ፀሎት ሰሚ ነች ከምን እንዳወጣችኝ ምስክር ነኝ
2026-01-29 14:43:06
9677
ayniyehualashet
አይንዬ :
እኛጋር ትምጣ ።ላይት ኦፍ ኖሌጅ አካደሚ
2026-01-29 14:54:27
5287
user7849647844207
ቤቲ ጁስ አዋሽ :
እሼ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው የሚቀበለው ትምህርትቤት ካገኘች እኔ ደሞ ክፍያውን ፈፅማለው 🙏🙏🙏ፅድቅን እድካፈል እርዳኝ
2026-01-29 16:15:11
2496
fekear1
J🍦e🍦r🍦r🍦y :
ፀሎቷ እንቧዋን ቶሎ ፈጣሪ ሰማት እና አንተን ላከላት🥺🥺
2026-01-29 18:26:43
2352
gepsem
ዛሬም ተመስገን :
እናት ያላችሁ 1000 አመት ትኑርላችሁ
2026-01-29 17:53:38
1047
jesi6649
jesi🇹🇷🇬🇧 :
እመቤቴ ትስማት ደሞ ትሰማታለች😥❤❤
2026-01-30 13:01:59
273
bemniuser825778912
bemni🌸 :
የነገርኩሽን አደራሽን የኔ እናት🥺
2026-01-29 18:54:19
939
abdukarimbegdu1
hope :
ከ ክሪስትና ወዴ እስልምና የመጣዉት እኔ 🙏
2026-01-30 15:17:23
79
dawit_tewedaj
@dawit :
አንተ ምክንያት ነህ😍 ጸሎቷ ምላሽ አገኘ
2026-01-29 16:30:06
840
mo5227573193636
esmael5227573193636 :
ታቦት ምንድነው ወዴት ነው ሚዞረው እራሱ ነው ሚዞረው ወይስ ሰው ነው ሚያዞረው አብራሩልን እስኪ
2026-01-30 20:51:36
27
cham.elias7
Cham Elias :
እኔ መምህር ነኝ በሳምንት አንዴ እንኳን ማገዝ እችላለሁ ። ትምህርት ቤት የሚገባበትንም ሁኔታ የአቅሜን ልሞክር
2026-01-30 14:44:10
285
duke1512
Ⓜ️esfin2⃣3⃣የሰማዕቱ ልጅ :
እሼ ግንባርህ ላይ ምን ሆነህ ነዉ
2026-01-30 16:26:46
5
metadel.metadel
የድግል ማርያም ልጂ :
የፀሎቷ መልስ ነው አተን ከጎኗየደረገህ😥😥
2026-01-29 18:03:41
458
seble709
seble fikr :
እኔ መምህር ነኝ እየመጠሁ እቤት ላስጠነው የት ነው የምትኖር እንዳማርም ያቅሜን ልሞክር
2026-01-30 03:47:20
87
betiasalifewu21
Beti 🍾 :
ፎቶ እንነሳ የሚሉት ሰዎች ግን እኔን ብቻ ነው ያቃጠሉኝ
2026-01-30 18:37:23
24
efrata131453
efrata131453 :
እመቤቴ ምስጋና ይግባት እንባዋ ፈሶ አልቀረም አንተን ላከችላት አቤት ያምላክ ስራ ይክበር ይመስገን
2026-02-07 12:31:05
32
user2142402504057
user2142402504057 :
ምንም አጋጣሚ አይደለም እሼ እመቤቴ ናት የሰማቻት አንተንም ከታቦት ጋር እንድትዞር ያነሳሳችህ
2026-01-30 18:17:05
7
certivinteir
CERTIE💷 :
🙏🙏🙏❤❤❤💖 እሼ መሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን በረከቱን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለዘልዓለም አሜን 🙏
2026-01-30 15:12:05
5
ccccccc3011
hule follow adragi :
የ23ኣመት ሁኜ ተስፋ ቆረጥኩኝ በማርያም ፀሎት ኣርጉልኝ ሰሙኑ ሂወቴ ላጠፋ ነው😭😭😭😭
2026-01-29 16:23:09
1174
roza.berhanu.roza
Roza berhanu :
ለመነች አንተን ሰጠቻት እድለኛ ነክ እመቤቴ ስለመረጠች
2026-01-30 05:07:51
46
chemist...dani
DANI :
እኔ እቤት አየመጣሁ ሁሉንም ትምህርት በቀን አንድ ሰአት ላስተምረው
2026-01-29 18:14:06
812
makibasam12
Makiba :
በጣም የገረመኝ ነገር በዛ ደቂቃ እመቤቴ ሰምታት አንተን ማግኝቷ 🙏
2026-01-30 02:52:47
55
aetherfireairwaterearth
9 AEther :
ድንቁርናችን🤔 ያሳዝናል😭
2026-01-29 18:55:16
564
user36981849109485
userTezeta :
ፈጣሪ ይስማ እንባዋን ያብስላት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-29 15:50:11
127
techman1221
techman :
የኢትዮጵያ ህዝብ ድንቅሩና ያጠቃዋል።
2026-01-29 18:40:02
564
To see more videos from user @comedian_eshetumelese, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About